🛑 ፒያሳን ፍለጋ!? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K zewari walking tour addis ababa close up

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @bereal6311
    @bereal6311 4 วันที่ผ่านมา +3

    Great content! My suggestion to you: whenever you're not narrating, let the raw street sound roll, instead of playing music. Thank you for what you do, sir!

  • @selamtesfa8152
    @selamtesfa8152 3 วันที่ผ่านมา

    አቦ ትመቸኛለህ አድናቂህ ነኝ ሁሌም ቪድዮዎችህ ምርጥ ናቸው❤❤❤

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወዳጄ ቪዲዮዎችህ ሳይ እና አንተ ስትናገር በእኔ አፍ የምታወራ ይመስለኛል :: በትክክል የእኔ ትውልድ እንደሆንክ ነው የገባኝ አብረን የኖርን አብረን የተማርን ሁሉ ይመስለኛል :: እኔ በእየሩሳሌም አንደኛ ደረጃን የተማርክ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን እና technical ትምህርት TMS ተምሬያለው :: የ90ዎቹ የእኔ ትውልድ በንግግሩ ሁሉ ይለያል ያስታውቃል በእንተ ውስጥ ራሴን አግቼዋለው Aww my lord ይመችህ ወዳጄ የድሮው የጥንት የጠዋቱ አብሮ አደግ ጉዋዴ 🍻

  • @rahelmamo6683
    @rahelmamo6683 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንደተለመደው በጣም ቆንጆ ቀረፃ ነው። የአንድ ዘመን ሰዎች ነን ያምትናገረው ሁሉ ይመቸኛል
    በርታ ወንድሜ 💚💛❤️

  • @rob21112
    @rob21112 4 วันที่ผ่านมา +1

    Apply to EBS with this style..gonna be awesome

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 วันที่ผ่านมา

    Anbessa shoes used to be called Darmar.

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 4 วันที่ผ่านมา +1

    አለቀ? ታድያ ፒያሳ የታለች?

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh วันที่ผ่านมา

    Hege yelelebete hager mengest endefegute meretehin mare Yehin yemtentekebte ager new

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 วันที่ผ่านมา

    Arafat building

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ተጠቀምበት በችሎታህ የኢትዮጵያ ሬዲዮ አመልክት ወይም ትያትር ያዋጣል ሥራህጎበዝ በርታ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ምርጥ ከተማ ለምርጥ ህዝብ ይገባናል እድሜ ለጠቅላያችን ።🎉🎉🎉

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 4 วันที่ผ่านมา +1

    Anten sisma pyassan bdnbe Alayhum
    Endgena kaddis drste ga
    Tebarke
    Hagre Makke klayesh Lay Eyansa niw Gata

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 3 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ከፒያሳ የተነሳውን ሕዝብ ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አሳየን ።

  • @dawitworku821
    @dawitworku821 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ውድ የልወዝወዘው በ እግሬ አዘጋጅ እንደምን አለህ?
    የሁልጊዜ የዝግጅትህ ተከታታይ ነኝ:: ዝግጅትህን እወደዋለሁ:: በተለይ ከጓደኛህ ጋር እያወራቹ የምታሳየን ነገር ደስ ይለኛል::
    ባልደረባህ ግን ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ጠፍቷል በሰላም ነው?....
    በዚህ ቪዲዮ ላይ የተጠቀምካትን ግጥም ሸጋ ናት:: . . . የማናት?... የአንተ ወይስ የሌላ?... ምንጭ መጥቀስ ክሬዲት መስጠት ያስመሰግናል::
    በተረፈ ግን ከዛሬዋ ቪዲዮህ ላይ ያልተመቸችኝ እንደ ማጀቢያ የተጠቀምካት ሙዚቃ ናት:: በዘመኑ ቃል አትነፋም:: አማተር ኪቦርዲስት ያቀናበራት ነገር ናት::
    ሌላ ጊዜ አትጠቀማት:: ከተጠቀምክም ፕሮፌሽናል ሙዚቀኞችን ማሠራት ትችላለህ ካልሆነም ዩቲዩብ ወይም ኢንተርኔት ላይ ነጻ ሙዚቃ አውርድ::
    በርታ!!
    BTW... ርዕስ አሰጣጥህ ራሱ እንዴት ያምራል?... ፒያሳን ፍለጋ... Wow!! ድልት ይበልህ ብሮ!!

  • @fitsumgiuseppe
    @fitsumgiuseppe 4 วันที่ผ่านมา

    iyyy ketema
    yale keteme

  • @AdisAbeba-c6m
    @AdisAbeba-c6m 3 วันที่ผ่านมา

    sew tefa mengedulaye min waga alew

  • @GgHg-x2o
    @GgHg-x2o 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለም ወንድሜ በጠም አድነቂህ ነኝ በዉጭ ስለቆዬሁ አድስ አበበን እንደ አድስ አስተወወከኝ እነ በርተ

  • @rob21112
    @rob21112 4 วันที่ผ่านมา +1

    Adadis yetekefetu negeoch kallu bezawu asayen

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 วันที่ผ่านมา

    ጭር ያለ ነውለምን?

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 4 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::

    • @GENETABEBE-l3j
      @GENETABEBE-l3j 3 วันที่ผ่านมา

      መሪ መሪ የኢትዩጽያ ጠቅላይ ሚንስትር ገባክ ቀውስ አረቄ እየጠጣክ መሆን አለበት ይህን ኮሜንት የፃፍከው ወይም አማርኛ ተናጋሪ የሆንክ ከጠላቶቻችን ወገን ነክ ገባክ አንጀትክ በካንሰር ይበሰብሳል ቅናትክን ንቀትክን በልክ አድርግ አንተም ሰው ሆነክ ተቀቆጥረካል