ፖለቲከኞቹ የፈሩት ምን ልታዘዝ ድራማ በድጋሚ መጣ | ብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንፈራለን ብለውናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 233

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  ปีที่แล้ว +39

    youtube.com/@-MinlitazezTv

    • @almazali4784
      @almazali4784 ปีที่แล้ว +1

      ምን ልታዘዝ ጥሩ ነው ግን ለኛ ሀገር አይሆንም ኢትዮዺያ ህዝብ ትንሽ ነገር ይበቃዋል ለኩርፊያ ሀገርን መንግስትን እርስ በ እርስ መጋጨት ቅርብ ነው ቆም ብሎ ማሰብ የለም ለዚሂ ለኛ ሀገር አይሆንም አሁንም ሁለተኛ ይዘጋል ብዬ አስባለው ለማንኛውም ሞክሩት እንመልከት 👍

    • @eagle4452
      @eagle4452 ปีที่แล้ว

      #Egrenawmedia. Why do not talk about #Tigray Orthodoxe ????? You was talking about #ORomia #Orthodoxe to much !!! You sick #Rasict !!!!!

    • @The_Long_Walk_to_Freedom
      @The_Long_Walk_to_Freedom ปีที่แล้ว

      Subscribed, thank you.

    • @zayenkirubeal2190
      @zayenkirubeal2190 ปีที่แล้ว

      @@almazali4784እንደ ኢትዮጵያዊያን ሆደ ሰፊ ህዝብ የት አለ? መልእክቱ እኮ ለመንግሥት ነው ህዝብማ እኮ ዝም ብሎ ከመገደል እና ወደ አምላክ ከማልቀስ ውጪ ምን አለ ይሄ ምስኪን ወገኔ ?እንጂማ እንደ መንግስት ዝምታና ሴራማ ህዝቡ እርስ በእስር ባይቻቻልና ዝምታን ባይመርጥ ሀገሬ ልክ እንደ ሶርያ ነበረች ሆንም ግን አምላካችን አበርትቶን እዚህ ደርሰናል ደራሲውም የገሀዱን አለም እውነት ነው ያንፀባረቀው መንግሥት ሆይ ሰምተሀል

  • @addisn1176
    @addisn1176 ปีที่แล้ว +48

    ምን ልታዘዝ የተናገረው ትንቢት ሁሉም ደርሱዋል ይሄ ከድራማ በላይ ነው ።
    ምል ልበለህ በምን ልታዘዝ ደረጃ ያለ ድራማ ኢትዮጵያ ውስጥ አይቼ አላውቅም በእውነት በጣም ነው ምዝናናው የምማረው ።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 ปีที่แล้ว +10

    ስብእናን ማስቀደም እንዴት መታደል ነው!!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ : ይጠብቅህ::

  • @genetwoldeselassie9691
    @genetwoldeselassie9691 ปีที่แล้ว +8

    ዋጄ ጀግና ኢትዮጵያዊ ደፋር ዛሬ አገራችን በራሷ ሰው እንድትጠፋ እየተሰራ ባለበት ግዜ አንተ ግን በድፍረት ወጥተህ እንዲህ ስትናገር ስሰማ ለካ አገሬ የሚያስብላት ሰው አላት ብየ ተስፋ እንዳደርግ አርገኽኛል አመሰግናለሁ መልካም እድል 💚💛❤

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 ปีที่แล้ว +37

    ተክልዬ ሁልጊዜም እንግዶችህን የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ይገርመኛል ልክ እንደቤተሰብ ነፃሆነው እንዲናገሩ ስለምታደርግ ለተመልካቾችህ ትክክለኛ ነገር እንዲደርሰን ሆኗል በርታ ምርጣችን ነህ🙏🙏🙏

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      I’m so glad I didn’t get a text message

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      And she a good friend to you too so
      That’s good She is azijbas

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      Polteracse is the first of several major international organizations that are seeking the release

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      I’m so glad I didn’t get a text message today because

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +22

    ምን ልታዘዝ ምርጥ ድራማ ነበር ያው እንደልብ መናገር ስለማይቻል አገራችን እንጂ በሰለጠነው ሀገር በመንግሥት እየተቀለደ ነው ኮሜዲ የሚሰራው ብቻ ኢትዮጵያ ዬ እግዚአብሔር ይሁንሽ

