የሕወሃት የስለላ መረብ ተበጣጥሷል | Nahoo Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 244

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +7

    Thanks for inviting this brilliant, brilliant, brilliant brother!

  • @mesfingmail4326
    @mesfingmail4326 2 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ሁሉን ደረጃ የጠበቀ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ሊማሩበትና ለአንድነታችን አስተዋፅኦ ሊሰጡ የሚችሉ ሐሳቦችና በሳል መልስ የተገኘበት ጥሩ ቃለመጠይቅ መሆኑን አረጋግጥላችሁዋለሁ ። ኢትዮጵያ አሸንፋለች ።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 ปีที่แล้ว +12

    This is very interesting/alarming wake up call for ETHIOPIAN Leaders from ground up! Your guest, Ato Girma, is very knowledgeable and informative. Thank you both.

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 2 ปีที่แล้ว +2

    A so amazing man, Mr.Girma !! Long live !! And, thank you so much Mr.Elias for inviting him !!

  • @solomonteshome
    @solomonteshome 2 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዮጵያዬ ስንት ድንቅ ልጆች አሏት? ግርማችን እንዳንተ አይነት በሳል ኢትዮጵያዊ ይብዛልን!!! አቶ ኤልያስ እናመሰግናለን!!💚💛❤

  • @mekedestura368
    @mekedestura368 2 ปีที่แล้ว +2

    ናሁ ቲቪ በጣም የሚገርም እና ገራሚ የሆነ ሰው ነው ያቀረብከው ግርማ ወልደማርያም he is an amazing man እንደገና አቅርቡት አንኳን የኢትዮጵያ ልጅ ሆነ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 ปีที่แล้ว +12

    I'm so proud of you Ato Germa🙏🏾🇪🇹🇪🇹👏👏💪💪

  • @adebekele
    @adebekele 2 ปีที่แล้ว +4

    One of the best show...thank you Nahoo TV.

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 ปีที่แล้ว +9

    Thank you for explaining us.

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much Girma and Eliyas !

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 2 ปีที่แล้ว +12

    The Ethiopian constitution needs to change. tplf changed the province of Ethiopia to regions 1) So Tigray will connect with Sudan so Tigray will have a border. 2) To divide Ethiopian people in to regions. We are one Ethiopia. We don't need to feel isolated by being called Oromia Region, Amhara Region, Tigray Region ..and so on. We should feel safe and comfortable to go and walk any where in Ethiopia. Because we are one Ethiopian. #NoMore

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 10 หลายเดือนก่อน

      Really?? One ethiopia

  • @Getu72
    @Getu72 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow What a show! Very very interesting really. Tks a lot Nahoo tv !! Begugut yemitebek tv show.

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 ปีที่แล้ว +5

    Ato Girma, may the God of Ethiopia grant you long life and bounteous health! ተባረክልን አቦ!!

  • @gere704
    @gere704 2 ปีที่แล้ว +10

    ETHIOPIA always LOVED BY GOD
    MR GERMA YOU ARE THE CHILD
    OF ETHIOPIA WE ETHIOPIAN PROUD OF YOU, TPLF IS GOING TO BE HANTED FOR THE CRAIME THEY COMITED IN ETHIOPIA.
    GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIAN

  • @tayewogederes5112
    @tayewogederes5112 2 ปีที่แล้ว

    Elias and girma This is w
    hat professional means.
    You invited one ofThe Best expert .
    Long live Ethiopia.

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks so much for your advice.
    All we Ethiopians have to consider to the advice pointed by

  • @haymenms
    @haymenms 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow!!! It is a great inteview!!!!

  • @samuelkassaye8616
    @samuelkassaye8616 2 ปีที่แล้ว +2

    Bro you are so nicely describe the truth

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 2 ปีที่แล้ว

    ግርማን ብዙ ሰው እናውቀዋለን እያሉ የመሰላችውን ሲናገሩ ሲፅፉ ስመለከት አዘንኩ በእርግጥ በቤተክርስቲያን አካባቢ በተፈጠረው ችግር ብዙዎች መጠላለፋቸው ሁሉም ያወቀዋል በዚህም ግርማ የራሱ አመለካከት ይኖረዋል ግርማም የራሱ ነገርግን ግርማን አላዋቂ አያሰኘውም ነገርግን ቀረብ ብሎ ለተመለከተው ወይም የፀጥታና ደህንነት እውቀትና ልምድ እንዳለው ለማወቅ የሚያውቁት ያውቁታል ነገርግን ዝም ብለን በጥላቻ በንቀት ሰውን መዝለፉ አግባብ አይደለም ግርማን ዝቅ ማድረግ( under estimate) ማድረጉ ያለማወቅ ይሆናል ለማንኛውም ግርማ በርታ።

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 2 ปีที่แล้ว +15

    ግሩም ነው የማያውቅ ይወቅ የሚረዳ
    ይረዳ መጀመሪያ እናት ኢትዮጵያን ከአውሬ መንጋጋ ማውጣት ማዳን ነው
    ወንድማችን ጠቃሚና ሀቃዊ ትምህርታዊ ገለጻ ነውና ሁሉም ለሀገሩ ለህልውናው ከመንግስት ጎን
    መቆም የግድ ይላል ።

  • @bereketadane9400
    @bereketadane9400 2 ปีที่แล้ว +3

    This guy is great. For those of you who claimed his a lair and who doubt his position get your self a medicine. His final speech is remarkable and very important.
    Thanks Elias
    Thanks Girma

  • @تياياستبابا
    @تياياستبابا 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም: እንግዳውም አቅራቢውም በጣም የሚደነቁ ናቸው: እናመሰግናለን

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 2 ปีที่แล้ว +16

    TPLF ኣብዛኛው ሰላይ ቄስ መስሎ በቤተክርስቲያን ውስጥ ነው የተከማቸው ለዚህም ምስክር በወሎና በስሜን ኢትዮጵያ የፈረሱትን ቤተ እምነት መፍረስ እግዚአብሔር ኣጋልጦኣቸዋል

  • @daneylkefla4610
    @daneylkefla4610 2 ปีที่แล้ว +22

    በጣም የሚገርም ኢትዮጵያን በደምብ የሚይውቅ አንደበተ እርቱ አመሰግናለው አዘጋጅንም እንግዳውንም።

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk
      Seriously, we know him here in London ….. so he is a big L…r . I mean people will find out soon . You need to find out before you interview someone.

