Ethiopia - ወልዲያ፣ ጎብዪ፣ ሀራ፣ ወርቄ | በወልደያው ትንቅንቅ ህወሓት ከሸፈበት | ህወሓት ያልጠበቀው ገጠመው | ትግራይ ላይ አስደንጋጭ ውሳኔ ተወሰነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 520

  • @simachewabuhay1743
    @simachewabuhay1743 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለኢትዮጵያ ሀቀኛ ልጆች እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን

  • @semirahussen9937
    @semirahussen9937 2 ปีที่แล้ว +263

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ሀገራችንን ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 2 ปีที่แล้ว +20

    አማራየ የኔ የዋህ ቅን ህዝብ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 2 ปีที่แล้ว +53

    ድል ለአማራ ፋኖ🦁
    ድል ለአፋር🦁
    ድል ለመከላከያችን 🇪🇹🦁
    ድል ለኢትዮጽያ🇪🇹 🙏🙏🙏

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +6

    ወዲየአማራ ልጆቺ አይዞን ፋኖ ለኛሲል ብቻዉን እየተዊደቀነዉ

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 ปีที่แล้ว +15

    ዛሬ አደኛ ነኝ
    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪
    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል💪💪

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +22

    ብንሞት ብንሳደድ
    ዘራችን ተቆጥሮ
    ለግዜው ነውጅ
    ይኖራል አማራው
    ቀባሪውን ቀብሮሮሮ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ahmedesma1694
      @ahmedesma1694 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว

      ፈሳም

    • @mazaendale9312
      @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว

      @@meseretmola1330 ቅዘናም
      ጅል ጅላንፎ
      ጅላጅል

  • @ahmedjamal3270
    @ahmedjamal3270 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለአማራው የዋህ ህዝብ

  • @officiallhamer2800
    @officiallhamer2800 2 ปีที่แล้ว +10

    ማነው እንደኔ የሀገራችንን ሰላም የናፈቀው 🙏😥

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢቲዮጲያ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዞሮ መግቢያዬ እምዬ ሐገሬ የኢትዮጲያ አምላክ ቸሩ መደሐኒተ አለም ሕዝቧን ሁሉ ማረን ይቅር በለን ከደም ጭቃ አድነን ዘረኝነት ይውደም።

  • @ሰርኬወሎዬዋ
    @ሰርኬወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ድል ለእምየ ሀገራች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሀገራችነን ሰላም አርግልን ያረብ እምዬ ኢትዮጵያ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ..ያረቢ..አገሬን..ኢትዮጵያ..ህዝብን...አንት..ጠብቅልኝ

  • @خديجهالزهراني-ي6ي
    @خديجهالزهراني-ي6ي 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህዬ አንተ በቃ በለን ሠላሙን አውርድልን🤲🤲💚💛❤️🥺🥺🇪🇹🇪🇹👈

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 2 ปีที่แล้ว +30

    እድ ለፋኖ
    እድል ለመከላገያ
    እድል ለአፋር
    እድል ለአማራ ልዩ ሀይል
    እድ ለኢቶቢያ

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለወገኔ ለመከላከያ ለፋኖ ለልዩ ሀይል

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 ปีที่แล้ว +12

    ድል ለጥምር ሀይሉ ጀግኖቻችን

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 ปีที่แล้ว +40

    ድል ለኢትዮጵ ክብር ለመላው አይበገሬ ታጋዮች በሙሉ ሠላም ለተገፋው ህዝባችን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

    • @ዚነትኡመርዩtub
      @ዚነትኡመርዩtub 2 ปีที่แล้ว

      መከላከያ በለው ጀግና የምትሉ ህዋሀት በለው የጀግና የምትሉ ልጆች ኮመንቶች አላህ ፍሩ ወንድሞቻችን እያለቁ ነው

    • @ዚነትኡመርዩtub
      @ዚነትኡመርዩtub 2 ปีที่แล้ว

      ዱአ እናድርግ ስላም እንድመጣ

  • @sdfdvqdfd1510
    @sdfdvqdfd1510 2 ปีที่แล้ว +3

    ድልለአማረወርቄ🇪🇹

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 ปีที่แล้ว +19

    ድል፡ ለኢትዬዽያ፡ መከላከያ፡ ሰራዊታችን፡
    ድል፡ የአማራ፡ ልዩሀይላችንና
    ፋኖ፡ ሚሊሻ፡
    ድል፡ ለአፋር፡ ህዝብ፡በተጨማሪ፡ ኢትዬዽያ፡ በልጆቿ፡ ታፍራና፡ ተከብራ፡ ለዘላለም፡ ትኖራለች፡፡💚💛❤️👍👍👍

