ሚስጥራዊው የጫካው ፕሮጀክት ዋሻ ተራራዎች ቤት ሁነዋል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 หลายเดือนก่อน +2

    ህፃናት በረሃብ እያለቁ ለግለሰብ ቅንጣት የስራ ።ቤ//መንግሥት የሚሠራ መቀበሪያው ይሁን።

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo หลายเดือนก่อน

      አትግደሉአ,ታዲያ,እናተዉ,ገዳይ,አናተዉ,ወቃሽ,ሼም,

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 หลายเดือนก่อน +4

    ያማል አገርን መሸጥ
    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን
    እስቲ ጊዜ ይስጠንና ማን እንደሚኖርበት እናያለን🙏🏽💚💚😢😢💔💔💔

    • @semirkamil3357
      @semirkamil3357 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው የምያምሸ

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 หลายเดือนก่อน +5

    Simply the best, I mean the design! With peace and nation wide dialogue we can be great again! Peace to the world.

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 หลายเดือนก่อน +8

    "የጫካው ከተማ" ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ይዘጋጅ ፡፡

  • @dawitEnani
    @dawitEnani หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ነው አግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 หลายเดือนก่อน +1

    We Ethiopians don't appreciate our leaders
    We condemned The Empror, we condemned Durg, We hated Tplf now we don't want Dr. Abiy. What is wrong with us ???????

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls หลายเดือนก่อน +5

    በአብይ ግን ተግባራዊ እውን ሆኖል❤።❤

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no หลายเดือนก่อน +7

    የጫካውንፕሮጀክት ቀቅለ ብላው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል

    • @AyalewAyesh
      @AyalewAyesh หลายเดือนก่อน

      አንተ እንዳልህ
      አይብቀልልህ

    • @WendmalemWa-uq3cb
      @WendmalemWa-uq3cb หลายเดือนก่อน

      አህያዋ እኮ ናት እንዲህ ያለችው ሙና::

    • @AyalewAyesh
      @AyalewAyesh หลายเดือนก่อน

      @@WendmalemWa-uq3cb መጀመሪያ ዘይቤው ሊገባን ያስፈልጋል አንተ ሀሳብህን ልትገልጽበት የፈለግህበት "ሰውኛ"አነጋገር ስለሆነ እኔ ያስቀመጥሁት የመልስ ሃሳብ ትክክል ነው

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 หลายเดือนก่อน +1

    ቱሪስት የሚያይ ክሆነ ለምን ምድር ውስጥ መደበቅ አስፈለገ???? እሳት ይግባው የድሃ አምላክ !!

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo หลายเดือนก่อน

      ,ምቀኝነት,ከጎረቤት,,,ይጀምራል,የምቀኛ,ሠፈር,ልጅ

  • @abebe7532
    @abebe7532 หลายเดือนก่อน +1

    Le Ethioüia Hizb minim aydelem‼️

  • @devidshife8473
    @devidshife8473 หลายเดือนก่อน +2

    First we want freadem and peace.

    • @devidshife8473
      @devidshife8473 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia ist faild state no goverment.

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน

      Freedom and peace starts from you ignorant

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ የኢትዮጵያ ህዝብ ወይ ሃገሬ በገዛ ልጆችዋ በቁሙዋ ለአረብ እንደተሼጠችና በገዛ ሃገርህ አረብ በእጅ አዙር እየገዛህ የበታች ሆነህ የበይ ተመልካች እንድትሆን ለዚህም አማራው የማይመች ህዝብ እንደሆነ ስለሚታወቅ ከስር ከስር አማራና ክርስቲያን በተለይምኦርቶዶክስን በአረቦች እንደሚያሳርዱህ የአባ አምሃ እየሱስን መልእክቶች ማዳመጥ ይሻልሃል ::
    አብይ አህመድ ሃገሪቱን ገና ወደ ስልጣን ሲመጣ ቀጥታ ሳውዲ ነው የሄደው እስካፍንጫው ገንዘብ ተጭኖለት ነው የመጣው ይሄው ፕሮጀክቱን እየሰራ ይገኛል :: ደሃን ሁሉ አፈናቅሎ ::
    ደስ የሚለው ነገር ቢኖር ይሄው መሬት መንቀጥቀጡም ጀምሮታል :: ይህቺን የቅዱሳን ምድር እግዚአብሔር የሚከብርባትን ምድር አሁን በቅርቡ ግልብጥብጡዋን አውጥቶ ይሄ የተብለጨለጨ በ666 ገንዘብ የታነፀ ብልጭልጭ ነገሮች ሁሉ ገና ህንፃን ሰቅስቆ የሚወስድ ነፋስ ሳይቀር ይጠራርገዋል :: ፍርስራሹን ለመልቀም ገና ሰባት አመት ይፈጃልነው የተባለው :: እረ ምኑቅጡ ህዝቡም ከመቶ ሚሊዮን ዘጠናው ያቃል በፈጣሪ መቅሰፍት :: አዳሜ ይሄንን ዲያቢሎስ አቢቹ እያል የምትል አብረህ ተጠራጊ ነህ ይልቁንስ ማቅ ለብሰህ አመድ ነስንሰህ አልቅስ እግዚኦ በል !!!