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 2 ปีที่แล้ว

      @@ZA-ic1tb እውነት ችግር እንዳለብህ የሚታወቀው በየኮሜንቱ ስር እየገባህ ኮፒ ፔስት እያደርክ ምትሰጠው ኮሜንት ያንተን ውሸትና ቅናትን ያመለክታል ምናልባትም ሴት ከሆንሽ ያው ሰውዬው ሲታይ ወንዳወንድ ቆንጅዬ ስለሆን ስሩ ስትርመጠመጪ ወግጂ ብሎሽ ይሆናል

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว

      @@tgtg3082 lol , I like your comment.

    • @nesanetlehulum9046
      @nesanetlehulum9046 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ZA-ic1tb
      If you say he is a liar please elaborate, what exactly did he do. I don't know him so I am interested

    • @birhanuhabtea3671
      @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว

      They simply hate we kneq thos man how decent he os

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 2 ปีที่แล้ว

    Honest analysis thank you

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ ግርማ ወ/ማርያም ዛሬ ድረስ የችግራችን መሠረታዊ ምክኒያት(Root Cause) የሆነውን የትህነግ/የወያኔን ሴራና ተግባር ስለገለፅክልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @serguttekilaygebremedihen1706
    @serguttekilaygebremedihen1706 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙዎች ከዉየይቱ ይልቅ በሥድብ ላይ ተጠምደው ሳይ ገረመኝ ሰዳቢዎች ሎንዶኖች ናቸዉ ምን ያህል የሎንዶን አሉባልተኞቺን አብረን አየኖርን አንደሆነ ታዘቡልን አናዉቃቸዋለን ግን ለነሱ ከመመለስ ሰለግለሰቡና መልካም ስብና በማስረጃ ላሳይሽ አና መሰረት አልባ በግል ጥላቻና ቅናት አንደምሰድቡት መልካምና ንፁህ ሰዉነቱን ላሳይሽ ተሳዳቢዎቹ ሁለቱም ሲቶች ሲሆኑ አንዱም የወንድ ሴት ነዉ
    አቶ ግርማ ያላገዘዉ ይኖር ሎንዶን ላይ የማከዉን አንኩ
    ካርቶንስት አርቲስት አለማየሁ ተፈራ ሶስት ዓመት በላይ የፃፈዉን መፅሐፍ ማሳተም አቅቶት ሲያለቅስ ብዙ ሺ ፓውንድ ከፍሎለት የመጀመርያ መፅሐፉን አሳትሞለት ገብዘቡን ይዞ የጠፋበት ሰዉየዉ አለ በሕይወት ምስክርም አለን መጠየቅ ይቻላል ዛሬ በግርማ አርዳታ ተንስቶ ሁለተኛ መፅሃፉን አሳትሟል አቶ አለማየሁ በህይወት አለ መጠየቅ ይቻላል ሁለተኛ ደግሞ ቀጣዩን ኮመንት ያንበቡ...

  • @betterideas8479
    @betterideas8479 2 ปีที่แล้ว +6

    ህወሃት ከ1995 ጀምሮ የኢትዮጵያ 13 ጠቅላይ ግዛቶች ወደ 9 ክልሎች ቀይሮብናል። ትግራይን ከሱዳን ጋር የሚያገናኙ ወሰንም አልነበረም። ትግራይም እንዲመቻቸው ትግራይን ከሱዳን ጋር በወሰን የተያያዘች አድርገው ስለውልናል። ለምን? ይህ ከኮንስቲቱዩሽኑ ተነስቶ የኢትዮጵያን ካርታ ወደ ቀድሞው 13ቱ ክፍለ ሀገሮች እንደድሮው እንዲመለሱልን እንጠይቃለን።

  • @AbiyeKetema
    @AbiyeKetema 2 ปีที่แล้ว +1

    This guy is brilliant!

  • @honest241
    @honest241 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ወንድም ኬጅቢ አሰለጠነው ስራ ጀመረ አሁንም የሚናገረው በበፊቱ እንተለጀንስ መጠነኛ እውቀቱ የሚገምተውን ነው መረጃ እንዳለው እያደረገ የሚያወራው በነገራችን ላይ እጅግ ብዙ ኢትዮጵያዊ በኬጂቢ በጊዜው ሰልጥኖ ነበር በተረፈ ሳሙኤል ዘሚካኤል አንረሳውም ሿሿ

  • @birhanuhabtea3671
    @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว +4

    የለንደን ትግሬዎች አብደዋል በስድብ እራስለህን ጠብቅ ወንድማችን ስትመለስ

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว +1

      ብርሃኑ ግርማ ቡፋው ከወያኔ ትንሽ ገንዘብ ቦጭቀውለት የነሱን ወረበሎች ሰብስቦ ቤተክርስቲያን እንዲከፋፈል እንዲበጠበጥ ያደረገ ቀጣፊ ነው እዚህ ያሉ ነዋሪዎች በደንብ እናቀዋለን

    • @birhanuhabtea3671
      @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว

      አንተም ሰዉ ሆነህ ስለሱ ታወራለህ ጫትህን ቃም ሰዉ መስለህኘ ፈስ ወንድ ብትሆን በየሰዉ ኮመንት ስር አየተልከሰከስክ የንፁሃን ስም አታጠፋም ነበር ወረኛ የሸሌ ልጅ ነህ ሰዉየው ይችላል ከነመፈጠራችሁ የሚቃቹም አይመስልኘ አኔ የታዘብኩት በየሰዉ text ስር አየዞርክ kuli ሰዉ አንዴ ሀሳብህን ፃፍክ በቃ ምን ልትለዉጥ ነዉ በመሳደብ ያዉም በሐሰት የቀናና የሸርሙጣ ልጅ ብቻ ነዉ የሰዉን ስም አንደዉሻ አየዞረ የሚያነሳ ሎንዶን አናንተኛ አነወድሙ አላቺሁን ሰዉን አሸማቃቂ ምን ዉሻ ነህ በናትህ

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว

      @@birhanuhabtea3671 ስማ አሪሎ ግርማ ቡፋው ዝም በል አንተው እንደሆንክ እናውቃለን ዝም ብለህ አትድከም እምናውቅህ አንተን ማንነትህን ከማጋለጥ ወደኋላ አንልም ቀጣፊ

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว

      @@birhanuhabtea3671 kkkkk አይ የሰው ልክ አለማወቅ እንዳንተ አይነቱን ሽንትህ ጩርቅ እስኪል ነበር ማስገረፍ ማፈርያ

  • @bizuayehumereke3574
    @bizuayehumereke3574 2 ปีที่แล้ว

    Thanks you guys . Ethiopia wii win prevailed !!!!