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ድል ለመከላከልያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadi536
    @seadi536 2 ปีที่แล้ว +14

    ከአንዱ ዜና ወደሌላ ዜና ስሯሯጥ እኮ ነዉ የምዉለዉ 😥 ሀገሬ ጠላትሽ ይዉደም💚💛❤️

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸሀሰን ከረሙ አላህ ይጠብቃችሁ የኒ አባት በስተርጅና ተከራተትክ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ድሉ የናተ ይሁን

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +15

    ድል የጥምር ጦሩ በርቱ ጀግኖች 💪💪💪

  • @abdulrazzak552
    @abdulrazzak552 2 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝቡ

  • @hhhuu5109
    @hhhuu5109 2 ปีที่แล้ว +16

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ እና ለ ልዩ ሀይል ላችን 💚💛❤ አላህ ከነሱ ጋር ይሁን ድል ለአማራ መስኪን ህዝብ አላህ ☝ አለን ኢሻአላህ 💪💪💪💪☝😭😭😭😭💔💔💚💛❤

    • @rabiaasan6230
      @rabiaasan6230 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢሻአላህ ዲል ለአማራ ህዝብ ሀስቡን አላህ ወኪል

  • @fentawtsegaw3198
    @fentawtsegaw3198 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ነዉ አቀሪረቡ በርቱ

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ያክሰራቸዉ እነዝህ ክፉወች የተረገሙ አረመኔወች ፈጣሬ ያዋረዳቸዉ አረመኔወችች

  • @hayatahmed9932
    @hayatahmed9932 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 ปีที่แล้ว +46

    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ክብር ለመከለከ ሰራዊተችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ethiopia9281
      @ethiopia9281 2 ปีที่แล้ว +1

      Zim Bel!!!
      Junta Kale Selam Yelem

  • @اتنتتاللب
    @اتنتتاللب 2 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለጥምር ጦሩ ለመከላከያ ለአማራ ልዩሃል ለፋኖ ለሚኒሻዎች ድል ለኢትጵያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @ድንሽንእወቂ
    @ድንሽንእወቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ልጆች.

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የአለሙ ጌታ እየሱሲየ ሆይ ይቅር በለን

  • @zahraseiede1404
    @zahraseiede1404 2 ปีที่แล้ว +6

    ድል ለኢትዩጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክብር ለፋኑ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአጎቴ ሀሰን ከረሙ አላህ ይጠብቅህ ድል ለአተ

  • @Tube-kg4hq
    @Tube-kg4hq 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለልዩ ሀይል ክብር ለሚንሻዉ ክብር ለአፋር አናብስት ኢትዮጵያ ን ብለዉ ለሚዋደቁ☝😢

  • @simonbisrat2946
    @simonbisrat2946 2 ปีที่แล้ว +2

    በቅድሚያ ክብር ለመከላከያ ሐይላችንና ለአማራ ልዩሐይልና እንዲሁም ፋኖ።ወደትግራይ እርዳታም ሆነ ምንም ነገር መስጠት ተገቢ አይደለምም አያስፈልግም ይበቃል።የሚመጣውን የትግራይ ወራሪ ልጅ የለ አዋቂ ያለእርሕራሔ መደምሰስ ነው ባካቹ እነሱ አረመኔዎች ናቸው በተገኘው አጋጣሚ መወቀጥ አለባቸው።ሐገራችን ያለበለዚያ ሰላም አትሆንም።

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث 2 ปีที่แล้ว +22

    የአላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ድል ለእናት አገር ለኢትዮጲያ ድል ለመከላከያና ለአማራ ልዩ ሀል ለፍኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አማራነኝከፍኖጎንነኝ
    @አማራነኝከፍኖጎንነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ፈታችን በጣም እናመስገናለን እያልን ድልን ለድለኖች ተመኝተናል ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 2 ปีที่แล้ว

