What an amazing worship! Thank you dear brother for dedicating your amazing voice and talent for the kingdom of God! Thank you for blessing us with this amazing grace. Please keep it up. May God bless you with more. Thank you again! I wanna say thank you to the musicians and sound engineers I appreciate the team work for His kingdom and the glory of God! Wey BALALKE, BALALEKE! Sel neber Thank you !
ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ጌታ የሚታየውን የማይተውን ለፈጠረ ለታላቁ ክቡር አምላክ ከዚህ በላይ ከስጋ ያልሆነ ከውስጥ ከመንፈስ የሆነ መፍሰስ ይሁንለት❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁልጊዜ በእውነትና በመንፈስ ስታስመልክ ደስ ይላል
ስነስርአት ያለው ዘማሪ ያብዛልህ
ፊትህ እንደፀሃይ እንደፀሃይ ያበራል
እንደውሆች ድምፅህም ያስፈራል
ግርማህ የገነነ ሞገስህ ልዩ ነው
ከእግርህ ሥር ወድቄ እሰገድልሃለሁ
ሰባቱን መፀሃፍ ማህተቡን የፈታህ ውበትህ ያማረ ይሁዳ
አንበሳ (2)
አልፋና ኦሜጋ የዘላለም ጌታ ሞትን ድል ያደረክ ሃጥያትን የረታህ
ከነገድ ከቋንቋ ህዝቦችን የዋጀህ ለአምላክህ መንግስት ካህናት ያደረከን
ድል ነስተህ በሃይልህ ባለ ድል የረከን አንተ አትጠገብም እየሱስ ተመስገን !
Yeman mezmur new ? God bless you!!
@@FrehiwotBiniyam Tesfaye Challa ፊትህ እንደፀሃይ
ዘመንህ ይለምልም የኔ ወንድም!!
ፈልጌ አላጣሁኽም ድንቅ አምልኮ የእግዚአብሔር መገኘት እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በሙሉ ማንነት በሙሉ መንፈስ እግዚአብሔርን ማምለክ ማለት እንደዚህ ነው ፤ መንፈስ ቅዱስ ቤቱን ሞልቶ ይታያል ፤ ተባረኩ ቅዱሳን ታስቀናላችሁ ❤
በዝህ ልጅ ላይ ያለ የእግዚአብሔር እሳት ይጨምር ይንደድ ይቀጣጠል ኢትዮጵያን ያንዳት በሠላም በአምልኮ
🎉❤
What an amazing worship! Thank you dear brother for dedicating your amazing voice and talent for the kingdom of God! Thank you for blessing us with this amazing grace. Please keep it up. May God bless you with more. Thank you again! I wanna say thank you to the musicians and sound engineers I appreciate the team work for His kingdom and the glory of God!
Wey BALALKE, BALALEKE! Sel neber Thank you !
ድንቅ አምልኮ አዲስ አበባ ስመጣ እናንተ ጋር መጥቼ ማምለኬ አይቀርም ደስ የሚል ጉባዩ መንፈስ ቅዱስ በቸርች ውስጥ ሲንቀሳቀስ ይታየኛል እኛም ባለንበት እየሰማን ዕየተባረክን ነው ተባረኩ
አቅሜ ሆንክልኝ ተባረክ ኢየሱስ እንደ አንተ አላየሁም አባ ዉደ ኢየሱስ በአንተ ተመቼኝ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ይሁን ለአንተ ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ምን እከፍላለሁ ማደሪያ ይባረክ ኢየሱስ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌በአንተ ነዉ መኖረ አባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍ጌታ በብዙ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ መንፈስ አለብህ ብሩኪ ሁን ❤❤❤❤❤❤ብዙ ተባርኪያለሁ
ብሠማው የማልጠግበው ምዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም በቤቱ እና በፊቱ አፅንቶ ያቁምህ።
ፊትህ እንደ ፀሃይ እንደ ፀሃይ ያበራል ድንቅ አምልኮ ከመንፈስ ቅድስ መገኝት ጋር ሃሌሉያ
Hallelujah 🙏 keber LA egzhabaher yehun hallelujah hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ከዘላለም እሰከ ዘላለም ክብር ምሰጋና ይሁንለት ለጌታ ክብር ክብር ክብር ይሁንለት ተባረክ ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
This band 🔥🔥
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤
Pure annoiting keep shining brother ,thank you lord Jesus for the grace
Amen amen brother lamilim
አሜን አሜን አሜን "አቅም የሆንክልኝ ተባረክ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ አብ ፊት መታያዬ" እየሱስ ጌታ ነው፡፡ መንፈስን ያድሳል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ!!!
