Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people Thank you
Wey mamayeeeee zendiro eko be genzeb tekeflo yemaygegn muya new yastemarun Egziabiher rejim edme ke tena ga yistot kemalet lela min elalew tebarekulign 😘❤️💕💋
Mam you're very well respected woman and we all appreciate your hard work. However, people are crying out loud because of wass metad. Why would you advertise a fake product? Please don't let other people use your wonderful name. I mean if you started a business with Wass, ignore my comment but if I were you I would keep my name away from fake people as you are the most trusted person. Sorry if I said something that you don't want to hear.
በእውነት ትምህርቱ ሳይሆን ለሰው ያሎት አከባበር ብቻ በቂ ነው ጌታ የማያልቅ እድሜ ይስጥልን
ምን አይነት ነው የማያልቅ ዕድሜ......? እንዲህ ሚባሎ አለ እንዴ......?
እናታችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና አላህ ይስጣችን ወንድማችን አዳና ከልብ እናመሰግናለን
May God bless you today and always! You are such a knowledgeable woman and a true example of Habesha mom. We love you.
ተባረኪልን እናመሰግናለን።
ማዘርየ ሙያው ይቅረብኝ ፀባይሽ በቂነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
Enamesegnalen,,, fetari edmena tena ystsh🙏
ማዘርዬ ረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን.
Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people
Thank you
ebakoten ngaruge yhi metade sawude wuset yagagale way ngaruge
Go to school to learn Amharic , and then u can understand what she said.
ማሜዬ ቅነትሽ ብቻ ይበቃል እድሜ ጤና በዘመንሽ ሁሉ ይሁን። ውድድድድድድድድ
በእውነት ማዘር ፈጣሪ ይባርኮት እረጅም
እድሜና ጤና ይስጥልን🙏💚💛❤
እኛ እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
Thank you for the information adane, pass my salaam to your mom.
110 ye American
በጣም እናመሰግናለን የኔ እናት
ኢትዮጵያ በገባልን
ሀሀሀሀሀሀሀኢቲዮጵያ ምጣድ ጠፋ እንደ ወይ ጉድ ማማየ አናመሠግናለን አላህ ይጠብቅልን መልካም ሠወች ብዙ ተባዙ ደግሞ እናቴን ትመሥለኛለች ሥለምናፍቀኝ ያየኃት ይመሥለኛል
Kejerbam ayne eyawetaben nw Lene mene largew pls advice me
ለናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጉልበት ያበርታልን
God bless you mother and son! You help a lot of people with this valuable information.
Pastal forno
በጣም አመሰግናለሁ እናቴ
በጣም አመሰግናለሁ ሁሉ ለኛ የሚያደጉት ትህትናዎት ትህግስቱኦ በጣም እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ እድሜ እና ጤና ይስተዎት
እማየ እናመሰግናለን ግን አረፍ ብትሉ ሀሪፍ ነው ወገበወን ያመታል ተገትረው እጂግ እናመሰግናለን ውድድድድድ
you are very kind person God bless you I learned a lot of things
How the weight of Wess degital metade ? do have in Ethiopia how much the price in ethiopia thank you .
Nice advertisement. በጣም እኖዶታለን። Mothrer. Ontario.
Thank you mather❤❤❤❤
እናመሰግናለን ማማዬ እግዚአብሄር ይስጥልን
Why are there holes in the back of the Injera?
is the product have a market in addis ababa please could you inform to wasse to send his product to Ethiopia
እኔ፡የዋሥ፡ምጤድ፡ተጠቃሚ፡ነኝ፡በጣም፡ነው፡የተመቸኝ፡ኦን፡ላይን፡$160 የገዛት፡በጣም፡ተመችቶኛል፡ባለሞያውን፡እጅህን፡ይባርከው፡በሉልኝ፡እማምዬ፡በጣም፡እወዶታለሁ፡ቅን፡ኖት፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ያድሎት፡እናትዬ፡፡
ከይቅርታ ጋር ስልክሽን ላኪልኝ
ወይንየ በግዛብሄር ላኪልኝ ቁጥርሽን ወይንም ፃፊልኝ0523 373760
ሰት ነው ዋጋው
ኦን ለይን ስሙን ንገርልኝ ወይም ቁጡርሽን ለክልኝ
Mama.. I have a question. Back home metat biret aydelem . is this metad metal or shekla.?
Wow jabdukoo 😍😍😊
Tanx ማምዬ ፍቅር ሰላምሽን ብዝት ያድርግልን።።።።።ተባረኪ ከነቤተሰብሽ
Egzabher erjim edime tena ystiwot
እህታችን አዳነት በጣም እነመሰግናለን
thank you for educating us about Ethiopian cooking but I have one question do you know how to make elvet it has a white color
እማየ እናመስግናለን ኑሪልን ከምትለቂያቸው ትምህርቶች ሁሉ ብዙ ትምህርቶች ወስጃለሁ ደሮ መገንጠል አልችልም ነበር ኑሪልን
Thanks for the information mother
የዋሴ አድሬሱን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው እባኮወትን ማዘር
በቢጫ ቪዲዬዉ ላይ ፊት ለፊት ዱቅ አድርገዉታል እኮ? ነዉ ወይንስ በሬዴዮ ነዉ ፕረዘንቴሽኑን ያዳመጥከዉ?
