ጀኔራሉን ያበሳጫቸው የተሰብሳቢዎች ምላሽ//የአሜሪካ አቋም ስለ ዐማራ ጦርነት!5 November 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 34 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @muhammedali7242
    @muhammedali7242 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ

  • @sibhatayalew4189
    @sibhatayalew4189 11 นาทีที่ผ่านมา

    በሌ የሀቅ ሰው በርታ ጎበዝ ነህ

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን በሌ

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሚማረኩ እና የሚቀላቀሉት መጠርጠር እጀግ በጣም ጥሩ ነው!!!

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም በሌ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለጭቁኑ አማራ ድል ለጀግናው ፋኖኖኖ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን🎉🎉❤❤

  • @ጎንደርዬmu7mg
    @ጎንደርዬmu7mg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር አንድ አለመኾናችን ነው።

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ያዉም በዚህ ጊዜ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል ለተገፋው አማሓራ ፋኖ ያሸንፋል 😢😢😢

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በቃ ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትክክል ይህ ትግል ቢኮላሽ አማራ ለዘላለም የባርነት ቀንበር በትክሻህ ተሸክመህ ላንተ ለራስህ ወይም ለኛ ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ልጅ የልጅልጆቻችን ቆሻሻ ተሸካሚ ሆነው ዘመናቸውን እንዲገፉ ለማድረግ የተዘጋጀ መመሪያ ትርክት አለ ስለዚህ ሁሉም በየአለበት የሚችለውን በማድረግ ራሱን ያድን !!!

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆነው ወገኔ

  • @abatadma
    @abatadma 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    victory fore fano fighters

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ መልካም ቀን ይሁንላቹ 🌺 ይሁንልን 💐 አሜን ፫

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ።

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መረጃዎችህ በጣም ዘግናኝ ናቸዉ በሌ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአማራ ንብረት ከድንጋይ፣ሲሚንቶ በአጠቃላይ ማእድን ከፋኖ ፍቃድ ውጭ ማንቀሣቀሥ ወንጀል መሆኑን ሁልሕም ፋኖ ይመለከተሀል፣በማንኛውም ሠዓት ወደፋኖ የሚቀላቀለውን በአይነ ጥቀሽ መታዬት አለበት፣አማራ ከጨለማ ይወጣል#💪💪💪💪💪 ከድሮን፣አደራ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በለጠ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wasihuntadese8534
    @wasihuntadese8534 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቀራርብህ አይንዛዛ።

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚማረኩትን ሁሉ አለማመን ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ስለሚያመዝን በደንብ ሊሰራበት ይገባል።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    FANO ✔️✔️✔️✔️

  • @getachewtefera8897
    @getachewtefera8897 37 นาทีที่ผ่านมา

    አሜሪካ ለአማራ አስባ ሳይሆን የወያኔን ፍላጎት ለማሳካት ለምታደርገው ጥረት የሽፋን ዜና ወይም መግለጫ ነው።

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    keep it up

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ . . .
    አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ . . .

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስማ ወንድሜ ጉባርጃ እና ዶሮ ገብር ትህምህርት ቤት በካብነት እየተጠቀሙበት ማስተማር ካቆመ ሁለት አመቱ ነዉ በረዳዉ ጉባላፍቶ ነዉ

  • @getachewtefera8897
    @getachewtefera8897 7 นาทีที่ผ่านมา

    የአሜሪካ መግለጫ ማስክ ነው። የወያኔን አጀንዳ ብቻ ያነሳሉ እንዳይባሉ ማጀቢያ ነው።

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 33 นาทีที่ผ่านมา

    ሰዎች ሊረሸኑ ይጮሀሉ ደሞዝ አልተከፈለንም ጩኸት እናቱ የሞተችበትም ነውና ነገሩ ግን በየጊዜው ወጣቶች እየተረሸኑ ዝም ካለ ፋኖ በተደጋጋሚ ከሆነ እኮ ዝም ከተባለ ነገሩ አሳሳቢ ነውና እባካችሁ የአማራ እናት አታልቅስ ወጣ በሉና ሀዘኑን ይጋሩን😢😢😢😢😢

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያህዌ ለትሁቱ ፋኖ ያግዛል።አረመኔውን ጠ/ሚኒሥቴር ያዋርዳል። የፍትህ አምላክ ነውና

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚኒሻዎች አያገናዝቡም አልተማሩም ስለዚህ ሲቀላቀሉ ጥንቃቄ

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖወች ችግር አለባቸው. ለምንድነው የማይጨክኑት. በሚኒሻ በአድማ ብተና ላይ. እባካችሁ እባካችሁ. ፋኖወች ጨክኑ በባንዳ ላይ