  • @theblacklion2634
    @theblacklion2634 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዬጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @mimitamirat5082
    @mimitamirat5082 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ተንትኖታል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ 💚💛❤️🇪🇹🙌🙌

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful, impressive, impeccable discussion from both guy's. Astounding. Thanks guys!!

  • @alemzewdabebe803
    @alemzewdabebe803 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው ግን በሐገራችን ብዙ መሔድ አለብን

  • @በትረሙሴ
    @በትረሙሴ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጋዜጠኛ ኤልያስ በጣም ከሚደነቁ በሳል የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች አንዱ በመሆንህ እንኮራለን።

  • @lmgtube1096
    @lmgtube1096 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ!

  • @truth7844
    @truth7844 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርማን ከብዙ አመት በሁዋላ ለማየት በመቻሌ በጥም ደስ አለኝ። ባልደረባየና ጉዋደኛየም ነበር ጎበዝ፣ ተግባቢና ከሱስ የጸዳ ነበር፣ አገሩን ለማገልገል እየሞከረ ያለ ይመስለኛል ፣ እግዚአብሄር ይርዳው።

    • @MyD1010
      @MyD1010 2 ปีที่แล้ว +1

      እውን ይህን ሰቅ ያውቁታል?

    • @birhanuhabtea3671
      @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว

      @@MyD1010 አኔም አብዝቼ አውቀዋለሁ

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam deep yehone ewoket ato germa alachewo nigegerachewo chewa new bereta naho thanks be germaye gen am impressed

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥልቅና ረቂቅ አመለካከት እናመሰግናለን ወንድማችን ግርማ። ባለን ሁሉ ኃይልና ዕውቀት ተጠቅመን ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ሰርተን እንለፍ።

  • @saidbeshir3154
    @saidbeshir3154 2 ปีที่แล้ว +4

    የምትለው ሁሉ ትክክል ነው ነገር ግን ህዝባችን የትግራይ ወንበደዎችን በአይምሮው የበላይ አድርጎ የመቀበል ችግር ይታያል ለኔ እንደሚሰማኝ በአማራ ክልል ምንም አይነት በቂ ዝግጅት ባያደርግም በቅፅበት አይምሮው አልጠቃም ብለው በነርሱ ላይ እርምጃ የወሰዱ ገበሬዎች የማንረሳቸው አሉ ሁሉም የአማራ ህዝብ እንደነዛ ጀግና ገበሬዎች መሆን አለበት በተለይ የአማራ ክልልን እንመራለን የሚሉ ህዝባቸውን ሊያነቁ ሊያስተምሩ እነርሱ ማለት ምንም ማለት እንዳልሆኑ እያንዳንዱ አማራ ሴቱም ወንዱም ሊያውቀው ይገባል !!!!

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 2 ปีที่แล้ว

    Elias you did great job with manner, patience and displine.
    Ato Girma very detail going through the root and role of intelligent for the country you mentioned very well.
    I wish I would like to know how old?

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 2 ปีที่แล้ว

    የወያኔ የጥንካሬ ምንጭ የትግራይ ህዝብ ሳይሆን (ነብሳቸውን ይማረውና፥ ጀግናው ፕ/ር አስራት ወልደየስ እንዳሉት) ሆዳም ኣማሮች ናቸው።

  • @Alex-un5ro
    @Alex-un5ro 8 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 ปีที่แล้ว

    I think the best option is how Ethiopian Nationalities live together and bring prosperity.

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 ปีที่แล้ว

    Thank You 🙏🏼 so much to see someone that have burning desire for sovereignty of Ethiopia. I always wonder what made them to wanting destroy Ethiopia so bad I can understand the foreign interests but the TPLF how could the Tigray people don’t know all this?
    The question is how can we trust this groups have not infiltrated through the government we’re still in danger. Since there’s outside interest that’s supporting this agenda.
    We definitely have to change the school curriculum children’s test raised the importance of having a country knowing who they’re.
    TPLF nightmare is a never ending!
    May god help and protect Ethiopia!
    Unity is everything!
    🙏🏼🟢🟡❤️

  • @wendelema3236
    @wendelema3236 2 ปีที่แล้ว

    ናሁ መልካም ለሐገር የምትሰጡት ያገር ጉዳይመቀጠል አለበት።

  • @theblacklion2634
    @theblacklion2634 2 ปีที่แล้ว +2

    You are right!!! People ,not knowing the difficulties of situations, are close to criticize !!!

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 2 ปีที่แล้ว +12

    I like the interview, how old is Mr Girma? he looks v young. He said he used to work for Ethiopian security during the Derg regime, 35 y ago?

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you good question…. we know him here in London ….. so he is a big L…r . I mean people will find out soon .

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +1

      He looks so young... If he worked at the end of derg time as a graduate, he may be 21, 22....add 30 years since derg... He could be 52.
      He is fit... Above all he is brilliant son of mither Ethiopia 🇪🇹

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 2 ปีที่แล้ว +1

      Yes indeed he used to work for derge security what is your problem guys ?

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samuelnegash5663 I think he is telling the truth, it must hurt!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 2 ปีที่แล้ว

      Shut up ,and listen you may learn something !!!!ስለ እድሜው ከምትፈትል...