Ok thanks more
@@Mirkuzz ክክክክክ
ዋጋውን ብትነግሩን ሀሪፍነበር እና የሚገኝበትን አድራሻውን
ምጣዱ አማዞን ላይ አለ።ማንም ሰው ኦን ላይን ማዘዝ ይችላል። ዋስ ምጣድ ከሌለ ነው እንጂ አዲስ ግሪል የሚል አማዞን ላይ አትቻለሁ።
አዲስ ግሪል እና ዋስ አንድ ነው?
ehtoch wdsawde gbtowale eske kale botaw ngrogn
Enatiye thank you enei yfelgalewu methadu yet new address enie uk aleku
በአዲስ አበባ የት ይገኛል?
Mama, is this methad made from clay or metal?
Betam enamesegnale MAMA safelalg neberqugn kechweden egezalwugn yorda TEKLESENBET ke France PARIS 😗🇪🇷👏👌
Thanks immaa❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍💌💌💌💌💌💌
ስላም ያገሬ ስዎች ስላማችሁ ብዛ ትርፍርፍፍፍፍፍይበልልሺ እባክሺ ገዝተሸ ላኪልኝ
mami thenks balashibat bota selamish bizitttt yibal
እንወዶዎታለን ማዘርዬ!!
mamaye tebarekelign achi bemalete ykirta edenate selamaysh new mitadun gesche atekakemu edat edehone gira gebtogn neber edmeshin yarzmew e.r
ማዘር ዋስ ምጣድን በ 3500 ብር ገዝተን እንጀራ አላወጣም እንጀራው አብሲት አንደበዛበት አህል ከላይም ከታችም አይን ያወጣል ለኛ አላሳመረልንም አንጀራውን ምን ብናረግ ነው የሚስተካከልልን ከይቅርታ ጋር
mnjn jnjh enam endeza eyehon techegereku 4000 Birr gezecha men lareg?
Eniem 3500 birr Gezuchie yihiew kelayim kesirum ayin bicha enjera ayawotam
Seada Kasim enam gera gebetognal benatesh eskahun eski yegezashebet hadesh awariyachew enam Addis neger kesemahu comment etsefeleshalehu
ማዘርየ የኔ ምጣድ እንጀራውን በታችም ኣይን ያወጣል ምን ማረግ ኣለብኝ፡፡ እባኮት በጣም ነው ያስጥላኝ፡፡ ስለ መልሶ ኣመሰግናለው
Haloo mother sile wass mitad yestun mabirarya betam enamseginaln.
selam tena hulu lerso emgalhu.thanks
❤❤❤❤❤❤
price????
thank you so much mother!!
እስራኤል ሀገር አለወይ ደግሞ በመጀመሪያው የሟሻል ወይ ከቻሉ መልሱን ይላኩልን አመሰግናለሁ
ዋጋው ስንት ነው ሳውዴ ይገኛል ወይ ማሜ
ewnet alemayehu 150€
ewnet alemayehu @ fded
@@mebrahtomyou3946 የት አሳውቂኝ
Shukran mama thank you my mother
እዲሜ እና ጤና ይስትልን ማዘርየ
ኢትዮጵያ ውስጥ የለም እንደ መግዛትእፈልጋለሁ
Wey mamayeeeee zendiro eko be genzeb tekeflo yemaygegn muya new yastemarun Egziabiher rejim edme ke tena ga yistot kemalet lela min elalew tebarekulign 😘❤️💕💋
ስልክ ቁጥሩን ፃፊልን
Hi እማማ አዳነች thank you
የምጣዱ Surface በምንድነው የተቀባ
ለምሳሌ በታፍሎን(Taflon) ከተቀባ የታፍሎኑ የመቅለጫ ወሰን(melting point) ስንትነው
እናመስግናለን እናታችን እውነትነው ምርጥ ምጥድነው
where is its data specification Voltage, Effekt etc?
Mamay betami new miwedis fetari edimana tena yistshi
የኔ ምርጥ እናታችህን እናመሰግናለን እንጀራ ቂጡው አይን ከሚወጣው። ለምድነው?
Yenem teyake new
ኢነመሰግነለን ኢማዬ
Mam you're very well respected woman and we all appreciate your hard work.
However, people are crying out loud because of wass metad. Why would you advertise a fake product? Please don't let other people use your wonderful name. I mean if you started a business with Wass, ignore my comment but if I were you I would keep my name away from fake people as you are the most trusted person. Sorry if I said something that you don't want to hear.
