የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Refrigerator price in Addis Ababa | Ethiopia | business | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +8

    የስማርት ቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | ከትንሽ እስከ ትልቅ th-cam.com/video/0VYEHcCo7ro/w-d-xo.htmlsi=Pqafc7FkY5rHMoEP

    • @burtukandeguu7995
      @burtukandeguu7995 ปีที่แล้ว

      Quturachewun yetale

    • @habibasaid9142
      @habibasaid9142 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ሳምሰንግ እፈልጋለሁ አድራሻቹን

    • @habibasaid9142
      @habibasaid9142 11 หลายเดือนก่อน

      ግን 42 ሊትር ሳምሳን 40 እና 45 አልገባኝም በትክክል ስንት ነው እርግጠኝ ሁናቹ ንገሩን

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 8 หลายเดือนก่อน

      ስልካቸው ካለሽ እባክሽ ላኪልኝ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube ปีที่แล้ว +31

    ሃገራች ሰላም ነው ያጣነው እንጂ ሁሉም ነገር ከሃገራችን መግዛት እንችላለን ለመረጃችው እናመሰግናለን

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ ปีที่แล้ว +4

    ጫላ ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም መልካም ሰው ነክ በቅርብ ሀገር ልገባ ነው እና ስለ ምሰራው ስራ አማክርሀለው ኢንሻ አላህ ስልክ ፆፌ ይዤዋለው ቅንነት በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn ปีที่แล้ว +13

    እውነት ለመናገር ለወገን የሚያስብ የሚረዳ ከልዱ ለሰው የሆነ የሚያስብ ጫላ ነው በደብ የሚጠይቅ ለነጋዴ ብቻ ሳይሆን ለገዥም የሚያስብ

  • @GemechuA
    @GemechuA ปีที่แล้ว +10

    በነገራችን እናንተ እንደ አንድ ነጻ አካል በደንብ መጠየቅ አለባችሁ። ለምሳሌ
    1. ዋጋ ከዚህ እስከዚህ ስባል ምን ማለት ነው ለምን Fixed አልሆነም?
    2. ሁሉንም ብራንድ ጥሩ ነው አሪፍ ነው ይላሉ ግን ደግም እንደ ሸማች አንዱ ከአንዱ ምን የተለየ Feature ስላለው ነው ዋጋ የተለያየው? ለምን አይነት ፍላጎት የትኛው ጥሩ ነው?
    የሚሉትን ጥያቄዎች ካልመለሳችሁ ለማስታወቂያ ብቻ ያስመስልባችኋል!

    • @yaredterefe5734
      @yaredterefe5734 3 หลายเดือนก่อน

      iqaw andi ayinet hono be sayizu mikinat wagachaw liyunet yinorachawal. yemintfeligwn size ante rasi sitmerti wagay yinegral. ya malet le andu iqa wagaw fixed new malet new

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ነውበተለይ LG እና SAMSUNG

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ግን ብዙ ሰዎች ዋጋቸው እዛ ስንሄድ ብጣም ይጨምራሉ ይላሉ ገዢዎች እነዚ እዚ እንድርሚናገሩት ዋጋ ይሸጣሉወይ?

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 11 หลายเดือนก่อน

      ውሸት ነው ሥትሄጂ ይጨምራል

  • @HiwotGebre-y8u
    @HiwotGebre-y8u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What will be the price after devaluation of birr?

  • @ElsabethKebede-u3x
    @ElsabethKebede-u3x ปีที่แล้ว +1

    የዲፕ ፍሪዝ አልነገርሽንም በጣም ማወቅ ፈልጌ ነበር መረጃው ካለቹ ንገሩኝ

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 11 หลายเดือนก่อน

    ጋዴዋ ትንሽ ንቀት አለባት በደብ አታብራራም ወይዋጋውን እደውጭ መለ ነው

  • @WendaAyele
    @WendaAyele 10 หลายเดือนก่อน

    Lg or sumsung kehuletu andun megizat ifelig neber ins lekifilager makireb yichal yihon??