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 ปีที่แล้ว

    Waw 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @wendelema3236
    @wendelema3236 2 ปีที่แล้ว

    ትደነቃላችሁ በርቱ።

  • @tizi77
    @tizi77 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 2 ปีที่แล้ว +4

    Have I seen this guy on a different media, wearing an eye glass, answering questions related to the killing of amhara officials on sene15?

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ በሳል ውይይት ነው ያደረጋችሁት፡ ግን አቶ ግርማ ወልደ ማርያም፡ ስለ ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ጽጌ የተናገረው ትክክል አይደለም፡ የደበቀው ነገር አለ ወይም ስለጉዳዩ ምንም ነገር አያውቅም።

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም!!!? ቃለ መጠይቁን የምታቀርብለትን ሰው የኋላ ታሪክና ማንነት በውል ታውቀዋለህ ወይንስ እንዲሁ ለሾውና ለዝና ያህል ነው!!!?

  • @Alex-un5ro
    @Alex-un5ro 8 หลายเดือนก่อน

    Everybody should know

  • @Abni77
    @Abni77 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ኤልያስ ከግርማ ወልደ ማርያም ጋር ጥሩ አይነት ቃለ መጠይቅ አድርጋችኋል ባጠቃላይ ። ነገር ግን አንድ ትንሽ ቅሬታ አለኝ እሱም ስለ ኢንተለጀንስ ባደረጋችሁት ላየ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን የቀድሞ የኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ላየ ያለህ ጥርጣሬ ገርሞኛል ለምን ብትል አሁን ያለውን የኢትዮጵያ መንግሥትን እንዴት እንዳየኸው አልገባኝም ዘመን እኮ ረቅቋል ማን ምን እንደሚሰራ መንግሥት ጠንቅቆ ያውቃል ባጭሩ ስለ ሀገር ፍቅር ግርማ ገልጿል ግን ያንተ ጥርጣሬ በደርግ ስለነበረው የኢንተለጀንስ አሰራር ነው ለምሳሌ የተስፋዬ ወልደ ስላሴ ይሰራ የነበረው ለሲአይኤ መሆኑን ገልፀህልናል እሱ ከስሩ የሚመጣለት ማስረጃዎች ከጣላቸው እንዴት ተግባራዊ ሊሆን ይችላሉ ?
    ለማንኛውም ጊዜዎች ባለፉ ቁጥር ቴክኖሎጂ የዛኑ ያህል እያደገ ነው የሚሄደው እና እኔም በዚህ ለውጥ ባጭር ጊዜ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንተለጀንስ አደረጃጀት አድናቂዎች አንዱ ነኝ ።
    ይህን ስልህ ግን የማንም የፖለቲካ ድርጅት አባል አለመሆኔን በእግዚአብሔር ስም በእውነት አረጋግጥልሃለሁ ። በርቱ

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ኤልያስ የሚገርም ውይይት ነው፣ እድሜ ሰጥቶን ብዙ ጉድ እየሰማን ነው። በርታልን ወንድማችን ምሁራዊ ውይይት ነው።

  • @alemzewdabebe803
    @alemzewdabebe803 2 ปีที่แล้ว

    ይገባኛል በአማራ የተደረገው ግፍ ለአንድነት የቅመ ይሸንፋል

  • @robelalemseged9285
    @robelalemseged9285 2 ปีที่แล้ว

    ናሁ tv የትግራይ ህዝብ የማጥፋት ሚና አላቹ

  • @habtamuteshome5753
    @habtamuteshome5753 ปีที่แล้ว

    Wow am very surprise by his potential
    አንድም ውሸት የለበትም እያንዳንዱ ጥያቄ እና መልስ በብስለት እና በእውቀት የተናጠች የነጠረ ነው

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 2 ปีที่แล้ว

    I believe Mr girma is talking about divisive issue not about constructive criticism

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 2 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ግርማ እድሜያቸው ስንት ቢሆን ነው የደርግ ዘመን የደህንነት መስሪያ ቤት ሠራተኛ ሊባሉ የቻሉት ? በተለይ ፕሬዝዳንት መንግስቱ የሚያውቃቸው ሰራተኛ ሆነው በአሁኑ ጊዜ በስልክ መነጋገራቸውን ሲነግሩን የእድሜያቸው ጉዳይ ገርሞኛል ። እርሳቸው ወይም እርሳቸውን የሚያውቃቸው ሰው ካለ ቢነግረኝ ደስ ይለኛል።

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +5

      ሰራተኛ ሳይሆን ተባባሪ ነበር ቃልኪዳንየልጁ ስም ነው ውሸታም ነው እሱንሚድያ ላይ የሚያቀርብ ሚድያ ከሱ የማይሻል ውሸታም ዮ ቲዩብ ነው

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว

      Thank you good question…. we know him here in London ….. so he is a big L…r . I mean people will find out soon .

    • @ambayeambo4629
      @ambayeambo4629 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ZA-ic1tb በደንብ የምታውቁት መረጃ ካለ እንደዚያ አይነት ሀፍረተቢስ ወረኞችን አፍ ማዘጋት በጣም አስፈላጊ ነው። ደጋግሞ ኮሌኔል መንግሥቱን በስልክ ማነጋገሩን ሲያወራ አጅግ ነው የገረመኝ። ኮሌኔሉ ምን ያህል ቢያውቁት ነው መልስ የሚሰጡት ?