ውይ ማዘርዬ ተቸግሬ ነበር አመሰግናለን ተባረኩ
ማሚ ውዳ ተወዳጇ እናታች ማሻአላህ ተባረካላህ ደስየሚል ባሪ ባየው የማልጠግበው ፕሮግራም ነው የርሰዎ በጣም በጣም እናመሰግናለን
ማማ ሰላም ሁሉ ላቺ ይሁን ይህን ምጢድ የት ነው ያገኘሺው ሰኡድ አረቢያ ያለንው እዴት ነው የምናገኘው
ሌላው ጥያቄ ምጣዱ ሐይል ሲጨምር በሁለት በኩል አይን ያወጣል ኃይል ሲቀንስ አይን አያወጣም ይሄ ለምን ይሆናል፡፡
Zzzz mzmzm
ብዙዎች ግን ከስርም ከላይም አይን ያወጣል እያሉ ነው እና እሄንን ምን ይላሉ ማዘር?
ምጣዱ የተሠራዉ ከብረት ነዉ?
በጣም ጠቅሞናል ማማዬ ከልባችን ነው ምስጋና
🙏
እናታሽን እውነት ቃላት ያጥረኛል እናመሰግናለን እውነት ሺ ላይቅ መስጠት ብችል እንዴት ደስስስ ባለኝ
ማማዬ መቸነው ወደእስራኤል የሚደርሰው
Ok ይታጠባል ?በኢትዮጽያ ዋጋዉ ስንት ይሆናል?
👍👍👍
Mitadun gezaw gin bemin lamuwash?
ሰላም ዋስ፣ ኣንድ ትንሽ ችግር ገጠመኝ፤ የኔ የኤለትሪኬ ሃይል 220 volt ነው ለዚህም transformer 1500 Am gገዚቸ ነው። ታድያ ቢዚህ ኣስተካክየ ለሙጋገር ስጀምር ገና ሉማግላት ስጀምር ድምጽ ሰጠኝና ፊዙ ተቀቃጥሎ ቆመ። እንዴት ነው መሆን የነበረበት? ኣመሰግናሎህ። ተወልደ ሃብተ Finland Europe.
ወደ ሳውድ አረብያ ይላካል ወይ ? ላልተላከ የሚላክበትን መንገድ አመቻቹልን ልክ እንደ ዱባይ ሳውድ ተጠቃሚው ስለሚበዛ ግምት ውስጥ አስገቡልን
ሣውድ አለልሺ በአራት መቶሪያል ግን ግጥሙ የተያያዘነው አብሮ እደኛ አይቀመጥም ለብቻው
@@Toyb-ln9qv የት አካባቢ የሚገኝው
Qatar lalen endyt enagengilen mamay betam naw mefelegew
መም እኔ ኢፈሊገለዉ የለዉቲ ሱድ አረብያ መከ ዉስጥ ነኝ ዬት ይገኛል?
Mamaye betam enamesegnalen
Mothery mameshat aysfeligewum wey melet endegna hager be gomen zer mnamn?
ማዘር በጣም እናመሰግናለን እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ዴሴበር ከዱባይ ማከፋፈል ከጀመሩ የት አካባቢ እናገኛለን እቤት ድረስ መጥለብ እንችላለን??
እናመሰግናለን ማሚየ
በጣም እናመሰግናለን ማሜ ግን ሰኡዱ አረብያ ከለ አድረሻ ቢሰጡን ብዙ ፈላግ ነበረ
egezabiher yestewt
ማማዬ አዲስ ተመልካችሽ ነኝ። የምሰሪውን ምግብ በግምት ከሚሆን መለኪያ ብታበጂለት አስተያየት ነው
ማዘር ውይይይ ስወድሁ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን የባለምጤዱን ስልክ ቁጥሪ ላኩልን
እናመሰግናለን
Selam new enat endyt new lewz mekulat ychlal wey
I like it
በአዱሰ አበበ የት ይገኝል
ከእንጀራው ቂጥ አያሳምርም ሲባል ይታማል
Kesew atsmi mokri erassh bexam konjo new
Awo yabelashal
Ewenet new yenanem abelashebegn
ማዘረየእረጂምእድሜይስጥልንአመሰግናለሁ
ማም በጣም እናመሠግናለን ግን ኢትዮጵያ ሢገባ ንገሩን ዉሥ ምጣድ እሥከማገኝ በጉጉት እጠብቃለሁ
ከዱባይ ይገኛል?
Emamye Mitadu bemasesha mases yichalal wey?
Tihitina endet nesh? Ay aytamesim zim bilo new migagerew
Eshi emamye amsgnalhu tebarku
የት ነው እሚገኘው ኢቶጵያ ማለትነው የት ንገሩን ተው 💪
Usa, uk, 🇪🇹