  • @Haile-p3s
    @Haile-p3s 10 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው ያላቹ መግዛት ፈልገን ነበር

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym ปีที่แล้ว +2

    አርፍ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እስኪ የሪሲቨር ዋጋና ጥራት የትኛው አርፍ እንድሆነ ስሪልን

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ቆንጆ የሮቶ እሥከ ብረቱ አክሠሠሬው ዋጋ አቅርቢ ።

  • @chs2352
    @chs2352 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሪጅ የምታሳይን ምን ልንከትበት ነው ዋይ በጣም የደላሽ ነሽ ባክሽ እኛ ኑሮ ተወዶብን ሸጠነዋል ፍሪጃችንን

  • @FetaMan-rq6ut
    @FetaMan-rq6ut หลายเดือนก่อน

    ሮያል 24 ሌትር ወጋ ስንት ነው

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว

    አፍር ክልል ስንት ታደሳላችሁ ንገሩኝ መግዛት ፍልጌ ነው

  • @HayimFiker
    @HayimFiker ปีที่แล้ว +2

    በናትሽ የሴቶች የፀጉር ቤት እቃ አሳይን???????

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 4 หลายเดือนก่อน

    ሳምሶንጉን እስከ ወልዲያ መላክ ትችሉ አላቹህ ከቻላቹህ ንገሩን??

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 ปีที่แล้ว +1

    ክፉለአገር ታደርሳላቹ ወይ መልሱልኝ

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 10 หลายเดือนก่อน

    ቦታዉ የት ነዉ❤❤❤❤ የልብስ ማሽንስ የላቹም አንድ ላይ

  • @ጦይባየኑስ-ኈ9ኈ
    @ጦይባየኑስ-ኈ9ኈ 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም፡ምንያህል፡ዋሥትናአለዉ

  • @እታመናለሑባተእታመናለሐ
    @እታመናለሑባተእታመናለሐ ปีที่แล้ว

    ወድሜ ደሴ የልብስ ስፌት ማሰልጠኛ ብጠቁመኝ ካክብሮት ገር አመሰግናለሑ

  • @RedieTech.
    @RedieTech. ปีที่แล้ว +1

    Please ስለ ሶላር ባትሪ እና እንቬንተረ

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 10 หลายเดือนก่อน

    ውድ ያገሬ ልጆች ቆንጆ ነው ብላቹ ያሰባቹትን ጠቁሙኝ ተምታተብኝ እኮ

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 10 หลายเดือนก่อน +1

      Lg ተመራጭ ነው ወይም Sumsung

  • @yaredterefe5734
    @yaredterefe5734 3 หลายเดือนก่อน

    botaw wayim adrashachiw yet new? galaxy showroom sitlu algebanim. yet new chereka lay new wayis midr new?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  หลายเดือนก่อน +1

      ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ
    @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ 9 หลายเดือนก่อน

    ዬትነዉ መርካቶነዉ

  • @asterdessie7401
    @asterdessie7401 11 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ታደረሳላችሁ እዴ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ ปีที่แล้ว

    ዋጋቸው ከሀያ ሰባት ሺ እስክ መቶ ሺ ድርስ ነው ።በጣም አሪፍ ነው

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @fነኝየኮሜትታዛቢ
    @fነኝየኮሜትታዛቢ 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክየትነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy 11 หลายเดือนก่อน

    ፍሪጁን፡ከገኝሽው፡ሰላም፡በይው፡ውዴ፡ቃልዳኛ፡ናቸው፡፡

  • @alamdamena5715
    @alamdamena5715 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 8 หลายเดือนก่อน

    በምን እናግኛቸው ?????

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  8 หลายเดือนก่อน

      ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @BirtukanMamo-m3t
    @BirtukanMamo-m3t 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያምራል

  • @mouna6099
    @mouna6099 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ❤❤❤❤❤በርች

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u ปีที่แล้ว

    ምርጥ.ነው👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 11 หลายเดือนก่อน +1

    መብራት ሳይኖር ፍርጅ ምንይሰራልኛል😂😂😂

  • @FaizaAhmed-r9i
    @FaizaAhmed-r9i 26 วันที่ผ่านมา +1

    የዉሀ ፍሪጀ አላቹ መልሱልኝ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 ปีที่แล้ว

    እስቲ ሰላም እንሁን ያርብ እናመሰግናለን

  • @AbdiZuber-j4c
    @AbdiZuber-j4c 8 หลายเดือนก่อน

    ሥንት ነው ዋጋው

  • @genetbedana2154
    @genetbedana2154 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው በጣም ያምራል❤❤❤

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 7 หลายเดือนก่อน

    እማ በረዶ ብቻ እምሰራ ፍሪጅ ስሪልን በረዶ ለማከፍፈል

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    እናመሰግናል

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም፣በሀገራችን፣1ኛየሚባለዉ፣ማንኛዉነዉ፣የምታቁ፣መልሱልኝ፣ዉዶቸዋ?