  • @MollalignTafere
    @MollalignTafere 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በርታ በሌ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመኑኝ ፋኖ አንድነት እና በአንድ እዝ እስካልመጣ ድረስ ከጊዜያዊ ድል የዘለለ የሚመጣ ምንም ለውጥ አይኖርም። እንዴውም የህዝብ ምሬት እና መሰላቸት ይፈጠርና ከጊዜ ሂደት በኋላ ፋኖዎች ወደ ከተማ ሊገቡ ነው ሲባል ህዝቡ ባይመጡ የሚል ሀሳብ እና ጭንቀት ይፈጠራል። ምክንያቱም ከተማ ገብተው በሚወጡበት ጊዜ መከላከያ በንፁሀን ላይ የበቀል እርምጃ መውሰድ እንደ Strategy በመንግስት የሚጠቀሙበት ስለሆነ ነው። ስለዚህ ፋኖ አንድ ካልሆነ ነገሮች የከፊ ነው የሚሆኑት

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዚህ ግዜ እቤቱ ተቀምጦ በዘር አጥፊው ወንጀለኛ አብይ አህመድ መንጋ እየተጎተተ የሚረሸን የአማራ ወጣት ሀላፊነቱ የሱ ነው🙄በህይወት ለመኖር እንኳ ፋኖን ቢቀላቀል ተጎትቶ ከመረሸን ይድናል

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    FANO WON THIS BATTLES. million%

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርመው ይህሁሉ ጨፍጨፍ እየተደርገ ሊላዝም ብሎይመለከተል😢😢😢😢😢ተርዉን እየጠበቀ መቸነው ህዝብ በቅኛ ብሎ የሚወጠው

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @danialedani
    @danialedani 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብልፅግና ጉዳይ እንዴት ነዉ?የአማራን ጥያቄ በመንደር ግርግር ለማምከን መፈለጋቸዉ ሥብሥቡን(ብልፅግናን)መግለፅ ከብዶናል!

  • @mulatuabate9792
    @mulatuabate9792 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሽዋ ጥቅላይ ግዛት አስቴጎማ ተራራ ክፍለጦር ነው መኮይ ከተማ ኦፕሬሽን የሰራው።

  • @abdumuhame5967
    @abdumuhame5967 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየ ወንድሜ እንዳንተ ወግ ሁል ጊዜ ፋኖ አሸናፊ ግን ከቦታቸው ፈቀቅ የማይሉ እንደውም ከነበሩበት እየሸሹ ነዉ እንግዲህ እየሸሸ የሚማርክ ና አሸነፈ የሚባል ታጣቂ ፋኖ ነው ማለት ነው

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካኖች ልዩነቱ የትግራይን ሥም በ ራሣቸው ቋንቋ አለመሰየማቸው እንጂ እንደግዛታቸው እያዩት መሆኑ ሢታሰብ ሶላቶዎች አፍሪካን የመቀራመት ምኞታቸው እሰከዬት እንደሆነ የሚያሣይ ትልቅ ነጥብ ነው ።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ለዚህ ነው የዋህነት አታብዛ የምንለው የኦሮሞ የትግራይ ጄኔራል አምነህ ፌት መሪ ካረከው ዞሮ ይጨርስሀል የማረከውን የኦሮሞ ልጆች እምነት አትጣል በፖለቲካ አትሸነፉ በምድር የሚችላችሁ ሳይኖር እባካችሁ ለራሳችሁ ም ስትሉ ለአማራም ሕዝብ ብላችሁ አትስሙ ሚዲያ ላይ የሚያወራውን ፋኖ ደግ ነው ያበላል ለፖለቲካ ችሁም ቢሆን የሚደረግ አለ ውስጥ ውስጥ ተነጋገሩ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክለኛ ጽሁፍ አማራ ፋኖ ጦርነቱን ከሕዝቡ ጋራ ማሸነፍ ብቻ አለበለዛ አማራ ሁልሽም ዳር ሆነሽ አያገባኝም የምትይ ባንዳው አማራ ሌሎች ብሔረሰቦች የዘለአለም ባርነት መረጣችሁ ማለት ነው ፋኖ ን ካልደገፋችሁ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭

  • @wagmenterefe7969
    @wagmenterefe7969 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመግቢያ ሙዚቃ በዛ

  • @ConfusedLion-bm1pg
    @ConfusedLion-bm1pg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምገርም ሚዲያ ሙጃ የአብይን ወታደር አየረፈረፉት ነው

