#ሰበር_መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 8 วันที่ผ่านมา +2

    ከዚህ በፊት ምእመኑን ጥቁር ልብስ ያስለበሱት ሰልጣናችንን ልናጣ እንችላለን ብለው ይሆናል አሁን ስለአማራው መጨፍጨፍ ግድ ያልሰጣቸው ድምፅ ከሰጡ አሁን ከሚጨፈጨፈው ምእመን በተሰበሰበው ገንዘብ ሀብትና ንብረት ያካበቱ ስለሆነ አብይ ይወርስብናል ብለው ነው በትክክል ከትግራይ አባቶች ትምህርት መውሰድ ነበረባቸው።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላው በመላው የአሜሪካና አውሮፓ ሀገራት እየተካሔደ ያለው የተቃውሞ ሰልፍ መቋረጥ የለበትም፣ እውነቱ እስኪፈጸም ድረስ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 8 วันที่ผ่านมา +3

    ለወንድም አበበ በለው በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስህ፣ ከሰላምታዬ ቀጥዬ ልናገር የምፈልገው እዚህ አዲስአበባም ሆነ በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል ያሉትም ቢሆኑ ብተክርስቲያን በመንግስት ላይ ስልጣን እንዳላት አያውቁምን፤ ይህንን እውነት ራሱ አብይ ያውቃል ስል ጣን እንዳላት፣ ታዲያ አነዚህ የቤተክርስቲያን አባቶች ይህንን እንዳይጠቀሙ ምን አገዳቸው? እግዚአብሔር እንደሚጠይቃቸው አያውቁምን? እያንዳንዱ ግለሰብስ ለእምነቱ አይቆምምን? ምእመኑስ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ የተሰገሰጉትን ክፉዎች መንጥሮ ማውጣት ምን ያግደዋል? አሁንም ቢሆን በቤተክርስቲያኗ ውዝግብ ቢፈጠር መንግስት በፍጹም አያገባውም። ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ተቋም ናትና።ህዝብም ሆ ብሎ መነሳት አለበት።

    • @shilemesbelete4477
      @shilemesbelete4477 8 วันที่ผ่านมา +1

      ሌላው አሁን በውጪው እየተደረገ ያለው ተቃውሞ መቀጠል አለበት በአንዴ ሰልፍ ብቻ መቆም የለበትም። አንድ በመሆን መቆም አለበት።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አበበ አሁንም አንድ ነገር ልንገርህ።በመጀመሪያ የምትድነው በእምነትህ ጸንተህ በመቆምህ ነው። እርግጥ ነው አንዳንድ መምህራን እንደሚሉት በእናተ በኩል ይመጡብሀል ብለሀል፣ አሁንም ቢሆን የምንድነው በእምነታችን ነው፣ ለዚህ እኮ ምሳሌ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፏል። ስለአልአዛር በተጻፈው ጉዳይ ከሞተ በኋላ ስለሆነው ጉዳይ ማስተዋል ይገባል፣ ያሀብታም ምን ያደርግ እንደነበረ፣ በደንብ ማስተዋል ያሻል። እያንዳንዱ በእምነቱ ጸንቶ በመቆም ማስወገድ ይቻላል ለሌላውም መዳን ይሆናል።

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 8 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ መቁረጥ ወይም አርፎ መገዛት ሰለዚህ አማራሱን የኦርቶደስ ቤተክርስቲያ በአስቸኳይ ለመመስረት መነሳት ውጣ ሌላ የህባቸውን ጥቅም ለማሰጠበቅ ወደኋላ አላሉም አማራ ግን የምን የፍራቻ አዚም ነው

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 7 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ አይነት ቆራጥነት የታየው በትግራይ ብቻ በተጨባጭ አይተናል። ቆራጥነት ጀግንነት ይሉሀል ይሄ ነው። አከተመ።

  • @Chuchuold
    @Chuchuold 7 วันที่ผ่านมา

    yours Go fund me account የታለ?

  • @Chuchuold
    @Chuchuold 7 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብለህ ነጭ ነጯን ተከታተል

  • @Chuchuold
    @Chuchuold 7 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብለህ ነጭ ነጯን ተከታተል

  • @Chuchuold
    @Chuchuold 7 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብለህ ነጭ ነጯን ተከታተል