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 ปีที่แล้ว

      አሁን ያለው መንግስት በበታችነት ስሜት እና አምባ ገነንነት የተጠቃ ስለሆነ ለዚህ አይነት ትችት ቦታ የለዉም።

  • @zayenkirubeal2190
    @zayenkirubeal2190 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ተከታታይ ድርማ በድንቅ ችሎታው እጅን በአፍ በሚያስጭን ደራሲ የተፃፈ የማይፈራ የማይኮራ ደፋር የሀገሬ ጀግና ዋጄ ቅኔህ እኮ አንደኛ ነው ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን ምን ልታዘዝ አንደኛ

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ኣስገራሚ ኣስተሳሰብ ያየሁበት ደራሲ ሆኖ ኣግኝቸዋከሁ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን በሠላም መጣህ ተክለሐይማኖት ወንድማችን❤❤❤

  • @Woletasenbet
    @Woletasenbet ปีที่แล้ว +20

    The best sitcom in Ethiopian history if you ask me funny, and educational at the same time. Mr. Waja Thank you for creating our little Ethiopia💚💛♥️

    • @asfaw96
      @asfaw96 ปีที่แล้ว

      Very true

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ ምን ልታዘዝ???? ምርጥ የማይረሳ ድራማ ነው:: ሲቁዋረጥ? በጣም አዝኜ ነበር:: አሁን መመለሱ በጣም ያስደስታል 🙏🏾

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs ปีที่แล้ว +8

    ሴረኞቹ እኩይ ተግባር እያጋለጠ እያነቃ የነበረ ምርጥ እና አዝናኝ ደራማ ነው ምን ልታዘዝ ረጅም እድሜ ተመኘውል ወንድሜ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +4

    ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የኛ ተወዳጅ❤️❤️❤️❤️ ኣዚና ኢና ንፈትወካ❤️❤️❤️

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia ปีที่แล้ว +8

    He is blessed man eko ዋጅዬ our beloved ድንቅ ይለኛል። he is a very modern man. modernity means not letting go of identity.
    በጣም ስልጡን ሰው ነው። ስልጣኔ ማለት ራስን ማስከበር፣ ባህልን መጠበቅ፣ ማንነትን አለመተው፣ ሃይማኖተኛ መሆን ነው። ዋጅዬ እንደዛ ነው የምዕራባውያንን ወራዳና ርካሽ ስልጣኔ ያሉትን ውርደት ይፀየዋል። በቃ ሰራው ምስክር ነው ኑርልን የእኛ ስልጡን❤

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +16

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ተእልዬ ተባረክ ምርጥ ውይይት ነበር መልካም እድል እንግዳው እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @bezak9464
    @bezak9464 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርካቹ !

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @MesfinTadesse-cn8uv
    @MesfinTadesse-cn8uv ปีที่แล้ว +4

    ደግሰዉ አበላሽቶኝ ነበር ንግግሬ ሁሉ እንደ ደግሰዉ ሆኜ ነበር በመከራ ነዉ የወጣሁት ግን በጣም የረካሁበት ድንቅ ድራማ ነዉ ቀጥሉ በርቱ

  • @fikir1677
    @fikir1677 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ደግ ሰው ባለመኖሩ ከፍቶኛል በጣም እምወደው ተዋናይ ነበር ❤❤

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 ปีที่แล้ว +1

      ዉይ ደግሰው የለም በቃ አላየውም

    • @fikir1677
      @fikir1677 ปีที่แล้ว +2

      @@sosikassahun2190 እንደምንም ቢመለስ ደስ ይለኝ ነበር

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

      @@fikir1677
      እኔም ቢመለስ በጣም ነው የምደሰተው

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

      @@sosikassahun2190
      ያለመኖሩ ያሳዝናል ላለማየት የማያስችል ብዙ ተወዳጅ አርቲስቶች ስላሉ ተጋብዘሻል

  • @ElfneshiGedamu
    @ElfneshiGedamu ปีที่แล้ว +1

    ተክለሀይማኖት!!ከስምሕ ጀምሮ ምርጥ ስብዕና በርታ::

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 ปีที่แล้ว +8

    ዎጄ ጎበዜ !!! እንኳን በተክሌ መጥተህ እንዲህም ስውየሚወድህ ጎብዝና ጨዎ ሃይማኖተኛ ስው ነህ .እግዚያብሄር ስራህን ይባርክልህ🙏🏽