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ambayeambo4629 ምን : መሰለህ : ትክክል ……: ግን : የጠያቅው : ጉዳይ : ነው : በደንብ : ስለሰውየው : አጥንቶ : መጠየቅ : ያለበት ........ አባቱ: በርግጥ : የቤተመንግስት : ተቀጣሪ: ነበሩ ....እስቲ : ለንደን : north end road የሚባል : አካባቢ: ወይም: west London around Sheperdsbush area ስለግለሰብ : መጠየቅ: ነው .. ግን : ክፉት : የሌለው : ውሸት : ነው: የሚዋሸው: እኔና: ጋደኛቼ : እንስቃለን ....... በዚህ text የምያልቅ: አይደለም .....ክክክክክ

    • @birhanuhabtea3671
      @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว

      @@genetseyoum5225 ቢያንስ አውቀሽው ብተወሪ ይሄነ ከቄስ ብረሃኑ ገረዶች አንዷ ትሆኛለሽ ለቄስሽ አስቤዛ ሁሉ ስንሠጥ ከነበርነው ነው ገርምሽ አውቀናችኋል እንደበፊቱ ዝም አንልም ሃሰተኛ

  • @knone2484
    @knone2484 2 ปีที่แล้ว +1

    ሆዳሞቹ ያልካቸው ወንድሜ ክደቱ አያሌው ግብፅ360 ኤርሚያስ እስከነ ጀልዎቻቸው ሌሎችም የናት ጡት ነካሽዎች!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመናገር የሚያስፈራ ለመስማትም የሚያስጨንቅ ነገር ነው።
    የኢትዮጵያ አምላክ አመድ ያድርጋቸው።
    እነሱ የትግራይን ህዝብ አይወክሉም።
    ትግራዮች ከሌላው ዜጋ የበለጠ ተጎከድተዋል😭😭😭😭😭

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ህዋሀትን ከስጋት ነጻ ማድረግ ያልቻለውን ብተች ይሻላል ።ኦነግ ሽኔ ማነው ?
    ለምን አማራ በክልሉ ጭምር ይታረዳል ?
    ለምን እርዳታ ተጎጂው በአካል ቀርቦ ሲረዳ አይታይም ?
    በአረብ አገር እየተሰቃዩ ስላሉትስ ምን እርምጃ መንግስት ወሰደ ?
    ብዙ ተደራሽነት።
    መንግስት ካለ ይሄንን ለማጥራት ይስራ እንጩህ ።

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 2 ปีที่แล้ว

    አብይ እኮ ከምንም ነው እንደ አዲስ ተቋማትን የገነባው። ትግሬዎች በጠላትነት የፈረጁት ሀገር።
    አቶ ኤልያስ እና አቶ ግርማ እጅግ እናመሰግናለን

  • @bashay8350
    @bashay8350 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው በድርግ ዘመን የትኛው ቢሮ በማ ስር ነው ሰራው የሚለው በስሩስር እነ ማን ነበሩ እኔ ይህንን ሰው አላውቀውም ይቀባጥራል ።

  • @bhailemariyam4625
    @bhailemariyam4625 2 ปีที่แล้ว

    አ ቤ ት ስትጣፍጡ። ማር:ማር:ብሎኝ:ያዳመጥኩት።
    በርቱ። በርቱ በርቱ..........

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 2 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ግርማ
    በትትክል አስቀምጦታል የአሁኑ አንገብጋቢ ጉዳይ አገራችንን ከነዚህ ከሀዲው ጁንታ ማዳን ነው:: ከዛ ለሁሉም እንደርስበታለን

  • @birhanuhabtea3671
    @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว

    መቼ ይሆን አስተያየት በውይቱ ላይ አተኩረን የምንሰጠው ገለሰቡ ላይ ለነገሩ እውቀቱ ከሌለን ምን ይደረጋል በግሌ በጥያቄና መልሡ ረክቻለሁ

  • @sks9666
    @sks9666 2 ปีที่แล้ว +3

    If you see something say something,each citizen,please.

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 2 ปีที่แล้ว

    ithink he is refering about the intelegence dep only . He is very aware of how the important of intelegent office .

  • @serguttekilaygebremedihen1706
    @serguttekilaygebremedihen1706 2 ปีที่แล้ว

    ሌላው የዚህ ወንድም ደግነት 2013 አንድ የሚታወቁ አናት ሞተዉ በሁለት በተክርስቲያን ለሬሳ መላኪያ ሲሰበሰብ ዉሎ ቢቆጠር 500 ፓዉንድ አንክዋን የማይሞላ ሳንቲምና አምስት ፖዑንድ በመሆኑ አዝነንና አፍረን ግራ በተጋባን ሰዓት ይህ ወንድም ሰምቶ በመምጣት ያስከሬን አና ዓብሮ ለሚሄድ አንድ ሰዉ የሚሆን ገንዘብ ሰጥቶን አኚህ አናት መሸኘታቸዉን የኮምንቲው ሁሉ መሪዎች ያቃሉ አንዲሁም አይነት ወንድምን የምታሸማቅቁበት ምክነያት ቅናት ብቻ አንጂ esu ሰዉ ጋር ደርሶ አያዉቅም ነዉር ነዉ ትልቅነት አይደልም ሰዉን ፈፅሞ ባልዋለበት ማዋል ግጭቱ ይታወቃል ቤተክርስቲያን ቦርድ አይሆንም ነዉ በሕግም ተሸንፋቺህዋል በቃ move on simple ምድረጫታም አይ..

  • @Mekos853
    @Mekos853 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ግርማ በአሳምነው ፅጌ ላይ የተሰራውን የሃሰት ደባ ብትነግረን ጥሩ ነበር።

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว

      Meka ምንም የሚያቀው ነገር የለም የገዛ አባቱ የሚያፍርበት ውሸታም ቀዳዳ ነው

    • @birhanuhabtea3671
      @birhanuhabtea3671 2 ปีที่แล้ว

      ለንደኖች እንዲህ የወረዳችሁ ናችሁ እጅግ ስለምናቀው እንዲህ ካላችሁ ታሳፍራላችሁ

    • @tizi77
      @tizi77 2 ปีที่แล้ว

      @@melekieamare4733 u know bis father plz tell me about him 🤷‍♂️ sew betam silemitawkew sew eyawera siwash endemesmat migerm neger yelem .Abetu miyafribet 😂😂 shame on u kinat bicha lela adelem endih miyategachihu

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว

      @@tizi77( አሪሎ ) ከአነጋገርሽ ብቁ ሰው ስላልሆንሽ ላንቺ መልስ የለኝም

  • @ellad.1707
    @ellad.1707 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው ደ/ር አብይ አሕመድ ስብሐት ነጋን ፈታቸው????🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mulatdemeke7031
    @mulatdemeke7031 2 ปีที่แล้ว

