ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤🌻🌻🌻ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻🌻
ቲጂ ስወድሽ መልካም ሰው ተባረኪልኝ ሳምቴላዎች በጣም ጠፍታችኋል
ሳምቴላዋች ተባረኩ የፍቅር ልጆች ናችሁ
ቲጅየ እምወድሽ ነገርሥ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤
ትግስት የኔ ወድየኔ ምልካም ስው ኢትዮጵያ❤❤
የኪድ እና የማሂ ቪዲዮ ቶሎ ልቀቁልን❤
ዋውውው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርቹ ❤❤❤❤❤
Love you both 💕🇪🇹🇪🇹
ቲጂዬ ❤❤❤በርችልን
ቲጂ በስመአብ እራሴን አየሁት አንቺ ላይ ባለቤቴ ወጥቶ እሰከ ሚመለስ ስንት ጊዜ ነው የምገለው አምፑላስማ ከጮሀ የለሁም በስመአብ በአንድ ወቅት ሰርጀሪ አድርጎ እኔ ቀድሜ ወደኩ ሆስፒታል እና እባካችሁ እምንጨነቅላችሁ ሰዋች ተረዱን።
ኧረ ጠፍታችዃል ውዶች።እኔም በተለይ እንደወጣዉ አባቴን ወንድሜን በቃ ባጠቃላይቤተሰቦቼን ሲወጡ ሲገቡ እኔምጠብቃቸዉ ይመስል ጭንቀት ጨረሰኝ ።በቃ ምንም ላላመጣ ላምላኬ ሰጥቼ ተዉኩት።አባቴ በስራዉም እጅግ በጣም ጠንቃቃነዉ።አምላኬ እስከመጨረሻው ሰላም አድርገን።አሜን
ትጅዬ የኔ መልካም ሩሩህ ስወድሽ እኮ ለእንባም ለሳቅም ቅርብ ነሽ የአንቺ እንባ ሲፈስ የኔም ፈሰሰ 😢ምርጥ ጥንዶች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
የኔ ህይወት ምታወሩ ነው የመሰለኝ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ስሜት እኔምጋ አለ በተለይ 7ሰአት ሲህን ቤተሰቦችን እምገላቸዉ ነገር😢
Thanks ❤ all
❤❤❤😢😢
የምር እኔም ነኝ ዛሬ በስዴት ሆኘ ለነሱ በማሰብ መርፌ አክያለሁ የምር ❤ሀገር ቤት ካለሁ ገቢያ ሄዴው እስኪመጡ እውጪ እጠብቅ ነበር❤😢
😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሪያምን ይህ ስሜት እኔ ጋ አለ እኔም በጣም ነው የምጨናነቀው ውስጥ ይጨነቃል የሆነር ወቶ በሰላም የሚመለስ አይስለኝም ሌላው ቀርቶ ቤተሰብ ደውየ ስልክ ካለመሱ ምን ሆኑ እንጅ በስማም በጣም ነው የማሶበው😢😢😢😢😢😢
❤❤
Ere tgye ebeme ebdezhe ayent cheger albegbe betseboche gen ayeredygnme specially my hasband and my oldest daughter 😢
ያላችሁበት ቤት የባላገሩ ቤት በራሱ ፈጠራ በግርግዳውላይመደርደሪይኮመዲና ይስራልመቀመጫውን እንደሶፋ በመደብ ይሰራልአልጋውምበመደብ የማይንቀሳቀስ ውበት ነበር ስልጣኔከነሱነውአሁንውጭውአለምፋሽንሆኗል።ባላገሩን መናቅ ሚስጢሩን አለማወቅ ነው።
እኔ ውስጥ ያለውን ስሜት ነው የገለጻችሁት። እኔ ስደውልላቸው እንኲን እስኪያነሱ የአርባአራቱን ታቦት ነው የምጠራው እስኪያነሱና ድምጻቸውን እስክሰማ
እኔን እኔን እማ