    ድል፡ ለኢትዬዽያ፡ መከላከያ፡ ሰራዊታችን፡
    ድል፡ የአማራ፡ ልዩሀይላችንና
    ፋኖ፡ ሚሊሻ፡
    ድል፡ ለአፋር፡ ህዝብ፡በተጨማሪ፡ ኢትዬዽያ፡ በልጆቿ፡ ታፍራና፡ ተከብራ፡ ለዘላለም፡ ትኖራለች፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን
    ክብር ለጀግኖቻችን
    ድል ለእምየ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seada6206
    @seada6206 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለልዩ ሀይል
    ድል ለመከላከያ
    💪💪💪💪💪💪
    አይዟችሁ ወገኖቸ ድልካለመሰዋትነት አይመጣም

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤💒💒💒🌻

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว

    ድል ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ድል ፋኖ ድል ልዩ ሃይል

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ በተለይ ወለየወች ለፋኖ እሬሽን ለማቅረብ እናግዝ

  • @imanimaaniman3317
    @imanimaaniman3317 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በእዝነቱ ሰላሙን ያውርድልን
    ፈታ እናመሰግናለን

  • @dejenetsega1625
    @dejenetsega1625 2 ปีที่แล้ว

    ቸር ወሬ ያሰማን!! ድል ለመከላከያ ለፋኖ ለአማራ እና ለአፋር ልዩ ሀይል እና አናብስቶች!!! ድል ለኢትዩጰያ።

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ በቃበለን አግዘን አቅምቅዋ ያተነው ያረብ ያለፈው አልበቃብሎ ሁለተኛ ያረብ ጁታ አላህጭጭያርጋችሁ የሀገር ነቀርሶች ባክህ ስለፃ ስለፎቅ አታውራ ህዝብ እያለቀ የወሎህዝብ እያለቀ ስለህፃ አውሩ ምንአለ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለኢትዮጵያ💕🇪🇹

  • @نوربتعبت
    @نوربتعبت 2 ปีที่แล้ว +9

    ድል ለሚሥክኑ ህዝባችን አገራችን ሠላም ትሁንልን

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አቤት አምላክ ህዝቡ እድ ነው።

  • @ሚስጥርነዉሴትነት
    @ሚስጥርነዉሴትነት 2 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለጥምር ጦረኞቹ ድል ድል ድል ለአንድት ሀገር

  • @endrisalhabeshi6616
    @endrisalhabeshi6616 2 ปีที่แล้ว

    ድልለኢትዮጲያ ድልለመከላከያ ድልለፋኖ ድልለአማራልዩሀይል ድል ለአፋር

  • @ሲሀምነኝአብድሪዋ
    @ሲሀምነኝአብድሪዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሸህ ሀሰን ከረሞ ጀግና አባት ጀግናም ልጆችአሏቸዉ ድል ለሚገፋዉ ለሚሰቃየዉ መፆዋትነት ለሚከፍለዉ ለፋኖ ለልዬሀይላችን ለመከላከሌያችን ድል ለመየ ኢትዮጽያ💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @miftahabintube1267
    @miftahabintube1267 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አንደናፋቀኝ ታውቃለቹ ሰለም ተፈጠራ የምል ዜና መስማት አለህ ሰለም ያዉርድልን

  • @ስደተኛውፋኖ
    @ስደተኛውፋኖ 2 ปีที่แล้ว +8

    አድነት ያሥፈልጋል በተለይ ፋኖን ማገዝ ግደታ ነው እሁም መከላከያን የኸ አረመኔ ቡድን ከምድር እሥከጠፋ አድነት ያስፈልጋል ድል ለኢቶጺያ ድል ለአማራ ህዝብ።