    አገራችን የገጠማትን አደጋ እንደ አቶ ግርማ ጠንቅቆ የሚያቅ ብዙ ሰው ባለመኖሩ ህዝብ እየተወናበደ ነው::

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 2 ปีที่แล้ว

      ብዙ የሚያውቁ ሰዎች አሉ ኢትዮጵያ ብዙ የሚወዱዋት ልጆች አሉዋት ግን ምን ያደርጋል በዛው ልክ ምቀኛም አሉዋት የሚያውቁትን ለማያውቀው ለማስረዳት ሚዲያላይ ሲወጡ ምቀኞች ከስር ከስር የገቡ ያን ሰው አንገት ለማስደፋት ሲጥሩ ይስተዋላሉ ይሄ ሰውዬ የተገር ምንም ክፋት የላውም ነገር ግን 2ሰዎች በየኮሜንቱ እየገቡ ያራግባሉ በጣም ነው የገረመኝ ማበረተት ሲገባን ሰውን ለመጣል መሞከር እኔም እንዳነት ነው የተረውት ሕዙቡ ያላወቀ ብዙ ነገር አለ

  • @mrt6925
    @mrt6925 2 ปีที่แล้ว +3

    I got nothing from this guy, anybody can say this. I was expecting more and he got nothing to talk about. You just wasted my time. Bro

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 2 ปีที่แล้ว +2

    ለትግራይ እያለ እያስመሰለ ሀገር ሲመራ ቢቆይም ለትግራይም አይሆንም ።እጅግ ሲበዛ እራስ ወዳድ እና ለጥቅሙ ብቻ እየሰሩ ያለ ቡድን ነው ።

  • @menelikanteneh6637
    @menelikanteneh6637 2 ปีที่แล้ว +1

    Is this guy the one who went back home and did all the dirty work before the killing of Dr. Ambachew and General Asamnew ?

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 2 ปีที่แล้ว +4

    Totally wrong and untrue......

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว

      You are right.
      we know him here in London ….. he has a nickname . I mean people will find out soon .

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 2 ปีที่แล้ว

    Game over TPLF!

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 2 ปีที่แล้ว

    የአጋሰሱ መብዛት !

  • @abelfita361
    @abelfita361 2 ปีที่แล้ว

    በተለይ በኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ፣ ደምቢዶሎ ና ጊምቢ ውስጥ በ1977 ዓ.ም በረሃብ አማካይነት ከትግራይ ተሠደው የመጡ ና ለአመታት ተዋልደው ቋንቋውን ተናጋሪ ልጆቻቸው ዛሬ የህወሓት ሠላዮች በመሆን የኦሮሞ ወጣቶችን በማሳፈንና በማስገደል ቆይተው አሁን ደሞ ተመሳስለው ሸኔ ሆነው መተዋል ። ማህበረሰቡ በከፍተኛ ንቃት አካባቢ ውንና ተቋማት ን የኔ ነው በሚል ስሜት ከተልከስካሽ ተባዮች መጠበቅ ይኖርበታል ።
    ወጣቱ ከእጁ እስከ ሆዱ ድረስ ማሰብ የትም እንደማያደርሰው ማወቅ ና በሆዱ ባለመገዛት ሀገራዊ ወታደር መሆን ይጠበቅበታል ።

  • @yokishmedia
    @yokishmedia ปีที่แล้ว

    የካድሬ ፕሮፓጋንዳ ነዉ ሚመስለዉ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ አረ እባክህ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅን ምክንያት ፈልገህ አምጥተህ ብታሽልን ሀብታሙም ጋር ፕሮግራማችሁ ቢቀጥል

  • @addiswengel15
    @addiswengel15 2 ปีที่แล้ว

    AWO ewont newe.

  • @aneqaqi
    @aneqaqi 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሳኝ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት እናመሰግናለን። መጨረሻ ላይ ስለ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች የሰጠው ምክር ጠቃሚ ነው። ጋዜጠኛው ግን ትንሽ Rude ሆነሃል። ሀሳቡን ብትቀበል የሚጠቅምህ አንተም ሌሎችንም ነበር።

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰለ ግርማ ማንነት ስታውቁ ያመሰገናችሁትን ያህል ትወቅሱታላችሁ ኢትዮጵያውያን ውሸትና እውነት ለመለየት እውቀት የለንም ስለ ህወሃት የሚያወራው ሁሉ ማንኛውም ሰው የሚያውቀው የአደባባይሚስጥር ነው

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว

      @@genetseyoum5225 ትክክል ብለሻል ይሄን ቀጣፊ ዉያኔ ለታክሲ መስሪያ ሊመዚን መግዛት ሳይሆን ተከራይቶለት እንዲሁም ፉል ቤት እሚከፍትበት ትንሽ ሳንቲም ቦጭቆለት ቤተክርስቲያንን በወያኔ ቅጥረኞች ሲያምስ የነበር አሁን እነሱን ሲኮንን መስማቱ በጣም ነው የሚገርመው ደህንነት ውስጥ ትልቅ ቦታ ነበረኝ በውጭ ስለላ ላይ እሰራ ነበር ዩኤን ከሚያቃቸው ግንባር ቀደም ሰዎች አንዱ ነኝ እያለ ሲቀጥፍ በጣም እንስቅ ነበር ለዚህም ነው ግርማ ቡፋ የተባለው መንግስት እኮ ይሄ ሰው ደህንነት ውስጥ ቁልፍ ቦታ ከነበረው ፋይሉን ማውጣት ይችላል የepda ልኡካን ሲያዙ የደህነነት መርማሪዎችን እየመራ እሱ ከያዛቸው በወቅቱ ሰበር ዜና ነበር ማስታወቂያ ሚኒስተርም መረጃው ይኖራቸዋል በወቅቱ ደጃዝማች አሰጋኸኝን ጨምሮ ጋዜጠኞች አንድ ብሔራዊ ቲያትር ውስጥ የሚሰራ እንዲሁም የተሰበሰቡበት ቤት ባለቤት በርካታ ሰዎች ተይዘው ነበር ያልገባው ሰዎቹ መንግስት እርምጃ ወስዶባቸዋል ያ ማለት እጁን በደም ታጥቧል ስለምን እንደሚዋሽ እንኳን የማያውቅ ከንቱ ብላሽ ሰው ነው እንዲህ አይነት ቦታ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ያውም የሰው ደም የተነካካበት ቢሞቱ ማንነታቸውን አያሳውቁም በወቅቱ በወጣው የደህንነት መጽሄት ላይ ስማቸውም አልተጠቀሰም ይሄ ቀዳዳ እኔነኝ እመራ የነበረው ብሎ ሲያወራ ለህይወቱ አደገኛ መሆኑን እንኳን እማይረዳ ደነዝ ነው ግርማ ቡፋው እስቲ እንደለመድከው ስምህን ለውጠህ ደጋፊ ለመምሰል ለመሳደብ ተዘጋጅ ኢሄኔ ብዙው የድጋፍ የማጽናኛ ጽሁፍን አንተው እራስህ ነው የምትጽፈው በእውነቱ በጣም ማፈሪያ ደነዝ ዜጋ ነህ