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ ምላስ እንጂ ተግባር የሌላቸው ስልጣን እንጂ የአማራ ህዝብ ጭፋጨፋ የማይገዳቸው በሌሎች ፋኖዎች ጭምር ለመከፋፈል ሴራ ውሰጥ የተዘፈቁትን እባካችሁ ምከሯቸው። ከአንድነት ውጭ ምንም የሚመጣ የለም በሉት

    • @MestugirmaZeleke
      @MestugirmaZeleke 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል ለአንድ ሽብር ብለው ወገናቸውን አሳልፈው የሰጡ አሉ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራን ጥያቄ እጁ በደም በተጨማለቀው ና የኦሕዴድ ተላላኪ ና የቦሊሥ ስራ በሚሠራ መፍትሄ አያመጣም

  • @TesfawBelay
    @TesfawBelay 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሌ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ነገር ግን አቀራረብህን ብታስተካክል ለራስህ ተጠቃሚ ትሆናለህ።እኔ እምትሰማህ ፍጥነቱን በ2ጨምሬ ነው በnormal ለሚሰማህ ግን አስቸጋሪ ነው አሻሽል ብሮ

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸዋ ሮቢት ውስጥ ዎጣት ምን ይሰራል ???? ከገኘው ይምረዋል ኦነግ ???

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍኖ የምይከዳን ሚንይሻ ማመን የለበትም ሚንይሻ ስይበዛ አስመሳይ ካድይ ነው ማስመሰል የለመድውት ነው እናማ ፍኖ ሚንይሻን በጥንቃቄ ይይ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀጥቅጥ መዝራዕቶ ለኀጥእ ወለእኩይ ጃውሳ፣
    ሰራዊትነ አንተ ዘትመስል ከመ ዘዐቢይ አንበሳ።

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሔ ምንሻ ለግዜዉ ከርሱን ይሞላ ይሆናል እንጅ ከመሞት አይድንም ማነዉ የሚያድነዉ ከፋኖ ቢያመልጥ እራሱ የላከዉ የገዛዉ አካል ይበላዋል

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Massive Massacare on Amhara people by Abiy Ahmed ,Ethiopia!

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በላይ ለምን ካተ ጋር መስራት አልፈለገም እሱ ታስሮ ሲሰቃይ ለምን አተ አልታሰርክም አለነገር

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀውሳ ፀርነ ፀረ አምሓራ በዊኦ፣
    ወሶበሂ ይትዋቀሥ ይጻእ ተመዊኦ።
    ድል ለመከላከያችን ችንፈት ወወርደት ለጃውሳው።

    • @gondar-f2i
      @gondar-f2i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድል ለፍኖ ወርደት ለመከላከያ

    • @gondar-f2i
      @gondar-f2i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መከላከያ ፀርነ ምድረ አምሓራ እንበለ አቅሙ በዊኦ፡ አንፈሪጻ አምሰተ ምድረ ሱዳን ተመዊኦ

  • @ghecixgdi-1982
    @ghecixgdi-1982 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸዋ ይፋት የለን ነው እሚባለው

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጦርነቱን አብይ ያስቆምልኛል ብሎ የሚጠብቅ የአማራ ተወካይ ግርም ይለኛል። ፋኖ "በቃኝ አልዋጋም አብይ ይግዛኝ" ቢል አብይ እና አጋፋሪዎቹ ለምን ጦርነት ታቆማለህ ብለው እንደሚናደዱ 100% እነግርሀለው። አብይ ክልሉን ሆነ ብሎ ለማወደም የጀመረውን ጦርነት አይ በቃኝ ብትለው እንኳን ዓላማው ይሰናከላል።

  • @bedilu-iq8zo
    @bedilu-iq8zo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስቴ ጎማ ተራራ ነው

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    why do you give explicit military information about fano?

    • @PlatinumEthiopia
      @PlatinumEthiopia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      That is not ur business

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎደኞችህን ለምን ከዳሀቸው ተባበሩ እያልክ አንተ ከኢትዮ ኒውስ ለመን ወጣህ ?

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋላ የፈለገውን ይስብ ግን በዚያ ልክ እየሄደለትኝ ነው ወይ? ሀገሪቱስ ያላትን የመከላከያ ሃይል አላጣችም ብለህ ነው የምታስበው ሽመልስ ብቻ ያለውን ከመናገር ጦርነቱ ያሣደረውንም ዳፋ መናገር አለብህ

  • @samera626
    @samera626 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትም አይደርሡ ወጣቶቻችንን አታሥፈጁ ብዙዋችን ገብረው ይወጣሉ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