ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มี.ค. 2020
  • አላህ እዉናቱን ያሳዬን

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @sadamohammad1967
    @sadamohammad1967 4 ปีที่แล้ว +68

    እኔስ ምን በሚል ቃልልግለፅህ አቡሀይደር ብቻ እድሜና ጤናይስጥልም

  • @AsSa-re4hl
    @AsSa-re4hl 4 ปีที่แล้ว +34

    ውዱ እና ብርቅየው ምርጥ ኡስታዛችን እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የዘወትር ዱአየ እዳተ አይነት ልጅ እድሰጠኝ ነው ያረብ አላህ የፈለገውን ይመራል ያልፈለገውን ያጠማል

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว +188

    ኡስታዜ ጀዛከአላህ ኸይረ. ባለህበት አላህይጠብቅህ
    አልሀምዱሪላህ አንተን የመሰለ ኡስታዝ ስላለን. እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኡስታዜ

    • @nurutube5355
      @nurutube5355 4 ปีที่แล้ว +3

      ፋፊ ይመችልኝ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እሺ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว +3

      @@nurutube5355 ኢሻአላህ

    • @user-cj3kt7hp7b
      @user-cj3kt7hp7b 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @user-cj3kt7hp7b
      @user-cj3kt7hp7b 4 ปีที่แล้ว +1

      አቀጠቀጠልኝ ኡሥጠዜ

    • @kassim396
      @kassim396 4 ปีที่แล้ว

      ፉፊ፡ነኝ የሀይቋ ተስፈያደከመኝ። ደምርኝ እኔንማማየ ደምሪሻለሁ

  • @user-ci8oi7dq6z
    @user-ci8oi7dq6z 4 ปีที่แล้ว +20

    ቁረአን የሙስሊም መፅሀፍ አደለም የአሏህ ቃል ነው ኡስታዜ ስወድህ ወላሂ❤❤❤

  • @user-bm8ij1jb5y
    @user-bm8ij1jb5y 4 ปีที่แล้ว +151

    አቤት መታበተብ ኡስተዝ ቁማ ሂድ አለህምድልለ ሙስሊም ለረገኝ ጌታ

    • @gex8278
      @gex8278 4 ปีที่แล้ว +1

      አለመታደል ነውጅ መናፍቅ ሁኖ መወለድ

    • @user-zd2eo9ct4c
      @user-zd2eo9ct4c 4 ปีที่แล้ว

      ቤምምዝዥ

  • @user-ok7sh9gh5j
    @user-ok7sh9gh5j 4 ปีที่แล้ว +62

    الحمد الله الحمدالله ኒእመቲል ኢስላም አቡ ሀይደር እድሜና ጤና ያረብ

  • @user-zy4xt8ki9v
    @user-zy4xt8ki9v 4 ปีที่แล้ว +67

    ሡበሀን አላህ. ኡሥታዝ አቡሀይድ ሢናገርኳ
    ደሥ ማለቱ አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረከኝ
    ጌታ ።
    እናንተ በአላህ ያመናችሁ ሠወች ሆይ!! አላህ እንደት
    ቢወደን ነዉ ሙሥሊም ያደረገን አልሀምዱሊላ እንበል።

    • @meremtlahun3034
      @meremtlahun3034 4 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @m..9385
      @m..9385 4 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱድላሂ

  • @rehimasherefa9507
    @rehimasherefa9507 4 ปีที่แล้ว +18

    ኑርልን ውዱ ኡስታዛችን አላህ ሙሉ አፍያ የማያልቅ እውቀት ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁልህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን አላህ ባዳምጠው ባዳምጠው መቼም ማይሰለቸኝ

  • @user-ew4cp9uq6q
    @user-ew4cp9uq6q 4 ปีที่แล้ว +23

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላዳረገኝ አላህ

  • @user-go4op4lo1c
    @user-go4op4lo1c 4 ปีที่แล้ว +27

    ክክክክክክ ወይኔ ጉዴ በሳቅ. እኔ ትንሽላውራ አቱ ብዙ አወው የራስህን ሀይማኖት በደብ ትማር ስለ ቁርአን ሀቂቃ ምንም አታቅ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልንያረብ የኔጀግና 🕌🕋🕌🕋🕌🕌🕌🕌🕌📖📚❤❤❤🕋🕌👈