    • @aneqaqi
      @aneqaqi 2 ปีที่แล้ว

      @@genetseyoum5225 አዎ እኔም ተጠራጥሬዋለሁ እሱስ፣ በተለይ ህወሀቶችን በተደጋጋሚ የሚሳደበው ነገር አለቅጥ እነሱን ነቃፊ መስሎ እንዲታይ ያደርገኛል ብሎ ያሰበ ይመስለኛል።

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው አቶ ግርማ እናመሰግናለን እንዲሁም አቶ ኤሊስ ተባረኩው ✊ኢትዮጵያ ታሸንፋለች✊✊✊✊✊💪💪💪💪ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ አሊ ምርጥ የኢትዮጵያን መሪ ነው እንወድሀለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @sintayehuwondmsigegn6494
      @sintayehuwondmsigegn6494 2 ปีที่แล้ว

      Hey, don't mixed up with the so called P.M Aby Ahmed, who used to work for TPLF in ENSA, he still responsible for current situations in Ethiopia...

  • @robelalemseged9285
    @robelalemseged9285 2 ปีที่แล้ว

    ባንዳ ነህ ማለት ነው አዬ የባንዳ ዘር ነገር 😂😂

  • @meretwork
    @meretwork 2 ปีที่แล้ว

    abiy ersu (insa) wana selaye yeseleten selay yebalal esum yenageral tadiya yehen hulu ayaqem?qedem belo Amharaw taqat yemitebeqew kehon lemen asqedemo lemadan altesrm?ahunem Amharaw erasun endayaden eytesera new lemen danu elehe yalew endal new teteqe feta beqa mute anten sayehon lem meretehen new aymeselem?

  • @amywild9328
    @amywild9328 2 ปีที่แล้ว

    አረ እባክህ ጋዜጠኛው ጠያቂው እንቅል ይዞሀል ? አይኔ ነው ? ወይስ ተኝተሀል ?

  • @435jbhnnlooigfj
    @435jbhnnlooigfj 2 ปีที่แล้ว

    Men yemil metsehaf newe yesafewwe ? Yemiawek kale

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 2 ปีที่แล้ว

    where is Girma? can you tell him
    Sebehat and TPLF leaders are released from prison 🤔🤣

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ውሸታም ቃለ መጠይቅ የምትደርጉት ሚድያዎች እናንተ ራሳችሁ ከሱ የማትሻሉ ናችሁ

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደ አንተ አይነት ነፈዞች ማንም ያወራውን የምታምኑ ተባባሪ ነበር ይህ ውሸታም እነ አሳምነውን ያስገደለ ባንዳ ነው አንተ እምነው ቀፎ

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว +2

      ገነት ትክክል ብለሻል ይሄ ቀላማጅ ሌባ መቼ ይሆን ውሸት የሚያቆመው በጣም የሚገርመው ዐይኑን በጨው አጥቦ ሲቀርብ አለማፈሩ ነው ከወያኔ ጋር ወግኖ ትንሽ ገንዘብ ወርውረውለት የብሪክስተን ዱርዬ ገዝቶ ሲበጠብጥ የነበረውን ማንም አይረሳለትም ሌላው የዛሬ ሃያ ዐመት በፊት ለተራቡት ወገኖቻችን የተሰበሰበውን ገንዘብ በራሱ ፍቃድ በነጻ ነው የሚዘፍኑት ብሎ ለንዋይና ለባንዱ ከስድስት ሺህ ፖውንድ በላይ መስጠቱ ሌላው ሌባ አለባቸው አንድ ሺህ አምስት መቶ ፖውንድ መውሰዱ እሱም እንዲሁ በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ እንደወሰደ ኮሚቴ ውስጥ የነበርነው በደንብ እናውቃለን ሻምበል በላይነህ በገባው ቃል መሰረት ተጀምሮ እስኪጨረስ ከአሜሪካ የራሱን ትኬት ገዝቶ ያለምንም ክፍያ ተጀምሮ እስኪጨረስ ላደረገው አስተዋጽኦ ሊመሰገን ይገባዋል ስስታሙ ንዋይ ግን ባለቀ ሰዐት መቶ ሶስት ዘፈን ዘፍኖ ሶስት ሺህ ፓውንድ ሲወስድ በወቅቱ ኮሚቴ ውስጥ የነበርነው በጣም አዘንበት ባንዱም እንዲሁሶስት ሺህ ፓውንድ ወስደዋል ይህ ግርማ ቡፋው በመባል እሚታወቀው አንድ ወቅት ክርስትና ላይ ተገናኝተን ስለደህንነት ባለስልጣን መሆኑን ሲወሸክት በወቅቱ አብረውን የነበሩት አረጋዊ ደህንነት ውስጥ ቁልፍ ቦታ የነበራቸው ሰው በትዝብት ሲመለከቱት የነበረው አይረሳኝም ይሄ ከሴቶች ጋር ቡና ሲጠጣ ያደገ አቅሉን የሳተ ሃሜተኛ የደህነነት ባለስልጣን አይደለም ምናልባት ተላላኪ ሆኖ መስራቱንም እጠራጥራለሁ አባቱ በሻምበል ከበደ ስር የመንግስቱ ሹፌር ነበሩ ይባላል ይሄ ቀዳዳ በዛን ሰዐት ዕድሜው በጣም ልጅ ነው epdaን ብስውር እየመሩ የመጡትን እነደጃዝማች አረጋኸኝ አርአያ የሚመሩትን ቡድን ከአሜሪካን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ሲያዙ ቡድኑን እኔ ነኝ እመራ የነበረው ብሎ ሲቀደድ እኚህ ስማቸውን መጥቀስ የማልፈልገው አረጋዊ ትዝብታቸው ሁሌም አልረሳውም አውርተናልም ሕዝብ ደህንነት በወቅቱ ያወጣውን መጽሄት በደንንብ አንብቤዋለሁ ዜናውም ቀኑን ሙሉ ሲነገር ነበር እርግጠኛ ነኝ መጽሄቱ ሕዝብ ደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥ ሊገኝ ይችላል ሌላው በወቅቱ ለደርግ ደህነነት ወሬ ያቀብል የነበረው ከለንደን እንደሆነ መፅሔቱ ላይ ይገልጻል ይሄ የውሸት ቋት ለገንዘብ ሲል የሚያፈነድድ ለማያቁት ትልቅ ሰው ይመስላል እውነቱ ግን ሌላ ነው እንዲህ አይነቱን አለሌ ስድ ውሸታም ማየቱ እሚቀደደውን ውሸት መስማት ያማል