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว

      አወን ፋኖን አይዞህ ተጎናችሁ ነን ብለው ማጠናከር አለብን አላህ ይጠብቃቸው በራህመቱ ኢላሂሂሂሂሂሂሂ

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለምስራቅ አማራ 💙ፋኖ✊

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @abayhiwot
    @abayhiwot 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ አምላኬሆይ በቃ በለን ሙሥኪኑ ህዝብ ተሠቃዬ እሥከመቸ ነው ድል ለኢትዬጸያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ይሄ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግና ሸህ ሀሠን ከረሙ በዚህ እደሜዉ ግባረ ጥላትን በመግጠም ከኔ እደሜ ቀንሦ ለሸህ ሀሠን ከረሙ ጠቅላላ ለፋኖ ይሥጠልን 😢😢😢🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹 ዲል ለጠቅላላጥምረ ሀይል

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቀው ሸሀሰን ከረሙ የወሎ ጀግና ነው

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 2 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ያችም የሱም እዴሜ እረጂም ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว

    አቡ ተክለሀይማኖት ፃድቁ አባቴ የወያኔ መጋ እግራቸውን ሽባ ክዳቸው ስኩል አርገህ ወልዳያን ከዳግም መከራና ሰቆቃ ጠብቃት የወገኔን ጦር ሀይልና ብርታት ስጥልኝ ጥበቃ አይለያቸው ስለቴን አስገባለሁ ፆለቴ ከሰመረልኝ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን አላህ ያግዛችሁ

  • @nomore3294
    @nomore3294 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን በርግጠኝነት ድል የኢትዮጲያ ነው።

  • @mohaabdu3003
    @mohaabdu3003 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 ปีที่แล้ว +36

    ያረቢ አምላኬ ሆይ ኢትዩጵያን እና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅልን ስቃያችን ይብቃ ሰላም ለኢትዩጵያ 💚💛❤️

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ሆይ አንተ የምድርና የሠማይ ባለቤት የሆንከው ጌታ አንተ የአርሹ ባለቤት የሆንከው ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን ይህን በላ አንሳልን ጦርነት በቃ በለን ያረብ 🇪🇹ድል ለእምዬ ኢትዮጵያና ለጥምር ጀግኖቻችን🇪🇹🇪🇹

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ክብር ህወታቸውን ለሚገብሩልን ለሀገር መከላከያ ለአማራ ሀይሎች በገዛ ክልላቸው በቤታቸው በሂወት ለመኖር ለተከለከለው ለአማራ ህዝብ በሙ ክብር ለአፋር ልዩ ሀይልና ህዝብ በሙሉ ድሉን ከተገፋው ህዝብና ሰራውት ጋር አርግልን እግዛብሔር

  • @asas-rb1ln
    @asas-rb1ln 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንዲሜ ለሚተደርስን መረጀ ኢነመሰግነልን በጠም ያሰዘነኝ ህዝቡ በሬ ከተመውን ለቆ መሄዲ ውርደት ነው ያኒን ሁሉ በደል ያደረሰብህ ጠለት ተመልሶ ስመጠ በቁጭት ለበቀል መዘገጀት ስገበው መሸሽ ያሰፍረል ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፍኖ ለመከላከያ ለአማራ ልዬ ሀይል ድል ለአማራ ሞት ልህዋሀት

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዜኦ ፈጣሪ ለተጨነቁት ሁሉ ነብስ አተ ገድፋቸው አምላኬ ሆይ 🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኸይር ያሰማህ ፈታደሊ ብዙም ባላምንበትም ትንሽ ተርጋጋሁ አላህ ሆይ ወሎን እና ህዝቦቿን ጠብቅልን ድል እምየ ሀገሬ ወሎ 🇪🇹😘

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว

    ክብርለጥምር ሀይላችንሰራዊታችን
    ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢንሻአላህ ከአላህጋር

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว

    እንከዋ አልተሳካለት አቤቱ አምላኬ ሆይ በዚህ አዲስ አመት ህዝባችን ቤቱ እንዲያስልፍ ሀሰን ከሬሙ ሁሌም ጀግናነህ ድል ካንተ ጋር ይሁን እነዚህ የወያኔ አረምኔዎች አማራን አፋር ህዝብ እንደበደለው ለናንተም መዕቱ ያውርድባቹህ እናንት ክፎዎች የወያኔ ዘሮች አይዞን ወልድያ ህዝብ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 2 ปีที่แล้ว +24

    ድል ለእምዬ ለኢትዮ ኤርትራ እና ለህዝቦቿ ለወዳጆቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹👍

  • @tadioshailu8252
    @tadioshailu8252 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለወልድያ የዘገብከዉ አስፍራዉ ስለሆንኩ በትክክል አድም ሳትሳሳት እዉነቱን ዘግበሐል ግን ካፊ የለም ትራንስፖርት የለም የከተማዋን አስፓልት ስታየዉ ያስጠላሐል አመራሮቹ ቀድመዉ ስለወጡ እሚያረጋጋኳ የለም

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቈ4ፀ
    @አልሀምዱሊላህ-ቈ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኑፁሀን ደም እባ አጥት ሀቅ ይፍረድልን ያረብ

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 2 ปีที่แล้ว +7

    ለሀገር ብታችሁ የምትፋለሙ ሁሉ አላህ ድልን ያጎናፅፋችሁ እረበና ይገዛችሁ ኢትዮጲያዬ ታሸንፋለች

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 ปีที่แล้ว +8

    ያረብ ለህውሀትወች ይሂጦርነት አይሰካላቸው ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን በቃችሁ ይበለን ጦርነት

  • @nesriyamohammed4862
    @nesriyamohammed4862 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላሚ ለኣገራችን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራን
    አባት ሆይ ሰላሙን ላክልን
    እናመሰግናልን ወንድማችን

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    ያርቢ ዘንድሮ በቃ በለን አላህ ሆይ ህዝቦችህን ታደግ አንተ ሀይል ሆናቸው

  • @addisdesale2038
    @addisdesale2038 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዜናው ምንም አልተጨመረም አልተቀነሰም

  • @tsedihabeshawit1910
    @tsedihabeshawit1910 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አሜላኬ ሆይ ኢትዮጵያ እና ልጆቿን ታደግልን💚💛❤🤲🤲🤲

  • @አላህአንድነው-ሠ3ቘ
    @አላህአንድነው-ሠ3ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ድል ድል ለአማራ በሙሉ ያረብ

  • @yunus7860
    @yunus7860 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህየ አገራችንን ስላም አድርግልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +14

    አቡነ ተክለሐይ ሐይማኖት አባቴ
    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቅዱስ አባታችን💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏🇪🇹

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀኔራል ሐሰን ከረሙ በታሪክ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች

  • @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ
    @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ 2 ปีที่แล้ว +6

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሠላም ለአማራ ህዝብ ለአፋር ህዝብ ዛሬም የጦር አውድማ የሆነው የወሎ ማህበረሰብ መቸ ነው የሚበቃው እፎፍፍፍፍ አሁንስ በጭቀት አለቀን በስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን በአሻጉሊት አታልቅሱ ጥላትን ማስደሰትነው ለምን ይደሰቱ አብሽሩ ዱአ እናድርግ አላህ ከተበዳዮች ነው ይዘገያልጂ አይዞንንንንንን

    • @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ
      @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ 2 ปีที่แล้ว

      እሽ ሁቢ 👍👍💚💛❤️

  • @aregshabegaz4617
    @aregshabegaz4617 2 ปีที่แล้ว

    ጎብዪ እባክህ ብን ጠበቅ አድርገህ አንብብ

  • @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ
    @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገሬ ድል ለውዶ ሀገሬ የሁን ያረብ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኢትዮጵያ ውድቀት ለብልፅግና ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለወያኔ

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 2 ปีที่แล้ว

    እንደኔ ሀገሮ የናፍቀው አገራችንን ስላም ያርገው በሎ በስም ለሀገራችን ያብቃን ከስደት ይስብስበን

  • @هدىايمان-ع7ب
    @هدىايمان-ع7ب 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian love you اللهم احفظ اثيوبيا بارك الله فيك، 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👌👌

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይድርስላችሁ አማራዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 2 ปีที่แล้ว +7

    የአገሬ ሰላም ናፍቆኛል 😭😭😭🇪🇹

  • @ahmedabdu979
    @ahmedabdu979 2 ปีที่แล้ว +3

    አብሽሩ ብዙ ልጆች አለን የናተን ዜና በጉጉት እምንጠብቅ በርቱልን

  • @yypp7393
    @yypp7393 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ በቃ ይበል እግዛአቤሔር