  • @ShemegeAwol
    @ShemegeAwol 24 วันที่ผ่านมา +1

    አላሁ አክበር ኡስታዝ የሁላችንም አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን የእርሶም መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ

  • @user-mc2fd6th3c
    @user-mc2fd6th3c 4 ปีที่แล้ว +3

    የጌታ መሆን መታደል ነው ውፍፍፍፍ ተመስገን እየሱስ የራስህ ስላረከኝ እድለኛ ነኝ አመሰግናለሁ ለእኔ ስትል ነው በቀራኒዮ መስቀል ላይ የተሰቀልከው ለእኔ ስትል ነው ብዙ ነገር የሆንክልኝ አምላኬ እውድሀለው አባ ተባረክ የኔ ጌታ ማንም ምንም ቢል ከአንተ ክብር ምንም አይቀንስም አንተ መሀሪ እና ይቅር ባይ አምላክ ስለሆንክ በደላችንን አትቆጥርም እንጂ እንደኛማ ድፍረት እና ሀጥያት ቢሆን ኖሮ የት ነበርን ዛሬ አሁንም ምህረትህ እና ቸርነትህ አይለየን አባቴ አሜንን ሀሌሉያ

  • @user-rm4hz1mf4q
    @user-rm4hz1mf4q 4 ปีที่แล้ว +9

    ኡስታዜ ምን ልበልህ ጀግናናናናናና አላህ ያቆይህህህ አንተን ለሰጠን ጌታ አልሀምዱሪላህ 😍😍😍😍😍😍

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ወደ ሙስሊም ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ይመልስህ ያረብ በራህመቱ

  • @melkaroba1176
    @melkaroba1176 4 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ደግሞ አዲስ መስሎኝ.....ተክልሽ በረመዳን ሸአዳ ያዝ በተከበረው በወደደው ወር አላህ ይመልስህ ኡስታዜ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ

  • @rahmabintnuru1351
    @rahmabintnuru1351 4 ปีที่แล้ว +19

    አቡ ሀይደር ኡስተዜ ይጠውል ኡምርክ የሙስሊም ብርቅዩ አላህ ይጠብቅህ

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 4 ปีที่แล้ว +12

    ኡስታዝ እንዳንተ ያለ ጀግና አላህ ያብዛልን☝☝💓💓💓

  • @ekramtube7664
    @ekramtube7664 4 ปีที่แล้ว +71

    የኛ ጀግና አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅወ

  • @liwaliwa121
    @liwaliwa121 4 ปีที่แล้ว +23

    ኡስታዝ ኢድሜነ ጤነ ይስጥክ ሙስልም ለረገኝ አለ ምስገነ ይግበዉ!!!!!!

  • @MominaAhmed-gm2rd
    @MominaAhmed-gm2rd หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አቡ ሐይደር ለአላሕ ብየ እወዲሐለሑ❤❤❤

  • @yidi4473
    @yidi4473 4 ปีที่แล้ว +4

    ጃዘካአለህ ከይር ኡስታዚ አለህ እድሚና ጢና ይስጢኝ ጀግናችን መስልም ለደረገኝ ጊታ አለሀመዱልለ ሚስገነ ለአለህ።

  • @idrrisidrris550
    @idrrisidrris550 4 ปีที่แล้ว +16

    የኛን አብሀይደር የኢሥላም ጀግና ሁሉም እኔቶች እዳተ ያሉ በወለዱ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 4 ปีที่แล้ว +14

    አላሁ አክበር ኡስታዜ እንደዚ አጥበህ አስጣልን አላህ ይጠብቅህ

  • @safimohammed7075
    @safimohammed7075 4 ปีที่แล้ว +20

    ቁርአን የአለህ ቃል ነው::

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 ปีที่แล้ว +3

      ቁሩአን የአለሀ ቃል አይደለም።
      ሴጣን የነገረዉን እና መሀመድ ጽፈዉት ነዉ።

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 ปีที่แล้ว

      @@user-pi7ts9zm5b እእስኪእደዛየሚልአዲእኮ ተቁራአንላይአምጭ አችነሺ ጂ ስእልእምታመልኪ

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 ปีที่แล้ว +2

      @@abdallaalketbi4297 ቁረአን እራሱ የሰዉና የሴጣን ሀሰብ ነዉ።

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 ปีที่แล้ว

      @@user-pi7ts9zm5b እስኪ አዲኳ ከባይብልሺ እየሱስ. አምላክ ነዉየሚለዉ አምጭ ለፍ ላፊነሺ ሰይጣን አችን ነዉእደመኪና እየነዳሺይለዉ ልቦናይስጥሺ