  • @እሱእንዳለ
    @እሱእንዳለ ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ድራማ በመቁዋረጡ አዝኜ ነበር በመመለሱ ተመችቶኛል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +5

    ተክልዬ ገና ሳይህ ነው ሼር የምትጠይቀውን ሁሉ ተፈፃሚነት ያለው ምርጥ ነውፕሮግራሞችህ የዛሬው ደግሞ ድንቅ ነው ቀጥሉበት ምን ልታዘዝ ?በርቱ እንወዳችኇለን

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 ปีที่แล้ว +5

    One of my favorite drama and says a lot about Ethiopia current situation, good job for the Man behind all 💯✌️

  • @sentayewgetachew5970
    @sentayewgetachew5970 ปีที่แล้ว +5

    ዋጄ ምርጥ ሰው።

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 ปีที่แล้ว +3

    በሃይሉዬ እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ እኮ በሥራ አጋጣሚ ተገናኝተን እናውቃለን ያልህን ጨዋነት ሰው አክባሪነት እጅግ አደንቃለው አይውሰድብህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว +4

    Tekelye thank you so much we cannot wait to see it 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @onelove9191
    @onelove9191 ปีที่แล้ว +11

    🤔🤔🤔🤔የሆኑ ሰዎች የኔን እጣ ፈንታ እንዲወስኑልኝ አልፈቅድም ዋጄ ይናገር አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስራዎቹም እንደ አንደበቱ እረተው ነው የሚያሳምኑት ይችላል በቃ አቦ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 ปีที่แล้ว +4

    ያለ ደግሰዉ እንዴት ነዉ ምሆነዉ አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    የንጉስነሽ የኔየተረት እናት
    እድልዬ የኔ የልብ አርስ የታሉ አረወይኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @getuchina149
    @getuchina149 ปีที่แล้ว +11

    he is blessed and great man with great ideas to build our nation

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh ปีที่แล้ว +7

    I always admire him!! Sich genius same time humble! I hope one day he will learn about LikeLikawint Aleqa Ayalew Tamiru and make a documentary....his life would be a leason to so many!! Keep it up!! Stay humble !! God bless you!!

  • @helenkiflom7069
    @helenkiflom7069 ปีที่แล้ว +4

    I can't wait best Tv serious👏👏💕

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    ❤❤በጣም የምገርም ድራማ ነው ደራሢውን በድራማ ውሥጥ የሚታይበት በጣም እናመሠግናለን ተክሌ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 ปีที่แล้ว +7

    ተክለሃይማኖት አዳነ ነኝ።

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሚገርም ሙሁር ሰው ነው ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 ปีที่แล้ว +2

    Wooow! ደራሱው ይሄ ሰው ነው?! ዋው! ዋው! ዋው!! እጅግ እጅግ እእእጅጅግ በጣም በጣም በበበጣጣም የምወደው እና ዘናናና ያደረገኝ ምርጥ ስራ ነው!! መንግስታችን አይደለም እንደዚህ በግልፅ ክርቲሳይዝ የሚያደርግ ይቅር እና ጥቁር ልብስ ለበሳችሁ ብሎ በቁም የሚንበጫበጭ የፈሪዎች ሁሁሁሉሉ ፈሪ እና ቦቅቧቃ እኮነው!!! ደራሲው ግን ለህሊናህ ስትል በዚያው ቀጥልበት ወንድሜ።

  • @solomon035
    @solomon035 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የወደድኩት በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ነበር ።

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ደራሲ ዋጀ ጎግተናል

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +1

    ይይይይይ ለምን ደግ ሰው ባለመኖሩ በጣም ነው የደነገጥኩት የውነት ደግ ሰውን እገባበት ገብታችሁ ማምጣት ነበረባችሁ አይ አዘንኩኝ ለማንኛውም እንኳን መጣችሁልን አሁን ጎዶሏችን በናንተ መምጣት ይሞላል ብየ አስባለሁ ሲቋረጥ በጣም ነው ያዘነኩት ሁሉም ተመልካች እንደዚሁ

  • @gashaw278
    @gashaw278 ปีที่แล้ว +1

    I really appreciate you for your truth explanation

  • @addiszemenbezabeh433
    @addiszemenbezabeh433 ปีที่แล้ว +1

    ደግ ስው ደግ ስው

  • @johnhenok4148
    @johnhenok4148 ปีที่แล้ว +6

    ሙቼ የምወደው ሰው ዋጄ❤

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 ปีที่แล้ว

      የሚገርም ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @dejenegetachew1495
    @dejenegetachew1495 ปีที่แล้ว +7

