Thanks ዘኢትዮጵያ bewengel matos24 :sth yetemeretn egnaw nen THWT negn smie from tigray mekelle special from wukro EMA na bahru slkachu laklugn nafekachu wendmoche!!!!
Thanks ዘኢትዮጵያ bewengel matos24 :sth yetemeretn egnaw nen THWT negn smie from tigray mekelle special from wukro EMA na bahru slkachu laklugn nafekachu wendmoche!!!!
የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በርትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን
በዕውነት ይህን ማሕበር እግዚአብሔር ማሕበረ በኩር ያድርገው ከፍሬውም በኩር ነው ግብር ሰዶምን በመቃወም እንዲሁም ስርዓት ቤተክርስትያንን ሕግ እንድትጠብቅ እንዲሁም የቀደመችውን ቅዱስን አባዊነ በሔዱበት ትክክለኛው ቀን አቆጣጠር እንድንጠቀም ይነግሩናል ግዜውን እንዋጀው ።
ግሩም ትምሕርት በርትዕት ተዋህዶ ያፅናክሙ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሀቅ ነው መድኀን አለልን ሁሉን የሚረታ!!!
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
እፁብ ድንቅ ነው
የአብርሃም አምላክ አይነ ልቦናችን ይክፈትልን እመብዙሃን በምልጇዋ አትለየን ለይኩን
ዓለምን የሚያ(ሸ)ንፉት ጽኑዐን ርቱዓን ና(ቸ)ው ፤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
እንኳን በሰላም መጣቹ የርትእት ጀግና እናታችን እማምላክ ትጠብ(ቆ)ት💐💐💐💐💐
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ቃለ ህይወት ያሰማልን ለይኩን ለይኩን ለይኩን❤❤❤❤❤
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን
እውነት እኮ እውነት ነው ስው ሊያድበስብስው፣ሊጨፈልቀው፣ሊቀብረው ቢጥርም እንደ ንጋት ብርሃን በአለም ሁሉ ላይ ያበራል እውነት እሱ መድህን እለም ነውና በርቱ ርዕቱአን ባለቤቱ ከእናንተ ጋር ነውና እላለሁ።
የኔ እናት ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ቃለ ህይውት ያሰማልን
Bzu negere yetestekakele eaten sketatel new lezihm betam amesegnalehu 🙏🙏🙏
Enewdachalen. Ewnten yize, le dha yimyabela hiewedome Ethiopia. Wexte ❣️❣️❣️🙏🏿🙏🏿❣️
Temesgen ❤
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ዉድ ርቱዓን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ
ወደ ግራ እያዞሩ ሁሉን ነገር አዞሩብን እውቀት ከእግዚአብሔር አይዟችሁ በርቱቱቱቱ
Kale hiwot yaseman enatachin ❤🎉🎉❤❤
እንኳን ደህና መጡ ርቱዓን! ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ቃለሕይወት ያሠማልን
bertulin
የአብርሃም አምላክ የኛንም ልቦና እዳበራልን የነሱንም ልቦና አብርቶ ይግለጽላቸው
እንኳን በስላም መጣ(ች)ሁውድ ርቱአን
እንኳን ደህና መጣ'ች'ሁልን ውድ ርቱዓን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
10Q
ቃለሕይወትያሰማልን
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ድንቅ ትምህርት !!
የድንግል ማርያም ል"ጅ"መድሕን እግዚ ክብርና ምስጋና ይድረሠው በርትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት ያፅናልን ቃለሕይወት ያሠማልን እርቱአን ወገኖ"ቼ"በርቱልን መቀጠል አለበት ደስ የሚል ትምሕርት ነው
በርቱልን ርቱዓን ❤
አሜን
ፊደል ይገላል መንፈስ ግን ያንጻል። በእውቀቱ የተመካ አሪዮስ ስንቱን ይዞ ወደቀ።የቅዱስ መንፈስን ስራ ያለበቂ ምክንያት የምንቃወም አለማመኔን እርዳው እንበል ።እኛ ደካማ መሆናችንን ስናምን እሱ ሊረዳን የታመነ ነዉና!
Thanks!
