bermel Georgis ፀበልም ሳልገባ እሰወር ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 วันที่ผ่านมา +30

    ሰማእቱ አባቴ የስደት ልጆችህን ለደጅህ አብቅተህ ለምስክርነት አብቃን❤🙏

    • @Lina-u5l
      @Lina-u5l 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @semojun2829
      @semojun2829 2 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 2 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ብእወነት❤❤

    • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
      @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤❤

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 2 วันที่ผ่านมา +7

    ኤልሻዳዬች ኑሩልን እንወዳችሀለን በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥላ ከለላ ከነቤተሰባችሁ ይሁንላችሁ ተባረኩ

  • @CetyCati
    @CetyCati 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዎርጊስ አባቴ እባክህ ችግሬን ቋጠሮየን ፍታልኝ ለቅሶየን በሳቅ ቀይረው ህይዎቴን የሚያዘበራርቀው የሚያመሳቅለውን ጠላቴን ከእግሮቺክ ስር ጣልልኝ ተአምረኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ አውጣኝ ከመከራ ድረስልኝ እባክህ

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ እባክህ ❤❤❤

  • @FikirteTaddese
    @FikirteTaddese 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tighist331
    @tighist331 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሰመዐቱ አባቴ ለደጅሕ እብቃኝ ከሚጥል በሽታ መድሐኒት ከመውሰድ ገላግለኝ😢

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ እኛንም በሰደት ላይ ያለነውም በፍቃድክ ለደጅክ አብቃን አሜን ሃብተ ገብርኤል ሃይለ ሚካኤል ወለተ አማኑኤል በጸሎታችሁ አሰቡን

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን እኔኒምባለቤቲንም ቅድሰ ጊርዩጊሰ ለቦታው ያብቅምን አገራችን ሰላም ያድርግልን።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም,አሪፍ,ፈውስ,ምስክረነት,በሰማሁ,ቁጥር,በረታብኚ,ፍቅሬ,በስደት,በሰላም,መልስህ,ቅድስ,ገወርጊስ,አባቴ,ለደጀህ,ያብቃኚ

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 วันที่ผ่านมา +1

      እስከበተሰቤ,በሰላም,አገኚቸ,ባታውን,ለማገኘት,አብቅቶኚ,እስከ,በተሰቤ,ለደጂህ,ያብቃኚ,ሰማአቱ

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን

  • @habetamAyenalem
    @habetamAyenalem 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማዕቱ ላንች የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን ❤❤❤❤ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቤተሰቤ ሁሉ ታውኮብኛል እርዳኝ

  • @EMEBITBEQLEE
    @EMEBITBEQLEE 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @yohanaalemseged2732
    @yohanaalemseged2732 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ ኣባቃይኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulualemhagos6317
    @mulualemhagos6317 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ከነባለቤቴ ለደጂህ አብቅተህ ለምስክርነት አብቃን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 2 วันที่ผ่านมา +1

    አምላከ ጊዮርጊስ በሰላም ወስደህ እንቆቅልሻችንን አራግፈህ ሰዉ አድርገህ ለቤታችን አብቃን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ማርያም እኔም እህቴ አምላከ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው ደርሶላት ተጠምቃ ብዙ ነገር ተደርጎላት ተመልሳለች ክብር 💞🌿ለቸሩ እግዚአብሔር 💞🌿💞🌿 ይሁን 🤲ለደጁ እንድንበቃ ፍቃዱይሁን 💞💞💞💞💞

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ታቃለህና ለደጅህ አብቃኝ

  • @እማፍቅርአንቺጠብቂን
    @እማፍቅርአንቺጠብቂን 2 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ በምህረት

  • @AsichalwYirbo
    @AsichalwYirbo 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዉስጤን ታቃለህኘና ለደጅህ አብቃነኝ።

  • @aferatabelie3503
    @aferatabelie3503 2 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ለእኔ ፀልዬልኝ ወለተ ስላሴ።ለደጁ ያብቃኝ

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማያቱ አባታችን ምርተደለጎ እናታችን በባዳ ሀገር የምንኖርነው ለደጃችሁ ና ለምስክርነታችሁ አብቁ እስከ ምንመጣ ድረስ ባለንበት ምረታችሁ አይለየን አሜን

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 2 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም እፁብ ድንቅ ስራው እግዚሃብኤር ይመስገን!!!