    • @meamymeamy6792
      @meamymeamy6792 4 ปีที่แล้ว

      @@user-pi7ts9zm5b ተይ እጂ እባክሽ ሙሀመድ ባንች አፍ አይጠራም ።ዝጊ

  • @foryou6142
    @foryou6142 4 ปีที่แล้ว +67

    አይ ተክሉ ሽቶብህ አቡሀይደርን ትገጥም ነገሩ ጠፍ ማንንም አንጣለት ያስተምርሀል አላህ ይገዝህ ኡዝታዝ ሳድቅ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 ปีที่แล้ว +1

      አትልፍ ቁረሐን ተኮረጆነው ቅዱሥ ቁርአን ቅዱሥ አይሆንም

    • @user-ih9gg2wt8f
      @user-ih9gg2wt8f 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ayeleshtamasgnyoutube6580 በደንብ አዳምጪ በደንብ አንብቢ ለእውነት ልብሽን ክፈቺ ከዛ አንቺ ታውቂያለሽ እኛ ቁርአን የፈጣሪ ቃል ነው ብለን ይዘናል አንቺ ደሞ የመረጥሽውን ያዢ መጨረሻውን ግን ታውቂያለሽ ጭቅጭቅ አያሥፈልግም

  • @user-vh8ct9dx1t
    @user-vh8ct9dx1t 4 ปีที่แล้ว +14

    ጀግነት ሢለካ እሥላም ላይ ነው ለካ ኡሥታዜ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @user-uo6ir9ze7x
    @user-uo6ir9ze7x 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪያችሁን ብክዱ ህሌናችሁን ፍሩ እዉቀት ስለለላቸው መሠገጥ ዝብለው አቡሃይዴር አይመጥናችሁም ኡዝታዝየ እርሜ ይስጥህ በውሥጡ እኮ በጣም ነው እሚያዴቅህ 100%ኡዝታዝየ

  • @fazeafazrey5498
    @fazeafazrey5498 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡሥታዛችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አልሀምዱሊላ እሥላም በመሆኔ ለአላህ ተደራራቢ ምሥጋና ይገባው

  • @user-my9mu5ds6w
    @user-my9mu5ds6w 4 ปีที่แล้ว +18

    ክክክክ ሲጀመር እኳ ሀይደር ሚለውን ሁሉ ገብቶታል ግን ያለ መሸነፍና ለሀይደር ሊያደርቀው ፈልጐነው ኡስታዝዬ አላኽ ይጠብቅኽ

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 4 ปีที่แล้ว +28

    ኡስታዝ አላህ ረጅም ድሜ ይስጣቹሁ እናተን መሰል አላህ ያብዛልን የኢስላም ጀግና አላህ እረጅም እዴሜከጤና ጋር አላህ ይወፍቃቹሁ

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝየ እረጁም እዱሚና ጤና ይስጥህ ሙስሊም በመሆኑ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀዛኩምላ ኸየር

  • @user-ur3xr2pf5o
    @user-ur3xr2pf5o 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀቅ ሁሌም ሀቅ ነዉ አይደናገርም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @user-bu3js4yc8v
    @user-bu3js4yc8v 4 ปีที่แล้ว +10

    አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አቡ ሀይደር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 3 ปีที่แล้ว +15

    ምነኛ ያማረ እድለኛነኝ ሙስልም በመሆኔ አልሃምዱሊላህ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 ปีที่แล้ว +15

    ሃቢብና አቡ ሃይዴር አሏህ ይጠብቅህ

  • @MkyahMkyah-uw9fy
    @MkyahMkyah-uw9fy 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ ጀዛከላ ኸይር አላህ እንኳን ከጨለማ አወጣኝ አልህምዱሊላ አላህ ለሻው ይመራል የእኔ ቤተሰቦቼ እንዲመለሱኝ ዱአ አርጉልኝ ውድ እህቶች ወንድሞች ስታወራቸውሌላ ሀሳብ ያመጣሉ ሀቅ ይዞ መሄድ አይሹም ጠመው

