ናሆም: እግዚአብሔር ነነዌን ያጠፋል //እንዳሻው ነጋሽ// Nahum: The doom of Nineveh// Endashaw Negash

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ትንቢተ ናሆም በነነዌ ላይ የተነገረ የፍርድ መልእክት ነው። ነቢዩ እግዚአብሔር ነነዌን እንደሚያጠፋ በመግለጽ ሕዝቡን ያጽናናል። ምንም እንኳን ዮናስ የተናገረውን መልእክት ሰምተው በንስሓ ሲመለሱ እግዚአብሔር ይቅር ቢላቸውም በግምት ከ100-150 ዓመት በኋላ ሕዝቡ ወደ ቀደመው ክፋቱና ዐመጹ ሲመለስ እግዚአብሔር ይህን ነቢይ አስነስቶ በእነርሱ ላይ ሲለሚገለጠው ፍርድ አስታወቀ። ነቢዩ ትንቢት በተናገረበት ወቅት አሦር ከነበረችበት ሁኔታ የተነሣ ነነዌ መታሰቢያ እስከማይቀርላት ድረስ ትደመሰሳለች ብሎ ማሰብ ከበዳ ነበር። ሆኖም ኀይል የእግዚአብሔር ስለ ሆነ እና እርሱ ከተናገረ የማይፈጸም ነገር ስለሌለ ነቢዩ መልእክቱን በድፍረት ተናግሯል። እግዚአብሔር ጨቋኞችንና ግፈኞችን የሚቀጣና ሕዝቡን የሚጎበኝ አምላክ እንደ ሆነ ይህ መጽሐፍ ያሳያል። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የመጽሐፉን ማእከላዊ ጉዳይ መረዳት ይቻላል።

ความคิดเห็น • 10

  • @dejenelemma88
    @dejenelemma88 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @tsegayeneftalem8318
    @tsegayeneftalem8318 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዝም ያለ ቢመስልም በስራ ላይ ነው ::ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዳሽ::

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, so much for uploading, God bless you.

  • @TES22
    @TES22 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless your ministry bro Endashaw. ከምሕረት በኋላ ተመልሶ ወደ ክፋት በመመለስ ከሚመጣው ፍርድ እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @messaywoldegiorgis4792
    @messaywoldegiorgis4792 4 ปีที่แล้ว +1

    Timely message …God bless you, brother!