ተባረክ ሲድራቅ
ዘመንህ ብርክርክ በል ከዚህ የበለጠ ቅባት ያግኝህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🔥🔥🔥🔥🔥ክብር ለ ጌታ ይሁን ይሁን ይሁን ዋንድሜ ታበረክ 🌹🌹🌹🌹
ክብር ለ እግዚአብሔር ሆይ !✝️🙏☝🏻
Eyesus Gata Nw❤❤❤❤❤❤❤
ስድዬ በጣም ነው ምወደህ ተባረክልኝ
Wow hallelujah hallelujah. Amen. Amen.🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏
Siwode ko yene geta eske meskel naw amsgenalo yene geta 😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ለዘላለም ነዉ ሲወድ ጌታ ዛሬን ይዞ ነገን አይለቀኝም እልልልልልልል
Wuwwwww amazing ❤አሜንንን ክብር አምልኮ ምስጋና ለታላቁ ለእግዚአብሔር ይሁን
Zemare siderak geta hulunim tsega setetoh bezemare wust yeteleye chuhethin tewow please alemawe chefera kefelek wode alem mehedu yeshalal ebakhin ende zemare hun
Halleluja Amen Amen Tebarech ❤❤❤❤❤❤❤❤
Meeeeen meeeeeeeen
Esay halelujha kibir lemanfesqudus yehun tebareke🎉❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ከፍ በልልኝ🙏🏽
Kalat yelengim zemenh yibarek
❤❤❤ chemero chemro yebareh!
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ💞💞💞
ምህረትህ ምህረትህ ምህረትህ የሱሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What amazing worship 🙏 Hallelujah Hallelujah Hallelujah እልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤❤❤
What an amazing worship with fully presence of holyspirit much more Grace to u blessed
What a wonderful worship, God bless you brother and musicians.
To me it’s wisdom knowing Jesus 🙌🙌…beautiful worship! May God bless you brother and cm band !
በጣም የተባረክ ዘማሪ ነህ በጣም የተረጋጋሀ እና የእወንት በመንፈስ የምታመልክ ሰው ነህ እናም በጣም ተባረኬበታለሁ በመዘምራችወ መዝሙሮችህ በዚሁ ቀጠለ ከዚህ በላ ጸጋ ይብዛለህ በጣም ወደሀለወ! በሚጸልይበት ጊዜ አንትን እየሰማው ነው የሚጸልየው እና ወደ ሰማይ ገበለሁ በመዝሙሩ መንፈሰ!!❤❤❤
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን
የፀጋው ባለቤት ይባረክ!
አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለጌታ እየሱስ ይሁንለት !!😇😇🙌🙌❤❤❤
በእጥፍ ተባረክልን 😇😇❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
Geta Jesus yebarkhi wendemye ❤
Menfes yemolabet amlico!!!!!!!!! BeEyesus sime ayiwosedbih yichemerilih!!!!!!!!
Blessed boy in Jesus Christ name
አቅሜ ሆንክልኝ ታባርክ አሜን አሜን በጣም ይምውድወ መዝሙር ነው እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታባረክ ጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን
Amazing worship really❤
WOW amazing worship
Amen temcheton nw amelakente
ዋዉ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ቦታህን አትልቀቅ
Christ mission this singer is he is just Amazing one and Pastor/Dr Tesfaun God bless you, singer and everyone. ❤
Geta birikrik yadirgih!!!
ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
Wow what a beautiful worship… glory to our precious Lord Jesus.
ተባረክ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ
ሀሌሉያ
Ameni
ነብስ አስከ መስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል
አሜን ሀሌሉያ አሜን ተባረኪ😢😢❤❤❤
Amen amen amennnnn!!!!
ሲዱየ ተባረክ
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
Amezing Bro ,
God Bless you!!!!!🎉❤
አሜንንንንንንንን ሀሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ምስጋና ይሁንለትትት ❤❤❤❤❤❤❤
Jesus is coming back ❤
God bless you
Amennn praise the Lord Jesus 🙏🙌🙏 What a wonderful worship!!! Thank you God for your presence.
Wow!! Encounter with the Holy Spirit🙌🙏🥰🙏🔥🔥🔥
Amen amen amen 🙏🙏🙏 tbark wndma
Amen woddihaalewu
Amlak ybark hulie beegziabhier biet መግኘት ይሁንልህ ተባርክ
አሜን ንንንን አሜን ንንንን ታባረክ በብዙ ❤❤❤😢😢😢
Ameeen Ameeen🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እኔ ሰው በፍፀም በፍፁም አላይም ምክንያቱም እሱ እየሱሴ ሰው አማክሮ አደለም እኔ ሲያድነኝ ያቆመኝ ስው ያርገኝ አመልከዋለሁ አመሰግነዋለው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏ደሞ ይሄ ዘማሪ የልቤ ነው የዘመርክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarek
Wow
አሜን አሜን አሜን ከማለት በቀር ሌላ ምን ይባላል
Amen ❤❤❤❤
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አለሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል ኢየሱስ የዘላለም ነው አሜን
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2:42 Amen
ተባረክ
❤❤❤❤❤ameeeeen Tebarki
❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤ameeeeen❤❤❤❤❤
Zemenik. Yibarek
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 lord ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭🔥🔥🔥🔥
Wow amen geta yibarik❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Amenn.haleluyaaa.እልልልልልልልልል
❤❤❤❤AMENNNNNN ❤AMLAKEY TEBAREK❤❤❤❤