    • @user-lz9yv4us6i
      @user-lz9yv4us6i 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምረቸዉ
      አንቺንም አላህ በዲንሽ ጣንከረ የድርግሽ የድርገን ዉዷ እህቴ በርቺ

  • @susu6785
    @susu6785 4 ปีที่แล้ว +4

    ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ የኛ ጀግና አላህ እዳተ ያለ ያብዛልን እድሜ ይሥጥህ

  • @user-hc9lo3oq7v
    @user-hc9lo3oq7v 4 ปีที่แล้ว +161

    ተክሉ ሸሃዳ ብትይዝ ይሻላሃል

    • @MdAli-zz3hk
      @MdAli-zz3hk 4 ปีที่แล้ว +6

      ተክልየ እስልምናን መቀበል አትፍራ

    • @ufudi7958
      @ufudi7958 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 4 ปีที่แล้ว +2

      ኪኪኪ

    • @zahrazahraaa2692
      @zahrazahraaa2692 4 ปีที่แล้ว +1

      Allah yimrwu

    • @enough1754
      @enough1754 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንድነው ሻህዳ ደግሞ ክክክክክክክክ

  • @Kwt-dw1wb
    @Kwt-dw1wb 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጣፋጭ ሀቀኛ ጀግና

  • @user-vp5pr6su2x
    @user-vp5pr6su2x 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢ ያረብአላህ ኢጠብቅህ ያአላህ እድሜና ኢስጥህ ጀግና የሙስሊም ወድሜ ያረብእድሜናጤና ኢስጥህ ያአላህ

  • @helenreta172
    @helenreta172 4 ปีที่แล้ว +7

    I am proud of to be Muslim alhmdelilah

  • @user-oo9fj1ks6r
    @user-oo9fj1ks6r 3 ปีที่แล้ว +6

    ما شاء الله استاذي يطول عمرك يا رب 🕌🕋⁦✔️⁩

  • @kadiijakadiija9822
    @kadiijakadiija9822 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashala utazaken rabbin isinni hagagaru nageni isini raha jiratuu

  • @MuniraAbdulwahab
    @MuniraAbdulwahab 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኸ ላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 4 ปีที่แล้ว +3

    Subhen Aellah andaw bedereku
    Ustazen bayadekmut
    Weyi aeyawuku weyi
    Zim aeyilu
    Ustaz جزاك الله خير

  • @tube4329
    @tube4329 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የአባ ሀይደር እነዚህ እኮ አላህ ልባቼው ላይ አትሞባቼዋል አይገባቼውም ።

  • @fatimadesalw8769
    @fatimadesalw8769 4 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tamimasaid1866
    @tamimasaid1866 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ የኔ ጀግና ለዘላልም ኑርለኝ

  • @halimahhalimah1340
    @halimahhalimah1340 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህምዱሊላ እንኳንም ሙሰሊም ያረገኝ ምሰግና ይገባው አላህምዱሊላ

  • @user-cb9fb1pv2c
    @user-cb9fb1pv2c 2 ปีที่แล้ว +4

    ክርስቲያኖች በሙሉ እስልምናን ተቀበሉ አትታለሉ ሀቅን ብትቀበሉ ያዋጣችሗል ኡስታዝ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልሕ

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ ጅግና አላህ ይጠብቅልን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

  • @nuriyanuriya6653
    @nuriyanuriya6653 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ለውስታዞች ያላህ ቃል ፈትፋቶ ያወቀ ይግደለኝ በቁራን እመኑ ቀጥተኛ መገድ በቁራን ነው

  • @rahmethuesn5455
    @rahmethuesn5455 4 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ድርቅና ያአላህ ባንተ መገድ ግደለን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ኮራሁብህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @messmess4257
      @messmess4257 4 ปีที่แล้ว

      እኔንተ እኮ ከድንግል ማራም እንደተወለድ ቁራናቹ በደ ንብ ይናገራል ነብይን ነው ታላቹህ ለምን ሌሎወች ነበይ በመንፍስ አልተወለደም