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @GodinshTho
    @GodinshTho ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱሰመአቱሙቼዪሁንለደጂህየምታበቃኚአቤቱማረን❤❤❤

  • @Lina-u5l
    @Lina-u5l 2 วันที่ผ่านมา +5

    በማርያም የስደት እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ስደት ከዎጣሁ ገና 1 አመቴ ነዉ ድክም ብሎኛል እያመመኝ ነዉ በፀሎት አስቡኝ 😭እህቴ ሚካኤል 😢😢😢😭😭😭

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 2 วันที่ผ่านมา +2

      ፍጥረቱ የማይረሳ ቸሩ መድኀኔዓለም ያስብሽ እህቴ ጸሎት ባደረግሸበት ውሀ ተጠመቂ ፀበል ያድርግልሻል።

    • @Lina-u5l
      @Lina-u5l 2 วันที่ผ่านมา

      @ኣቤየተዋህዶልጅ አሜን እህቴ ሁላችንም ያስበን 🥀🥀እሽ በጣም አምሰግናለሁ

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c 2 วันที่ผ่านมา +1

      Eyte egzabiyere yemaershe mezemoere 26 enae eske 34 eseke 35 aenbeye

    • @Lina-u5l
      @Lina-u5l 2 วันที่ผ่านมา

      @AliGammal-p2c እሽ እህቴ አመሰግናለሁ 🥰🥰

    • @tighist331
      @tighist331 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@Lina-u5l እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን የመጀመርያዎቹ የስደት ዘመናት ይከብዳሉ እይዞሽ በፀሎት በርቺ ወገኔ

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሄር ይመስገን እኛንም ለደጅ አብቅቶ ያድነን ይፈውሰን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን 😊

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @alxble6402
    @alxble6402 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ ከነቤተሰባቼ

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለምስክርነት ያብቃን

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 2 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏

  • @እቴናት
    @እቴናት 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማቱ እኛንም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 2 วันที่ผ่านมา +1

    የወንቅሸት ቁዱስ ገብሪኤል እና ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ስደታችን ጨርሼን ደጃቹሁን ኣብቅተህ ለምስክርነት ኣብቃን

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 2 วันที่ผ่านมา

    Sematu abate ledejih abekagn abaten batsede Genet yanurulesh belugn 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhHxh-l2q
    @HdhHxh-l2q 2 วันที่ผ่านมา +2

    Yene abat ladajik abqagni

  • @beto-r9q
    @beto-r9q 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማአቱአባቴቅደሰጊዮርጊሰለደጂህአቢቃኝየሰደትህውተንባረኪአባቴሰማአቱአደራራራራራ❤❤❤

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ከስደት መልሰህ ለቤት አብቃኝ

  • @MiliTekle-l3k
    @MiliTekle-l3k 2 วันที่ผ่านมา

    Semeatu le bethe abkagne

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 2 วันที่ผ่านมา

    እኔስ መቸነዉ ለደጁ የሚያበቃኝ በሰዉ ሀገር😢

  • @tsigealem52
    @tsigealem52 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከጎንደር ትራንስፖርት አለው እስከ ኢንፎ ስጡኝ

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c 2 วันที่ผ่านมา

      Baerdaere nwe yaele

  • @GenetMekonen-rg9uh
    @GenetMekonen-rg9uh 2 วันที่ผ่านมา

    Semaetu bet yalenewin Hulu ena ytdabemu, lebetih abikiteh adineh melisen.

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ውሰድኝ

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 2 วันที่ผ่านมา

    እስቲ ትራንስ ፖርት ቻዪኝ በናትሽ።?

  • @messitube5831
    @messitube5831 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ደጂን እረግጨው ነበር ወገቤን ታምሜ ሳይሻለኝ ተመለስኩኝ አሁን ከነበርው ተሽሎኛል በሽታው ይኸጣል ወይ?

  • @AyinadisChekole
    @AyinadisChekole 2 วันที่ผ่านมา

    ባህረዳረ የለም እንዴ የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @SebleZewdu-j3r
    @SebleZewdu-j3r 2 วันที่ผ่านมา

    አራዳዉ ጊዮርጊስ የሚለዉ (ቃል)ግን ከበደኝ።(አራዳዉ ከማለት መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብንልስ)?

    • @tachteda
      @tachteda 2 วันที่ผ่านมา +1

      አድዋ የዘመተው የአራዳ ጊዎርጊስ አዲስ አበባ ለማለት ነው ።

  • @አለምከቱ-ሰ8ዀ
    @አለምከቱ-ሰ8ዀ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማዕቱጊዮርጊስአባቴለደጅህአብቃኝበሰደትአትልኝብችንኝ😢😢

  • @mastethegreat4426
    @mastethegreat4426 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