ብዙዎች ለማመን የከበዳቸው እውነተኛ የፍቅር ታሪክ # የዘመናችን እውነተኛው አፍቃሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ብዙዎች ለማመን የከበዳቸው እውነተኛ የፍቅር ታሪክ # የዘመናችን እውነተኛው አፍቃሪ

ความคิดเห็น • 44

  • @KiaRashid
    @KiaRashid 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሠፈራችን.እዉነተኛ.አፍቃሪ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ለማን ታሪክ. ስምቼ. እውነት አይመለኝም. ነበር. በእውነት. አሁን በዚህ. በዩቱብ ዘመን. ስመለከት. ለካ. እውነት. ፍቅር. አለ❤❤❤

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽለማ በጣምነው የሚያሳዝነኝ ፍቅር እንዲህነው😢😢❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጅብ 😢😢😢😢

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማ😍😍😍😍

  • @Amina-kd7eg
    @Amina-kd7eg 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርምነዉበዚህሰአትእዉነተኛአፍቃሪምስኪን

  • @AminYemam
    @AminYemam 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገሪማል

  • @KalAdu
    @KalAdu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤👌👌👌👌

  • @DanawitYoseph
    @DanawitYoseph 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙሰውየራሱየፍቅርታሪክአለውአዱሲሳካለትአዱአይሳካለትም፡እኔበልጅነቴበጎችስንጠብቅበአይንፍቅርተሰቃይቸአለሁበገጠርባሕ ልመሰረትበለጋእድሜዋለሌላሰውዳ😊ትባሁኑስአትትልቅሰውሆኘአለሁሌላሚስትአግብቸልጆችወልጀአለሁዛሬምግንበልቤአለችመልካምጠረኗበአፍጫየይሰማኛልፀይምጉጯላይየነበረችውቀይክብነገርይታየኛልአረጓደቀሚሷይታየኛልእውነተኛፍቅርስጋችንከሌላሰውጋቢሆንምነብሳችንከእውነተኛውፍቅርጋርይኖራልወጣቶችከምታፈቅሩትሰውጋርኑሩሲያልፍእዳይቆጫችሁ

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt 2 หลายเดือนก่อน

    እዴእኔ የለቀሰ መነው ወለይ ከልክ በለይ ነው ልቤን የነከው😭😭

  • @KideEewb
    @KideEewb 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትነዉ😢😢😢😢😢😢ግን

  • @Lix-bc5up
    @Lix-bc5up 3 หลายเดือนก่อน

    ይገርማልወላሂ

  • @TewfikAbuRayan
    @TewfikAbuRayan 2 หลายเดือนก่อน

    ye jeziba sew tarik

  • @uthg7338
    @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢አይፍቅርርር

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ይከብዳል የጋሺ ለማኮ የከፋ ነው ፍቅር ብቻ አይደለም በሺታም ቤጤ ነው😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 4 หลายเดือนก่อน +6

    የጋሽ ለማ ፍቅር አይደለም በሽታ ነዉ

    • @NatinaelZelekeBaro
      @NatinaelZelekeBaro 3 หลายเดือนก่อน +1

      Anch kebtnesh sewm aydeleshm

    • @KiaRashid
      @KiaRashid 3 หลายเดือนก่อน

      በሽታ.አይደለም.እኔከልጅነቴነዉ.የማቀዉ.እዉነተኛ.ፍቅር.ነዉእኛሠፈር.ነዉ.የሚቆመዉ

  • @HappyDimSum-zb3yr
    @HappyDimSum-zb3yr 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት

  • @Mimi12216
    @Mimi12216 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እንዲህ አይደለም!
    ይሄ ባዶ ቅዠት ነው።
    ለተራኪና ለፀኃፊ ነኝ ባይ መዝናኛ ከመሆን ባለፈ እንዲህ የሚያንዘላዝል ፍቅር የሚያስተምርም የሚያስደንቅም ነገር የለውም።ፃፋችሁ፣ፊልም ሰራችሁ፣ገቢ አገኛችሁ።ምን ረዳችሁት?
    ፍቅር ደስታ እስካልሰጠ ድረስ ጠንቅ ነው።ወጣቶች ከዚህ ምንም እንዳትማሩ!!የሰው መሳለቂያና የገቢ ምንጭ ከመሆን ያለፈ ምንም የሚያስደንቅ ነገር የለውም!!!

  • @ደለህ
    @ደለህ 3 หลายเดือนก่อน

    • @عمرمحمد-ب3خ2س
      @عمرمحمد-ب3خ2س 3 หลายเดือนก่อน

      Sorry yaselekesall ant seteterek eny enbaye yewrd neber ❤❤❤

  • @dumatube9949
    @dumatube9949 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wedenewal

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ሰወዬ የሁነ ነገር ተደርጎ ወደቤት ወይም መቀደንያ የሚያሰገባ ሰው አጣ ግማሹ ድራማ ይሰርበታል ግማሹ ይዘፈነበታል ግማሹ የመፀይት እርሰ ያርጉታል አይ ሰው

  • @AndualemAbebe-sz2nd
    @AndualemAbebe-sz2nd 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ተው ፍቅር አደለም አትኮነን በሽታ ነው

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭ayii yaa gubasa

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @bedasakabeta355
      @bedasakabeta355 3 หลายเดือนก่อน

      እዉነትክ ነዉ።የፍቅር በሽታ ነዉ

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AminYemam
    @AminYemam 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዘመን የለም

  • @FadluKadir-qp6ou
    @FadluKadir-qp6ou 3 หลายเดือนก่อน

    አያል ነዉ

  • @FaayooHuseen
    @FaayooHuseen 4 หลายเดือนก่อน

    Inemi alowu 😭😭😭😭😭😭😭

  • @FeatShakira
    @FeatShakira 2 หลายเดือนก่อน

    እስካዉን አላገባም አለሚ እሳእኩ ሱስት ልጅ አላት እይፍቅር 😢😢

  • @AlsisAtnafu-ki1hm
    @AlsisAtnafu-ki1hm 3 หลายเดือนก่อน

    አረመትታበትነው

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 3 หลายเดือนก่อน

    ህድ ባክህ ወረኛ ለላ አድስ ነገሪ ይዘህ አትመጣም የጋሽ ለማን ከሰማነዉ ለላ አድስ ነገሪ አይመጣምም አታመጡምም ለብዝነሳችሁ ስትሉ እንጅ ለለማ አዝነህ ነዉ😢

  • @EliasTedrose
    @EliasTedrose 3 หลายเดือนก่อน

    አጃይባ እውነት አትለወጥም

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
    @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሳእርስታዉ

  • @besu1219
    @besu1219 4 หลายเดือนก่อน

    በቃ ቪዲዮ ሠራህ ማለት ነው

  • @MakdaTeklemariyam
    @MakdaTeklemariyam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬኛ ናችሁ። ምቆዶኒያ አስገብት ማሳከም ሲቻል ቲያትሩ ስነ-ፅሁፉ ሁሉ ኢትይጵያዊነት አይደለም። ይልቁንም ቢታከም እንደሚሻለው እርግጠኛ ነኝ።
    አሳዛኝ።

  • @AhmedAli-br4ou
    @AhmedAli-br4ou 3 หลายเดือนก่อน

    ፊልም አይደልደ😂😂😂😂😂ሆሆሆሆ

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @ደለህ
    @ደለህ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