    • @romellabugnutin8350
      @romellabugnutin8350 4 ปีที่แล้ว +1

      ሴትየው ሠው ሊፈጥሽ አይችለም

    • @messmess4257
      @messmess4257 4 ปีที่แล้ว

      አፍሽን ዝግ ዴማ

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 ปีที่แล้ว

      @@messmess4257 😅😅😅😫 ለምን አሏሕየፈለገዉን ይፈጥራል እዲሕ ካልሺማ እኔምልትይነዉ ክክ

    • @kamutube3343
      @kamutube3343 4 ปีที่แล้ว +2

      @@messmess4257 እና ነብይነቱ ለምን ካድሽ?
      የቅዱስ ቁራአን የፈለጋችሁት አንቀጾች ብቻ ስታገኙ አወቅን አወቅን ታበዛላችሁ። ካመናችሁ በሁሉም አንቀፆች ነው ።
      እየሱስ ጌታ አለመሆኑ መፀሀፍ ቅዱስ በደንብ ስታነቢ ታገኝዋለሽ
      መፀሐፍ ቅዱስ የተላከ ነቢ እንጂ ጌታ አለመሆኑ በደንብ ይገልፃል። እናንተ በግድ ጌታ ካልሆንክ ብላችሁት ሙጭጭ አላችሁ እንጂ እሱ በሎኝ አላለም
      በዛላይ እናንተ አባቶችን የሚያመልኩት እናመልካለን እንጂ እውቀትን ፈልገን አናገኝ ም ትላላችሁ።
      የመፀሐፍ ቅዱስ እውቀት የላችሁም እንኮን የቁርአን አታይውም እንዴ አስተማሪያችሁ ሆኖ እንኮን ምንም እውቀት የለውም
      ለነገሩ መፀሐፍ ቅዱስ አይነበብም ትላላችሁ እንዲሁ በደፈናው ነው የምትከተሉት።

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 4 ปีที่แล้ว +15

    ኡስታዜ አቡሀይደር እዲሜና ጤና ከነቤተሠብህ የኔ ጀግናናናናናናና

    • @leyla2445
      @leyla2445 4 ปีที่แล้ว

      ኡሥታዝየኛጀግና

    • @firdoweshassen2365
      @firdoweshassen2365 2 ปีที่แล้ว

      Siwedhko yene jegna allah yitebkh ustaze.

  • @MubarekTenta
    @MubarekTenta 9 วันที่ผ่านมา

    አቡ ሀይደር እዲሜህን ያርዝምልን ኢልም አሏህ ይጨምርልህ በርታ

  • @RametoAhmed-zs3yj
    @RametoAhmed-zs3yj 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስተዜ አቡ ሀይደር አለህ ረዢም እድሜነ ጤነ ይስጥክ

  • @yesheworkhailu3523
    @yesheworkhailu3523 2 ปีที่แล้ว +5

    አቡሀይደርአንተንእሚገልፅቃልየለንም፡እድሜእናጤናአብዝቶይስጥልን፡ያረብ

  • @user-rs9ny9ns1y
    @user-rs9ny9ns1y 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ኡዝታዜ ስወድህ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @tube3715
    @tube3715 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሲለካ ሙሠሊምነው ለካ ኡሠታዝ አቡሀይዴር አላህ ይጠብቅህ

  • @mlokamohamad9232
    @mlokamohamad9232 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤና ኡስታዛችን

  • @fafitube1
    @fafitube1 4 ปีที่แล้ว +22

    الحمد الله الحمد الله ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ የአለማቱ ጌታ

  • @halimahalima7119
    @halimahalima7119 4 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክክክክክክክክኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @user-hr2bd7ub8y
    @user-hr2bd7ub8y ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ያቆይህ
    ማሰማን ሲያቅተው ይዝለፈለፍል ኑርልን ኡስታዜ

  • @user-ur7yo9fo8k
    @user-ur7yo9fo8k 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዛችን ኑርልን ኩራታችን

  • @user-ot1jg9sf2m
    @user-ot1jg9sf2m 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጠብቅህ ባላህበት ቦታ እስኪ በደብ አስርዳው የኔ ጀግና አቡ ሀይድር ይመችህ ሙስሊም ላድርገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አላህምዱልላህ🕌🕌🕋

  • @user-vn9mv7rm7j
    @user-vn9mv7rm7j 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡዝታዝ ጀዛኩም አላህ ባለሁበት አላህ ይጠብቃቸው የኛ ጀግና አቡሀይደር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አልሃምዱሊላ አል ነኢ መተል ኢስላም