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam หลายเดือนก่อน +1

    this is unfair they already sold ethiopia land

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 หลายเดือนก่อน

    ኮሎኒ: ለያደርጋት: ኢትዮጲያን: አረብ: የቆየ: ምኞቱን: በአብይ: አህመድ:አሊ: መንግሥት: ተገጋጠ: 😮😮😮😮ኢትዮጲያን: ለመሸጥ: የበሻሻው: የጫት: ቱፋት: የግራኝ:ሞሀመድ: አገልጋይ: የልጅልጅ ነዉ😮 የጫከው: ፕሮጄክት: ባለቤት: መላ: የኢትዮሕብ: ነዉ😢 አብይ የሠረውን: ፋኖ: ይፈታዋል😢😂❤

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 หลายเดือนก่อน

    ለአረቦች መኖሪያና መሸሸግያ ነው.

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 หลายเดือนก่อน

    You can't bring peace with money, we Ethiopians need 😢a change of mind not money to come out of war, tribalism and poverty. Instead of criticizing somebody's work why not give your contribution to your country
    I know Dr. Abiy is working with good intentions for his country
    I can't say he is perfect but he is doing his best and I wish him success with all his work

  • @tigistuefremdagne5543
    @tigistuefremdagne5543 หลายเดือนก่อน +1

    ድሃ በሁለት ተከፍሎ ደሃና የድሃ ደሃ እንደተባለ ሁሉ ሐብታምም በሁለት ተከፍሎ ትልቁ ሐብታም ነው በስማርት ሲቲ የሚኖረው

  • @MiftaMif-w9c
    @MiftaMif-w9c หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ልክ እደ ምግብ በስሎ ሊበላ ሲደርስ ነዉ የሚየመሰግኒ ማመስገኑ አይቀርም ግን ሁሉን ቺሎ መለፍ ፣የተጀመሩትን ፕሮጀክትቶች በፍጥነት እዲየልቁ መድርግ መሰነከል እዳይፈጠርበት መድርግ ብቻ ነዉ፣አጠገቢ ሆኖ እጃቸዉን ኪሲዉስጥ የሰገቡም አሉ ፣ከኪሲ ዉስጥ ሳየወጡ እጃቸዉን ከየሰክ የሰበከዉን መሳካት ትችላለይ ከልቻልክ ግን የፈርስብሃል።

  • @AbdurahmanAbdulkadir-xe8ft
    @AbdurahmanAbdulkadir-xe8ft หลายเดือนก่อน

    Abbaan biyyaa nama hojii dhalaadhalatti darbuhojjatu maalee nama lammii ofiitiin daldaluumiti.Abbichuu keenya rabbi sihaagargaaru. Nutis SI wajjiinjirra.

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ችግር ይሄነው የዞረባቹ

  • @mekdesegetaneh1460
    @mekdesegetaneh1460 2 หลายเดือนก่อน +3

    Gn eziya wust menor neber

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 หลายเดือนก่อน

    Mi dispiace per i cittadini e animali senzatetto. A questo punto bisogna dare l' opportunità di espatrio così i poveri andranno a cercare la fortuna all' estero e i ricchi possono popolare Etiopia.

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 หลายเดือนก่อน

    በርታ ምርጥ አቀራረብ

  • @Eremenew
    @Eremenew หลายเดือนก่อน +1

    Betam tiru zegeba

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq หลายเดือนก่อน +2

    ለአህያ ማር አይጥማትም!

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 หลายเดือนก่อน

    Vivere in Etiopia non ha senso per un povero senza tetto.

  • @AsalBasrah
    @AsalBasrah หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍒🍒🌽🌽🍇🥭🥭

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat หลายเดือนก่อน

    የጫካው ጫካውሰው ይስራው እንጅ ዶላሩ
    ያ አረብ ኢሚራት ሰው በማስየዣ የተገኘ የኢት
    ዮጰያን አሰዳነው፤ፕላን.ብሉ ፕሪንት በጥሩ እጅ.አለ,ማምለጫ ረጅም መንገዶችበውሰ
    ጡ መደበቂያምሽጎች,ወዘተ...

    • @AyalewAyesh
      @AyalewAyesh หลายเดือนก่อน

      ሌላስ የላችሁም?

  • @warrior5847
    @warrior5847 หลายเดือนก่อน

    Are you this much ignorant that the people need more industries and job opportunities, that is 2 times costy then the grand dam of Ethiopia.

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t หลายเดือนก่อน +1

    የይሁዳ ዜና ነው። የሀገር ወዳድ ዜጋ ድምፅ አይደለም።

    • @mehretyebzalgn1786
      @mehretyebzalgn1786 หลายเดือนก่อน +2

      ኢየሱስ ይወድውታል❤የታደስ አእምር ይስጥዎ❤

  • @alemualtaye4847
    @alemualtaye4847 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 หลายเดือนก่อน

    Des yilal

  • @VaildmerPutin
    @VaildmerPutin หลายเดือนก่อน

    experience shows such project like proven to be vanity project ended in faliure cause it will not generate no return for the huge money and resource spent.

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 หลายเดือนก่อน +6

    "የጫካው ከተማ" ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ይዘጋጅ ፡፡

    • @SentayohSanta
      @SentayohSanta หลายเดือนก่อน

      Chenkelath yuzur