    ዝናም ገንዘብም መያዝ ለሚችለው መጠበቅ ለሚችለው ነው ያለው የሚገርም መልካም የሆነ እይታ ነው::

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 ปีที่แล้ว

    ወንድም ተ/ሃይማኖት በርታልን አይዞህ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ጥሩ ነው ።

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ደግሰው በናትህ ይምጣ ዋጀ የደረሰው ካራክተር ምርጥነው

  • @techawatch
    @techawatch ปีที่แล้ว +5

    እኔ ደስ የሚለኝ የመግቢያ ንግግሩ ነው።ተልለ ሀይማኖት አዳነ ነኝ! እናንተም እኛን ምሰሉ እሽ መስለኛል።

  • @azariateshome1635
    @azariateshome1635 ปีที่แล้ว

    ባለ መልካም ባህርይ ወጣት በሀይልሻ!! በርታልን።

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 ปีที่แล้ว +5

    ተክልዬ በርታ የምትለቀውን ቪዲዮ ከ60 ደቂቃ አሳንስልን በቲክቶክ እናዳርሰዋለን ደሞ እንወድካለን ጀግና ነክ በርታ❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    ተክልየ ትለያለህ እኮ እውነት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዲሁም እንቁ የኢትዮጵያ ስጦታችን ነህ ምን ልታዘዝ አይቸው አላቅም እስኪ ዛሬ ልጀምርው ትክልየ ያድነቀው ነገር መቸም ምርጥ ነው ቭየ አምናለሁ❤

    • @kesant83
      @kesant83 ปีที่แล้ว

      እኔም ለየው ብሃይማኖትም የተደገፍ ከሆነ ለስው ሼር እንበል ያልስማው

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash ปีที่แล้ว +1

      እኔም ምስክር ነኝ ስለ ምን ልታዘዝ ስለ ቀደመው ስራ በጣም የተለየ ነበረ እና ብትመለቱት ትደሰቱበታላችሁ ትዝናኑበታላችሁም

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

      @@Dawit-negash እሺ እናያለን እኔ ለምን እንደሆነ ፊልም ድርማ ከምመለኩት ስብከት የቅዱሳን ታሪክ መስማትን እመርጣለሁ ድግም አምሮየ የሚቀበለው እሱ ነው እስኪ በዚህ ልጀምር ምርጥ ከሆነ

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 ปีที่แล้ว

    Welcome back mene letazexe
    I have missed really mene letazexe
    I was very bussy of watching again what watched before thank you brother dagn

  • @Israelxox
    @Israelxox ปีที่แล้ว +3

    Please please, we need this show! ❤❤❤

  • @Wonde-Tube
    @Wonde-Tube ปีที่แล้ว

    በኃይሉ ዋሴ እጅግ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ።እራሱ ብቻዉን አንድ ቤተመጻሕፍ ማለት ነዉ።ግን ምን ያደርጋል እኛ ሀገር ላይ ነዉረኞች ነዉራቸዉን የሚያጋልጥባቸዉን እና በግልፅ የሚነግራቸዉን ሰዉ አይወዱም።
    እግረኛዉ ሚዲያ እናመሰግናለን።

  • @diye2138
    @diye2138 ปีที่แล้ว

    እውነት ምንልታዘዝ በበፊት ይዘቱ ይቀጥል ይሆን? በጉጉት እየጠበቅነው ነው። ምርጥ ደራሲ በምንወደው ወንድማችን ተክልዬ ሲቀርብ ዋጄ እና ተክልዬ ስንወዳቹ!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +10

    ምን ልታዘዝ ጥሩ ድራማ ነበር ቶሎ አስጀምሩት ❤

  • @yafethaile1746
    @yafethaile1746 ปีที่แล้ว

    ምን ልታዘዝ ማለት ኪነ ጥበብ ማለት ነው brilliant just brilliant!

  • @danielasmelash6900
    @danielasmelash6900 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያ የምንጊዜም ምርጥ "ሲትኮም"..

