ሁሌም በዝምታ የሚደመጥ በመንፈሳዊ መሳሪያዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3

  • @TesfayeBezabeh-p3e
    @TesfayeBezabeh-p3e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ!!

  • @Ezmk-w9x
    @Ezmk-w9x 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤ በልቤ ይዤ ከፍትሽ ቆሜአለሁ
    የሆዴ በሆዴ ይዤ ከፍትሽ ቆሜያአለሁ
    ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ
    እናቴ ሆይ ስምኝ አማልጅኝ እላለሁ
    ግራ ቀኝ ህይወቴ በእሾህ ታጥሮብኛል
    በፍት በሓላዬ መሰናክል በዝቷል
    እኔስ ያለ ምርኩዝ ጉዘዬ ከብዶኛል
    እመአምላክ ደግፍኝ እጄ ተዘርግቷል[2]
    ቁሜ ሰራመደ ጤነኛ እመስላለሁ
    የውስጤን,ጎዶሎ,እኔ,አውቀዋለሁ
    ድንግል,ሆይ,ቅረብኝ,አይዞሽ,ልጄ,በይኝ
    የጭንቀተን,ካባ,አውልቀሽ,ጣይልኝ(2)
    እናት ያለው ሰው ፈፅሞ አይተክዝም
    አንድ ቀን ይስቃል አልቅሶም አይቀርም
    ሀዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ
    በሀሴት ልዘምር በቀረው ህይወቴ
    በደስታ ልዘምር በቀሪው ህይወቴ
    አሁንም ጎዶሎ በውስጤ አለና
    ድንግል ሆይ ቅረብኝ ዛሬም እንዴገና
    ለዚች ለትንሿ ለጥቅታ እድሜ
    እንደከፋኝ አልኑር ቀና አርግኝ እናቴ(2)
    ዘማሪ ሉኡልሰገድ ገታቸው👏