እግዚአብሔር ይስጥልን ትእይተ መስኮቱን በገንዘብ ስለደገፉልን።
Bewetaw yteka egziyabher ystln 🙏🙏🙏
በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅና(ች)ሁ በርቱልን እንወዳ(ች)ዋለን
እደከሀዲ የሚቆጡሩን ነገር ይገርማል ምክንያቱም ክፈ ክፈውን ስለሚሠሙ ነው ልቦና ይስጣ"ቸ"ው እኛም ከቤቱ እዳሎጣን ይወቁ መልካም ትምሕርት በርቱልን
ልእልናዋን መልስላት ክብራን መልስላት በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሲኖዶስ ስጣት ለበጉ የሚቆረቆር አምላክ ሁይ ስማን ንጉሱ ሖይ የአለሙቤዛ ተመልከተን ለይኩን
እውነትነው እ"ኛ"ን የቀየረ"ች"ወላዲተአምላክ ለል"ጆ"ቿ"ሁሉ ትቀይርልን ለይኩን
Thanks ዘኢትዮጵያ bewengel matos24 :sth yetemeretn egnaw nen THWT negn smie from tigray mekelle special from wukro EMA na bahru slkachu laklugn nafekachu wendmoche!!!!
Ebakachu ye ehtee mariam or yeluel smon slk kutr lakulugn l need your response
Ewnet lemenager kemahberu ዘኢትዮጵያ enkan ke esatu kechelemaw 2yr beselam wetachu yalegn yelem ene gn altekeyemkachuhum sle mwedachu
❤❤❤
ለይኩን ለይኩን ለይኩን
🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭👹👹👹👹👹
😂😂😂😂
🤭🤭🤭🤣🤣🤣👹👹👹👹
አሁንም እንቦጭ ተጋግዘን እናጥፋው
ጥምቀት እናተጋ መቼነው አልፏል ወይ ገናነው ከሰኞ እስከ እሁድ ዘበራረቅሽው እሁድን አርብ አደረግሽው 😂😂😂😂😂😂በግ የሆነ ህዝብ ነው የሚገርመኝ
እኔ ደግሞ ፍየል የሆነ ሕዝብ ነው የሚገርመ(ኝ ቅብዝብዝና፥ ነውሩን በአደባባይ የሚኮራበት🤔
በግ እኮ የዋህ ነው የዋህ ማለት መልካሙን ከእኩይ የሚለይ የሚጠቅመውን ከሚጎዳው የሚለይ የሚጠብቀውን እረኛውን የሚወድ የሚያከብር ነው
@@umiii12-g8t አደንዝዛችሗለች ደንዝዙላት ስቱ ነው የሚከሰት ተምር ፈላጊ ሁላ ጋዜጠኛዋ እራሱ ተገርማ ነው የወጣችው እሁድን አርብ ነው ስትል
@@Seleyedera-o7i ነውር ስትይ አልገባኝም
የሰነፍ ድምጽ በንግግር ብዛት ይሰማል
መቼም ከ ጴጤው ከ ነ እዮጩፋ በስንት ጣማቹ 😅
Lbona ystsh 1 ken ygebashal
@@ልጅቷ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ አሉ አበው የት ተገናኝተው ግራ ከቀኝ ገጥሞ ያውቃል እንዴ
Betam yasazenal sayemesh neseha gebi lejochishen Abrosh yalewen hulu yezesh bermel Giyorgise hijy Endih Ayenet menefese qeduse yelem Ebakesh tenkolegna latehogni techyalesh sematu yasebesh qeduse gebreil
Yasebesh
Beqa stega teleyetuachihual Egziabehir Eko Bedekam westem honene ytagesenal kekaden gere stegaw tebebu yeleyenal
Ahun stegaw teleyetuachihual beqa .
Sehel Adeno Aweteto berase mesel masemelek belaye menfeqena yelem Betekerestian Andit Nate
Seelu ene negn silu semeteshal...le were muach atehuhni mejemeria ademechi
ያላያችሁትን ያልሰማችሁትን መናገር ዋጋ እንደሚያስከፍል አታውቁም ፍርዱን ለእግዚአብሔር አምላክ እኮ የምናስተውልበት አእምሮ ሰጥቶናል ርኩሱን ከቅዱስ መለየት የኛ ፈንታ ነው
Thanks ዘኢትዮጵያ bewengel matos24 :sth yetemeretn egnaw nen THWT negn smie from tigray mekelle special from wukro EMA na bahru slkachu laklugn nafekachu wendmoche!!!!