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ የጨዋ ሰዉ ወግ ተርበን ነበር ሁለቱምንም ጨዋታቸዉን ሳልጠግበዉ አለቀብኝ 🥰

  • @ቤቴልሄምራሄል
    @ቤቴልሄምራሄል ปีที่แล้ว +4

    ቢቢሲ እና ሲኤን ኤን ገልብጦ ማቅረብ እውቀት አይደለም ለኛ ጋዜጠኞች እንደዚ ደራሲ በድፍረት የ ዌስተርኑን ህፀፅ ለማየት ድፈሩ

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom ปีที่แล้ว

    "አደባባዩ በተሳሳተ ሰዎች ነው የተያዘው፣የሚያውቁ ሰዎች ተገለዋል" ያለንበትን ጊዜ በትክክል ይገልጻል፤እናመሰግናለን🙏

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +1

    ምን ልታዘዝ እንቁ ተከታታይ ድራማ 💜💜💜

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ነህ ዋጄ! I just can’t say it enough how proud I am of you! ምልታዘዝ was and is going to be historical! ማንም ኣዎ ማምን እንዳንተ ደርሶ ኣያቅም ኢትዮጵያ ውስጥ! It’s beautifully written! Well done!

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 ปีที่แล้ว +1

    ደግ ሰው ከሌለ አላየውም።

  • @seifufikru7340
    @seifufikru7340 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት ሁሌም ምርጥ ሠዎችን እያቀረብክ ምርጥ ቃለመጠየቅህ አርኪ ነው በርታልን ። ነገር ግን እቺ ሁሉንም የምትጠይቃት ትንሽ ቅር የምትለኝ " እቺ ምን ትላለች " የምትላትን ናት ሌላው አንደኛ

  • @ለሉሊላሌሎ
    @ለሉሊላሌሎ ปีที่แล้ว +1

    ይህ ኮሜዲ ድራማ በጣም ይመቸኛል

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +2

    እኳን በሰላም መጣቹህ ተክልየ❤❤❤

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 ปีที่แล้ว +2

    Waje a man with a great mind

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ደራሲ ዎጄ ምርጥ ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ስወዳቹ ተባረኩ ኤርትራ አስመራ ላይ (ማክያቶ) ብጋብዛቹ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 ปีที่แล้ว +2

    Men letazeze z no. One tv show cant wait. The director is amaizing !!! Beautiful mind !!!

  • @ketselabisrat5576
    @ketselabisrat5576 ปีที่แล้ว

    በጣም አስደሳች ነወ

  • @admeethiotube8925
    @admeethiotube8925 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልታዘዝ በጣም ድፍረት እና ሐላፊነት ይጠይቃል ምክንያቱም ትክክለኛውን የሐገራችንን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ገጽታን ያሳየ ነው ። እንወዳችሁዋለን ።🎉

  • @castomcore1341
    @castomcore1341 ปีที่แล้ว

    ዋጄ 'ጀግና' ነው, ክፉ አይንካው።

  • @bloobloo402
    @bloobloo402 ปีที่แล้ว

    So Proud to call you my friend. WAJ_ye teleyaleh.

  • @misganawayele
    @misganawayele ปีที่แล้ว +2

    የሁልጊዜም ጀግናዬ ፣ዋጄ፤፤

  • @Surafelu7
    @Surafelu7 ปีที่แล้ว

    betam arif hasab new myanesaw Behailu
    kante bezu entebekalen👍

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 ปีที่แล้ว

    Respected man ✊🏾

  • @የሳባምድርShabaland
    @የሳባምድርShabaland ปีที่แล้ว

    ብዙ ተረዳሁ። በጣም ምወዳት እናቴን (ምንም ስለናቴ በማያውቅ ለዛውም ባለ አዋቂነቱ በምጠላው ሰው ሁሌ ቢነገረኝ ) እናቴም ጭምር ነው ምጠላው። ግ ን ውዷ እናቴ ሁሌም ትክክል ነች

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 ปีที่แล้ว +1

    3ቱ የባንክ ሰራተኞች ሁሌ በአእምሮዬ የተፋቀረች ኢትዮጵያን ያስታዉሰኛል( በኛ ግዜ ከካምፖስ የነበረንን የትግራይ፣አማራ፣ኦሮሚያ እና ሌሎች ብሔሮች ጥሩ ወዳጅነትና ጓደኝነት እንዲሁም ከምርቃት በኃላ ወደስራ ሲገቡ አብዛኞቹ አንድ መስሪያ ቤት በተለይ ባንክ ገብተዉ ፍቅራቸዉ እስከዛሬ ከ20 ዓመት በኃላ ፀንቶ አለ)።