  • @user-lt2oo2ow8m
    @user-lt2oo2ow8m 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሁሉንም ሀቁን ይምራቹሁ ኡስታዜ አደረቁህ ዬኡማዉ ጀግና አላህ እድሜና ሙሉ አፍያ ይስጥህ

  • @ebroWagbal
    @ebroWagbal 27 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊለህ አለህ መጨረሸህ የቅናልህ ኡስታዝ ሳዲቅ

  • @muhabawwj9877
    @muhabawwj9877 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አለይክ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀዛከላሁ ኸይር

  • @user-md5ez9nd9e
    @user-md5ez9nd9e 4 ปีที่แล้ว +11

    አሠላሙ ዋአለይኩም በመጀመራ ሙሢሊም ላደረገኝ ለአሏህ ትልቅ. ምሥጋና ይገባዉ አቡ ሀይደር እረጂም እርሜ እና ጤና ከነ ቤተሠብህ አሏህ ይወፍቅህ

  • @kedijakemal6038
    @kedijakemal6038 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁሱብሃነሁ ወታላህ ይቸምርልህ የ ኔ ኡስታዝ ጀግናዉ አላህ ይተብክህ

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 2 ปีที่แล้ว

    Ostaze endawu allhe edmi yesthe eganme allhe bedinacheu tenkaroch yadrgn

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 4 ปีที่แล้ว +51

    ምህረት አብን ወይም ዘበነን ጋብዝልኝ ኡስታዝ እ

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 ปีที่แล้ว

      ንገሬዉ ምህረቱን

    • @mahimahi4947
      @mahimahi4947 4 ปีที่แล้ว

      ይነገራል😂

    • @MdAli-zz3hk
      @MdAli-zz3hk 4 ปีที่แล้ว +7

      ጀግናው ገልቢ አቡ ሀይደር

    • @farukyoutube1453
      @farukyoutube1453 4 ปีที่แล้ว +7

      እጥብጥብ አድርጉ ያሰሰጣዋል እሳቸውምም አይመጡም ያቃሉ

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 ปีที่แล้ว

      @@farukyoutube1453 ሳህ

  • @user-gw2hr4zd5h
    @user-gw2hr4zd5h 4 ปีที่แล้ว +4

    ያረቢ እውቀት በውቅት አድሪገን
    ጨምሪልን አሳውቀን አስነብበን
    አብዝትን እንገዛህ ዘድ ያረብ

    • @sm2734
      @sm2734 4 ปีที่แล้ว

      ኧረደቶ ምድነው ጪቅጪቅ ሀይማኗት ሁ2ት ነው ክርክርሩ ምድነው እኔ አሸንፍ ነውደ ሁሉም የራሡን ይውዳል

  • @endrisyimer2535
    @endrisyimer2535 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ በደንብ አስተምረው ኡስታዛችን አቡሀይደር አትፍረድበት አለማወቅ ብዙ ያስብላል

  • @monakamat8421
    @monakamat8421 3 ปีที่แล้ว

    የኘ ጀግነ አቡ አይደር ኡስተዜ ረጅም እድሜ ተመኘውልሀ

  • @user-fo2ud2ft1q
    @user-fo2ud2ft1q 4 ปีที่แล้ว +33

    ሙሲሊም በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ

    • @user-zk2qy1kx7e
      @user-zk2qy1kx7e 4 ปีที่แล้ว

      ena lerasu

    • @genifikir4923
      @genifikir4923 4 ปีที่แล้ว +1

      1 haymanot,1 timket,1 geta, esum orthodox tewahido nat temesgen yedingil lij medantachin eyesus kiristos

    • @eman-ug6dh
      @eman-ug6dh 3 ปีที่แล้ว

      Allahmdulilah Muslim ledergn get

  • @rabionline5086
    @rabionline5086 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህንንን ወላጋዳ ሰውየ ሳየው ያመኛል ቁርአናችንንንን እዳተ አይዋሽም ሰው የፃፈው አይደለም ካላህ የወረደ እጅ

  • @fatimayemam7933
    @fatimayemam7933 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሐምዱሊላህሙሥሊምላረገኝ
    አቡሐይደርየኛጀግናአላህእድሜናጤናይሥጥህ

  • @GiasBd-cj6gq
    @GiasBd-cj6gq 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡሥታዛችን ጀዛሕ ከሏሕ ሒር አለሕ ባለሕበት ይጠብቅልን ያረብ