    • @fatumaibrahim5507
      @fatumaibrahim5507 ปีที่แล้ว +2

      ሰምሰግ እና ኤልጂ

    • @rabiayimam3588
      @rabiayimam3588 ปีที่แล้ว

      @@fatumaibrahim5507 አመሠግናለሁ ሀቢቢቲ

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 11 หลายเดือนก่อน

    Melkam

  • @genetbedana2154
    @genetbedana2154 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @gondertube618
    @gondertube618 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው የተጋነነ አይደለም

  • @tigestderibaw7507
    @tigestderibaw7507 11 หลายเดือนก่อน

    የፀጉር ቤት እቃ ይሰራልን የሴትእናየወንዶቺ እባክሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @MekoneMekonenee
    @MekoneMekonenee 10 หลายเดือนก่อน

    ፍሪጅ፣የቅንጦትሰላልሆነ፣እባካችሁከኛአኗኗርየሚሄድነገርአምጡልን

  • @Tageest
    @Tageest 10 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️

  • @addismedia38
    @addismedia38 ปีที่แล้ว

    nice

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 11 หลายเดือนก่อน

    መግዛት እፍልጋለሁ😊 ክፍለሀገት ያደርሳሉ እደ

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 6 หลายเดือนก่อน

    የሠምሠንጉን

  • @zewduaestifanos2428
    @zewduaestifanos2428 8 หลายเดือนก่อน

    ላኩልኝ ❤❤❤

  • @tseganeshtesfayesamuelitse9424
    @tseganeshtesfayesamuelitse9424 11 หลายเดือนก่อน

    Order taregachu woye

  • @Kabe-z7u
    @Kabe-z7u 10 หลายเดือนก่อน

    Salma salma

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ปีที่แล้ว

    በርቺ ፀዳ ያልሽና ነቃ ያልሽ ነሽ

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @SofiaAsafa
    @SofiaAsafa ปีที่แล้ว +1

    ልብስ ማጠቢያ አሳዩኝ

  • @WerkeTeshome
    @WerkeTeshome 11 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 11 หลายเดือนก่อน

    Ena lakulen engenagn eski

  • @abduseid7668
    @abduseid7668 ปีที่แล้ว

    አልጋጠይቄልኝአፈልጋለሁወደአገርቤትስለምገባ

  • @samerasamera779
    @samerasamera779 11 หลายเดือนก่อน

    👍👌👌

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ ปีที่แล้ว

    ክፍለሐገር ትወስዳላችሑ

  • @ልጅእያሱ-ሰ7ነ
    @ልጅእያሱ-ሰ7ነ 8 หลายเดือนก่อน

    20 ሺ የለም

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 ปีที่แล้ว

    🎉አገር ሢኖር ህኮነው

  • @CshggsgsGhshhshw
    @CshggsgsGhshhshw 4 หลายเดือนก่อน

    ጋርቱ ት አመቱ

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f 11 หลายเดือนก่อน

    እሽ

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 6 หลายเดือนก่อน

    ከሁለት ወር በሃላ መጣላቹሃለው

  • @IsmailJemal15
    @IsmailJemal15 9 หลายเดือนก่อน

    ኮምቦልቻ ትልካላችሁ

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rabe152
    @Rabe152 ปีที่แล้ว

    አደኛነኝላይክ

  • @الحمدلله-م7غ6ظ
    @الحمدلله-م7غ6ظ ปีที่แล้ว

    Kifil hagr

  • @AdyamEphrem
    @AdyamEphrem 11 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @LidyaBrhanmeskel
    @LidyaBrhanmeskel 7 หลายเดือนก่อน +1

    mobil no

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  7 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @Kabe-z7u
    @Kabe-z7u 10 หลายเดือนก่อน

    Pilz I want u no

  • @HiwotGebre-y8u
    @HiwotGebre-y8u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What will be the price after devaluation of birr?

  • @mohammedShafi-v5s
    @mohammedShafi-v5s 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @FoziyaaFoziyaa-kb2dn
    @FoziyaaFoziyaa-kb2dn ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