  • @GudinaMegerssa-t2t
    @GudinaMegerssa-t2t ปีที่แล้ว

    አተክለሐይማኖት ልዩ ነህ:: ለእውነት ለአንድነት ለፍቅር የምትተጋ ለሙያህ: ለእምነት ለሀገርህና ለእውነት ቀናኢ ነህና ይህንንም በስራዎችህ ይንፀባረቃሉና የኢትዩጽያ አምላክ ይርዳህ::

  • @AmareLemma-fl8nr
    @AmareLemma-fl8nr ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዕድል

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว

    Thanks you waje ❤❤❤❤

  • @sisayTadi-ri9be
    @sisayTadi-ri9be ปีที่แล้ว

    አያልቅበት አብይ
    እድል የአማራ ፖለቲከኞች
    ደግሰዉ የኢትዮጵያ ህዝብ
    ጨርቡሌ ጀዋር በደንብ ይወክላሉ

  • @awokemaru9089
    @awokemaru9089 ปีที่แล้ว

    በእናት መንገድ በጣም እወደዋለሁ

  • @wondosenbelay8327
    @wondosenbelay8327 ปีที่แล้ว

    እውነት ነዉ በተሳሳቱ ስዎች ተይዟል

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ በጣም ነው እንጅ የማደርገው አሁኑኑ አደረኩኝ ደግ ሰው እባክህ ተመለስ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ተክልዬ በርታልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว

    ዋጄ በጣም ነው ምወድ

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ደራሲ ከምርጥ ጋዜጠኛ

  • @rastawyidnek6
    @rastawyidnek6 ปีที่แล้ว

    Please take care

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ቃለምልልስ በግሌ ያንቃጨለብኝ የዋጄ ፍልስፍና: "ሰው ያልጨረሰ የቤት ስራ አለበት" ያልከው የአንድ እውቅ ደራሲ አባባል ጋር ተገናኘልኝ:: ሰው በራሱ ያላለቀ የቤት ስራ ነው:: Human beings are unfinished projects. This reminds me of patients in ICU on a ventilator still worrying about their mortgages and grand children.

  • @rastawyidnek6
    @rastawyidnek6 ปีที่แล้ว

    Ewenet yemigerem bikat chilota alek❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚገርመኝ እንደዝህ ብሩህ የፈጥራ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ባሉበት ሀገር ፣እኔ እንኳን ልፈጥር አንድ መፅሀፍ ማንበብ ያቅተኛል።

    • @tekestedejene2250
      @tekestedejene2250 ปีที่แล้ว

      እዚም እንደዛው 😢😂

    • @birukdamte344
      @birukdamte344 ปีที่แล้ว

      የግሽን የግዮንን ጸበል ጠጡ ጥበብ እንዲገለጽላችሁ የጥበብ ሀገር ጎጃም

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    ምን ልታዘዝ በጣም የምወደው ድራማ ነበር ግን ድንገት ተቋረጠ።

  • @TingrtTingrt94
    @TingrtTingrt94 ปีที่แล้ว +3

    ምን ልታዘዝ ስወደው ቶሎ ይጀመር❤❤❤❤

  • @thereality657
    @thereality657 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነው ሀሳብህ!!
    ነገር ግን ስትናገር "ገብቶሀል አይደለም?" ማጀቢያ ነው?

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 ปีที่แล้ว

    What a sitcom it was, I hope it comes back strong.

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว

    ሰላም፡ሰላም

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 ปีที่แล้ว +1

    Yesewnt lek Waje respect 🙏 🫡

  • @muilknasser1947
    @muilknasser1947 ปีที่แล้ว

    ተክልዬበርታልን❤❤❤❤❤

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ አርቲሰት ነው ምን ልታዘዝን በጣም ሰለወደድኩት ከ10 ጊዜ ደጋግሜ አይቸዋለሁ:: በርታ ድፈር ግን ምክንያት፠ይኑርህ:: ጀብደኛኝነት ሳይሆን የፕሪንሰፕል ሰው ሁን:: ፓለቲካውን ከቲፎዞ ወይም ከተቃዋሚነት አንፃር ሳይሆን አሳይሆን እውነትና ውሸቱ የተደበቀውን ነገርና ችግርም ከመሰረቱ ተረዳው እግዚአብሄር ይርዳህ::