  • @sfsf1209
    @sfsf1209 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሀሪፍ ነበር ያለፈው አሁንም በሌላ እርእስ ይደገው

  • @user-zi9jk9if9t
    @user-zi9jk9if9t 2 ปีที่แล้ว +4

    ما شاء الله تبارك الله ابو ايمن الله يحفظك

  • @yimamadisumuhe8245
    @yimamadisumuhe8245 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡዝታህዛችን ጀዛከላህ ኸይር ኢንሻ አላህ ይሄንን ሰዉ ታሰልመዋለህ በአላህ ፍቃድ ግራ ቀኝ እያለነዉ ቀኙን መንገድ አላህ ያሲዘዉ

  • @rokyayassin7718
    @rokyayassin7718 4 ปีที่แล้ว +2

    አስተዘችን ኑርልን አንተን አይነቱን የብዘልን እኛንም ልባችን ብርሃን የግልን

  • @hayumohammed4748
    @hayumohammed4748 4 ปีที่แล้ว +5

    Husetazachen allhe yetabekote allhe rajem edema yesetote muselem adergah selefetergn allhe alehamdulilhe 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @maryam4875
    @maryam4875 4 ปีที่แล้ว +4

    amazing abu hayder❤❤❤👈

  • @Moahs
    @Moahs 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሪላ ሙስሊም ላደረገኝ ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ

  • @user-vc9kf5vj4c
    @user-vc9kf5vj4c 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝየ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብአላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና የኛ አንበሳ

  • @mohammedalidtffgg6682
    @mohammedalidtffgg6682 4 ปีที่แล้ว +22

    አቡ ሀያደር እረሜህን ያረዝመው ተክሌዋ አላህ ያመልስህ ወደ አላህ

    • @remlitube1684
      @remlitube1684 4 ปีที่แล้ว

      Mohammed Alidtffgg sebscribe bemaderg aberetatagn

  • @dhhdhdudurur4456
    @dhhdhdudurur4456 4 ปีที่แล้ว +14

    ምን አለ ተሸንፋለው ቢል የራሱን ሀይማኖት የማያቅ

  • @user-jh5wy2dn5c
    @user-jh5wy2dn5c 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡዝታዛችንአላህእድሜናጤናይስጥህ።እድሜህንያርዝምልንያረብ

  • @faizalfaizal8203
    @faizalfaizal8203 4 ปีที่แล้ว

    ኡሰታዝ አቡ ሀይደር ሰወድህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ኩፉ ከሆነ ነገር አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @foryou6142
    @foryou6142 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ተመኜሁ ከዳንኤል ክብረት ወይም ምህረተ አብ አዚህ የኢላም ጀግናጋር በተወያዩ አይችሉትም አቡሀይደርን በሀቅ ዙርያ

  • @user-qh2dt2gh7k
    @user-qh2dt2gh7k 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቅህ ዑስታዝ

  • @jamilaali5103
    @jamilaali5103 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡሰታዝአቡሀይደረአላህይጠብቅህያረብብብ

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡሥታዜ ኑርልኝ

  • @Zed-zu8uq
    @Zed-zu8uq 4 ปีที่แล้ว +4

    Sebhaan Aallah Atee Kafiir Wustazee Awirto Eskiicerres deress Tafes

  • @mulet8751
    @mulet8751 4 ปีที่แล้ว +4

    1 .አል በቅራህ 132 ኢብራሒም እና ልጆቹ አለህ ሙሲልሞች ሳቶኑ አትሙቱ አላቸው ሆኑ አለ
    2 . አል ሐጁ 78 የአባታችንን ኢብራሒም ሀይማኖት ተከተሉ እርሱ ከዚህ በፊት ሙሲልሞች ብሎ ሰይሟቸዋልና
    መሀመድ ይህን ሁሉ ያለውን ይረሳና
    አል ዙመር :-12 የሙሲልም መጀመሪያ እኔ ነኝ ብሎት ያርፈዋል ለናንተስ የእስልምና ጀማሪ ማነው?

  • @user-ne4ki2yi2t
    @user-ne4ki2yi2t 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ጋር አቡ የይዴር ኡዝታዝና

  • @mustefa_kedir10
    @mustefa_kedir10 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው አቡ ሀይደር
    በሊሊኝ
    መቼም ማስረጃ የሌለው ሰው እንዲህ ነው ።