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ የepda አመራር ቡድን ልኡካንን ይመሩ የነበሩት ደጃዝማች አረጋህኝ ሳይሆን ደጃዝማች አሰጋኸኝ አርአያ ተብሎ ይነበብ ሌላው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ቃለመጠይቅ ከማድረጋችሁ በፊት ብታጣሩ ይመረጣል ይሄ ሕዝብን ማሳሳት ነው ባጠቃላይ ይዛችሁ የቀረባችሁት እውነትነት የሌለው ከሃቅ የራቀ መረጃ ነው

    • @tedted8833
      @tedted8833 2 ปีที่แล้ว

      ቅማላም የሌባ ዘር ትግሬ ጥፊ ከዚህ ይሄ ኢትዮጵያኖች ብቻ ነው የሚመለከተው

    • @melekieamare4733
      @melekieamare4733 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tedted8833 ስማ ለእንዳንተ አይነት አሪሎ መልስ መስጠትም አያስፈልገኝም ነበር ይልቅ የውያኔ ወረበሎችን አምጥቶ ቤተክርስቲያንን ሲያምስ የነበረው ግርማ ቡፋ ነው። ሌላው እኔ እንዳንተ በዘር ያበድኩ አይደለሁም ይሄንን የወረደ ንግግር የምትናገረው እንደለመድከው እራስህ ግርማ ቡፋው ነህ ካልሆንክም አምሮህ እንዲሰራ አርገው በወያኔና በትግራይ ሕዝብ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ ዝም ብለህ ለወያኔ ሳይሆን ለጨዋው ለማንኛውም ዜጋ እኩል አክብሮት ነው ያለኝ የወያኔን አይነት ባህሪ ያሳየኸው አንተው እራስህው ነህ ማፈርያ

  • @bezyaaa
    @bezyaaa 2 ปีที่แล้ว +1

    Brother, I don’t think u really get what or purposely don’t want to understand what the guest is saying at the end . Ditto say it but u r biased or have your own agenda against the current government.(I said this because I hear ur analysis on other media too). God help Ethiopia as our interest is everywhere

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በሳል የሆነ ኢንተርቪው ነበር ተጋበዡ በዕድሜ ልጅ ይመስላል ግን ታላላቅ ሰወችን አንስቶ እንደነ ዶክተር አስማማው ቀለሙን ዓይነት ሰዎችን ሲያነሳ ገረመኝ!!ብዙ ያላወቅነው እና ሐገሪችን ያልተጠቀመችበት ሰው ነው!!

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +2

      ከደህንነት ስዎች ወሬ ለቅሞ ነው የሚያወራው ደህንነት ሰራተኛ ሳይሆን ተባባሪ undercover የሚሰራ ነበር ቃልኪዳን የልጁ ስም ነው የተስፋዬ ወልደስላሴ ወይም የዶ/ር አስማማውን ማንነት ለማወቅ የተለያዩ ቃለመጠየቆችን ማዳመጥ ነው

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 2 ปีที่แล้ว

      @@genetseyoum5225 ምነው ልጁን ካንቺ ነው እንዴ የወለደው በየኮሜንት ስር እየገባሽ የልጁ ስም ነው ምትይው

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tgtg3082
      We know him here in London….. west London area .
      Don’t think in wrong way . We all love our country Ethiopia.
      But the truth will come out soon.
      He is pathological liar !!!

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 2 ปีที่แล้ว

      @@ZA-ic1tb የትም ይኑር እሱ የኔ ጉዳይ አይደለም ነገር ግን ይሄ ሰውዬ ያደረገው ውይይት ስንሰማው ምንም ውሸት ምንም ሃገር ጠል ንግግር አይደለም እኛ ኢትዮጵያን እንወዳለን ላልከው ሌላውም እንዳንተ ይውዳታል የሚውዳት ሊያገለግላት ሲነሳ ያንሰው ማውግዝ ስተት ነው አንት አውቀዋለው አልክ ምናልባት መገላይ ነው የምታውቀው ግን ከዛን በፊት ላለው ሂወቱ ማውቅ አትችልም እውነት ልገርህ አበሻ ስንባል አወኩሽ ናኩሽ ነገር ነን ቅናትም ያገበግበናል ሰረንት መለወጥ ስንችል ሰውን ለመጣል እንሮጣለን

    • @ZA-ic1tb
      @ZA-ic1tb 2 ปีที่แล้ว

      @@tgtg3082 good comment . I like it.

  • @eshetemengiste1813
    @eshetemengiste1813 2 ปีที่แล้ว

    Take