ኢየሱስ ፀሎቱ ለምን ተሰማ ??? # teaching ሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤እግዚአብሔር ❤ቃል የታመነ ነው አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ለብዙወችን የመዳን ምክንያት ሁን ❤አሜን

  • @maniti139
    @maniti139 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በሆነው በኢየሱስ ስም እና ስልጣን አሜንንን ዘመንህ ይለምልም የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilzemedhun7503
    @fasilzemedhun7503 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ፀጋ አይቼብካለሁ የጌታ ሰው

  • @FantuHmariam-i1o
    @FantuHmariam-i1o 7 หลายเดือนก่อน +2

    አፖስትል፡ዳንኤል፡ጌታቸው፡በእውነት፡እንዳንተ፡አይነት፡መምህር፡ስለሰጠን፡እግዚአብሔርን፡እናመሰግናለን።

  • @Dereje-hs6jx
    @Dereje-hs6jx 6 หลายเดือนก่อน

    ሀ/ው ዳንኤል ለአእምሮ የሚመች አገልግሎት በሚል ርእስ ስታስተምር ሰምቻለሁ ግን በዛው እለት ጉባኤ ውስጥ ሁለት ሴቶችን አፍንጫቸውን አየጠመዘዝክ ስታስጨንቃቸው አንዳንዶችን በኩርኩም አናታቸውን ስትቀጠቅጥ አይቻለሁ ። እባክህ ጌታን በማያቁ ሰዎች ፊት መሳቂያ አታድርገን ብዙ ሰው እንደመከረህ ሰምቻለሁ ለመተው ጥረት አድርግ ሰው አክብሮህ እየታገሰህ እንደሆነም አስብ ።

  • @HikaHindibu
    @HikaHindibu 3 หลายเดือนก่อน

    Ameeen please pray my brother .

  • @almazg2305
    @almazg2305 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ የ እግዚአብሔር ሰዉ።🙏🙏🙏

  • @lidyahaile3899
    @lidyahaile3899 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @kaleabshiferaw2531
    @kaleabshiferaw2531 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን........

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @RedetTadesse
    @RedetTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dani

  • @MartaMamoMartamamo
    @MartaMamoMartamamo 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን

  • @AbebeChalchisa-jn7sd
    @AbebeChalchisa-jn7sd 6 หลายเดือนก่อน

    አባቢ ስለሞገስ እያሰተማርከው አመሰግናለው

  • @MesfinErmiyas-t4z
    @MesfinErmiyas-t4z 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarekiligh Apostle ❤❤❤❤

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ሞገስ ስጠኝ ወሰድኩ አሜን

  • @meselchbedane
    @meselchbedane 4 หลายเดือนก่อน

    የ ፕሮግራም ቀን እና ሰዓት ብታሳዉቁ

  • @mulubate7249
    @mulubate7249 7 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ ሚገርም ትምህርት ጌታ ይባርክህ

  • @MehretEsmale
    @MehretEsmale 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @martamm8440
    @martamm8440 7 หลายเดือนก่อน

    Amen🎉

  • @MekuriyaSeyum-xq5bz
    @MekuriyaSeyum-xq5bz 7 หลายเดือนก่อน

    Daniye Wedhalew ❤

  • @yidnekachwtsgaye4904
    @yidnekachwtsgaye4904 7 หลายเดือนก่อน

    Amenñnnnn

  • @GenetRata-xq1cq
    @GenetRata-xq1cq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሞገስ ማለት ተሰሜነት ተደማጭነት ተወዳጅነት ተፈላጊ ነት ወዘተ ነዉ ።

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 7 หลายเดือนก่อน

    Endante selalone newa! Ante asmesay neke yegenzebe sewe.

    • @MisganaGirmaMersha
      @MisganaGirmaMersha 6 หลายเดือนก่อน

      Temare lesu kalesra late yserale bro

  • @BougaliJabak
    @BougaliJabak 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fasilzemedhun7503
    @fasilzemedhun7503 4 หลายเดือนก่อน

    Especiall apostle

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 7 หลายเดือนก่อน

    Erdage getahoye

  • @akliluyigezu9225
    @akliluyigezu9225 29 วันที่ผ่านมา

    በትንሹ የታመነ በትልቁ ይይሾማል!