Tigiye emayiye ayzosh..leka yenem aynet sew ale...wey gud yihew enem medanit eyewesedku alehu anchi yemitasbiw aynet chinket alebign...manim sew ayireddagnim tadya
እፉ እኔም ጭንቀታም ነኝ
❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤🌻🌻🌻ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻🌻
ቲጂ ስወድሽ መልካም ሰው ተባረኪልኝ ሳምቴላዎች በጣም ጠፍታችኋል
ሳምቴላዋች ተባረኩ የፍቅር ልጆች ናችሁ
ቲጅየ እምወድሽ ነገርሥ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤
ትግስት የኔ ወድ
የኔ ምልካም ስው ኢትዮጵያ
❤❤
የኪድ እና የማሂ ቪዲዮ ቶሎ ልቀቁልን❤
ዋውውው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርቹ ❤❤❤❤❤
Love you both 💕🇪🇹🇪🇹
ቲጂዬ ❤❤❤በርችልን
ቲጂ በስመአብ እራሴን አየሁት አንቺ ላይ ባለቤቴ ወጥቶ እሰከ ሚመለስ ስንት ጊዜ ነው የምገለው አምፑላስማ ከጮሀ የለሁም በስመአብ በአንድ ወቅት ሰርጀሪ አድርጎ እኔ ቀድሜ ወደኩ ሆስፒታል እና እባካችሁ እምንጨነቅላችሁ ሰዋች ተረዱን።
ኧረ ጠፍታችዃል ውዶች።እኔም በተለይ እንደወጣዉ አባቴን ወንድሜን በቃ ባጠቃላይቤተሰቦቼን ሲወጡ ሲገቡ እኔምጠብቃቸዉ ይመስል ጭንቀት ጨረሰኝ ።በቃ ምንም ላላመጣ ላምላኬ ሰጥቼ ተዉኩት።አባቴ በስራዉም እጅግ በጣም ጠንቃቃነዉ።አምላኬ እስከመጨረሻው ሰላም አድርገን።አሜን
ትጅዬ የኔ መልካም ሩሩህ ስወድሽ እኮ ለእንባም ለሳቅም ቅርብ ነሽ የአንቺ እንባ ሲፈስ የኔም ፈሰሰ 😢ምርጥ ጥንዶች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
የኔ ህይወት ምታወሩ ነው የመሰለኝ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ስሜት እኔምጋ አለ በተለይ 7ሰአት ሲህን ቤተሰቦችን እምገላቸዉ ነገር😢
Thanks ❤ all
❤❤❤😢😢
የምር እኔም ነኝ ዛሬ በስዴት ሆኘ ለነሱ በማሰብ መርፌ አክያለሁ የምር ❤ሀገር ቤት ካለሁ ገቢያ ሄዴው እስኪመጡ እውጪ እጠብቅ ነበር❤😢
😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሪያምን ይህ ስሜት እኔ ጋ አለ እኔም በጣም ነው የምጨናነቀው ውስጥ ይጨነቃል የሆነር ወቶ በሰላም የሚመለስ አይስለኝም ሌላው ቀርቶ ቤተሰብ ደውየ ስልክ ካለመሱ ምን ሆኑ እንጅ በስማም በጣም ነው የማሶበው😢😢😢😢😢😢
❤❤
Ere tgye ebeme ebdezhe ayent cheger albegbe betseboche gen ayeredygnme specially my hasband and my oldest daughter 😢
ያላችሁበት ቤት የባላገሩ ቤት በራሱ ፈጠራ በግርግዳውላይመደርደሪይኮመዲና ይስራል
መቀመጫውን እንደሶፋ በመደብ ይሰራልአልጋውም
በመደብ የማይንቀሳቀስ ውበት ነበር ስልጣኔከነሱነውአሁንውጭውአለምፋሽንሆኗል።
ባላገሩን መናቅ ሚስጢሩን አለማወቅ ነው።