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ እንደሰው ዳቦንም ድንጋዩንም አይለምንም ።ይኽ የገዳም ትምህርት ፣ ለዘመናት ያላደግንበት ።ኢየሱስን ሰው ብቻ አድርጎ የሚስል መንፈስ የግሪክና የግዕዝ የሮማም መንፈስ ነው ።ድግምትም ነው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    read the bible to know more ,dont fear the comment

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    ጥቁሮች አስተያየትን እነደ ሚሳኤል ይፈራሉ ፣ነጮች ግን ያበራታታሉ።ኢየሱስን በጥያና አስተያየት ያዋክቡት ነበር እኮ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    ሞቅ ሲላችሁ ኢየሱስ ጌታ ፣ ቀዝቀዝ ሲል የማርያምና ዮሴፍ ልጅ ትሉታላችሁ፣ከቶም ሳተውቁት ጡረታ ትወጣላችሁ።ኢየሱስ ከሰማይ ወረደ ወይስ ተወለደ? መለስ የላችሁም፣የተሻለ መገለጥ አምጡ እንጂlearn more and read more to reach the truth

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ አንተ እፈር ምንም መንፈሳዊ የፀጋ ሰጦታ የለህም በጣም ደረቅ ነህ ኸረ ንቁ እና ሰፍራ ቀይሩ።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 7 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ የዳቦ ስብከት ለምደህ እኮ ነው መክና ትገዛለህ ስትባል ነዉ አይደል ደስ የምልህ

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 7 หลายเดือนก่อน

      Esuse yedabo sebaki adele?

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@yonathan2895 መጀመሪያ አማርኛ አታዉቅም ገመድ አፍ መሀይም ሰለሆንክ ነዉ ፍሬ የሌለዉ ንግግር የምትሰማዉ።

    • @mastashamas4524
      @mastashamas4524 6 หลายเดือนก่อน

      በምን አወክ?

    • @selamebegetamulunawe
      @selamebegetamulunawe 5 หลายเดือนก่อน +1

      መንፈሳዊ ፀጋ የለውም ካልክ ምንታደርጋለህ እዚህ ቦታ ስፍራህን መፈለግ ነው እዚህ የሚገለገለው ህዝብ ሙሉ ሰው ነው ለራሱ የሚጠቅመውን የሚበጀውን አውቆ የተቀመጠ ህዝብ ነው እንደሴጣን ዘዋሪ ህዝብ አይደለም የጠቀመውን የሚያውቅ ህዝብ ነው አንተ ግን እየዞሩ ጠብ ከመዝራት እግዚያብሄር ይታደግህ በየሱስም

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርቶችህ እንጨት ናቸዉ ለራስህም አይገባህም ቁጭ ብለዉ ለሚሰሙህ አዝናለሁ ።

    • @febendemissie8497
      @febendemissie8497 7 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ 1 ያገለገልክብተ ላክልን ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው በዚህ ንግግር በአብ ፊት እንደምትመልስበት ታቃለክ እናም ቃሉ ወንድምክ ወድቆ ብታገኝ አጽናው እንጂ ወጥመድ ሁን አይልም እኔ ግን ልንገርክ ለእኔ ተስማምቶኛል እና ላንተ ስላልሆነ ለሁሉ አይሆንም ማለት አትችልም ሞገስ ስለሌለክ ጥበብን አጣክ ተመለስ በተቻለክ መጠን በተቀባ ላይ እጅክን አታንሳ ላይክ ያረገክን እራሱ አዘንኩልክ ብትችሉ ለማንኛውም ነገር ፀሎትን አስቀድሙ የጠላት እጅ አትሁን ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @Lovem381
      @Lovem381 7 หลายเดือนก่อน

      አልፈርድብክም ወንድሜ ምክንያቱም መጀመሪያ እያስጮሁ አሜን እያስባሉ መስበክ ስላስለመዱን ነው ደግሞ እነደዛም ቢሆን ትንቢታዊ ስብከት ሚሰብኩን ይህ ደግሞ ትምህርት ነው ... ፀጋ ልዩ ልዩ ነውና....... በፀጥታ ሆነው እያብሰለሰሉ ሲሰሙ እንጨት እንጨት ስለሚል ሳይሆን ቁልፍ የሆነውን ዋናውን የህይወትን መመሪያ እየሰሙ ስለሆነ ነው

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 7 หลายเดือนก่อน

    ዘረኛና ጎጠኛ ሰባኪ ሊሆን አይችልም ! የሃሳዊው መንገድ ጠራጊ እንጅ

  • @lidyahaile3899
    @lidyahaile3899 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 7 หลายเดือนก่อน

    Amennnn

  • @lidyahaile3899
    @lidyahaile3899 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @fasilzemedhun7503
    @fasilzemedhun7503 4 หลายเดือนก่อน

    Amennn