ቤቴን መርቁልኝ ግቢውን አሳመርነው የቤት ጣጣ ካልተውት መቋጫ የለውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ วันที่ผ่านมา +8

    ማሻአሏህ የሰውደስታ የሰው ማገኘት ስለሚያስደስተኝ ልክ የኔቤት እስኪመስለኝነው የተደሳሁት በደስታ አይቼ ጨረስኩት በጤና በሀብት በፍቅር በኢማን በልጅ የምትኖሩበት ያድርግልህ ወንድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሸአሏህ የፍቅር የሰላም የደስታ ቤት ይሁንላችሁ ጀግና ባል ነህ ውጩን ሊሾ ለማድረግ ስንት ይጨርሳን ወይ የኔስ ፍላጎት ያረቢ እርዳኝ

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ወድም አብደላ አላህ በፍቅር በጤና በደስታ የምትኖሩበት ያርግላችሁ በጣም ያምራል

  • @bitibahrain
    @bitibahrain วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ግቢ አድርገከዋል ቀፍቅር ኑርበት

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ วันที่ผ่านมา +14

    ወይ የሰው ልጂ ፍላጎት መቺያልቃል

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 วันที่ผ่านมา

      በጣም ማርያምን እድሜ አችን ሊያልቅ ነው ከሰው ኩሽና 😢

    • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
      @እሙሀያት-ፈ1ቨ วันที่ผ่านมา +1

      @marmaryeheyabenat1796 እንወጣ ን አብሽሩ

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወድም አላህ በአፍያ የምትኑሩበት ያድርግልህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔወድም:መልካምሰውነህና:እኳንመኪና:ሌላምይሰጥሀል:እግዛብሔርእኮ:አያልቅበትም:በንፁህልብመኖርጂ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow..ተድላያል እውነት ጌታ ለዝ እንኳን አበቃክህ❤❤❤❤

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ምርጥ መረጃ ነዉ አላህ ይጠብቅህ ቤት ለቦሣ ይባላል በአገራችን ወይም በጉራጊኛ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላህ ቦታው ሴያምር ያፊያቤት ያድርግልህ ወድሜ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ያምራል በጤና በደስታ በፍቅር ምትኖሩበት ያድርጋችሁ ፈጣሪ

  • @Habtam837
    @Habtam837 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድም ክበርልን❤❤❤❤❤

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha allah❤❤❤

  • @EmuahmedAyalew
    @EmuahmedAyalew วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ ተባረካላ. ብለአፋ

  • @SadaAssfaw
    @SadaAssfaw วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ የጤና የሰላም የፍቅር የደስታ ቤት ይሁን

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ወድም አላህ የደስታ ቤት ያርግልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ
    @ወሄነትየገጉዩቲዩብ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c วันที่ผ่านมา

    ማሽአሏህ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur วันที่ผ่านมา

    ማሻላህበሠላምበፍቅር ኑሩበት

  • @MnGh-ku7ke
    @MnGh-ku7ke วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ አላህ በጤና በሰላም በፍቅር የምኖሩበት ያድርገው

  • @Abebu374
    @Abebu374 วันที่ผ่านมา

    ሲያምር 🎉🎉🎉

  • @Fatima-m3v1g
    @Fatima-m3v1g วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የጤና የሰላም የፍቅር ቤት ይሁንልህ

  • @SofiyaMohamed-g9c
    @SofiyaMohamed-g9c วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ❤❤❤

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በአፍያ ኑርበት በዒባዳ የተዋበ ቤት ያድርግልህ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዎንድሜ ጀግና ነህ ባታ ግን የት ነው ሆሳዕና ነህ

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ የጤና የርዝቅ ቤት ያርግላችሁ መሸአላህ

  • @firstlast-k8x
    @firstlast-k8x วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @ZainabHousin
    @ZainabHousin วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ይጤና ቤት ያዲረግው🎉🎉🎉

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ መኪናውንም ይወፍቅህ ወንድማችን ባረከሏህ ፊክ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      አሚንን

    • @MENESA-l1c
      @MENESA-l1c วันที่ผ่านมา

      @@Aisha-bg6yr መኪናይቱ ናት የተሰማችሽ ቱ

    • @Aisha-bg6yr
      @Aisha-bg6yr วันที่ผ่านมา

      @@MENESA-l1cማለት ምን ለማለት አስበሽ ነው መገን አንዳንድ ጭቃ ሰዎች አሏህ ይስጥህ ነው ያልኩትጨ ለሰው ልጅ ኸይር መናገር ምን ያጎላል

    • @MENESA-l1c
      @MENESA-l1c วันที่ผ่านมา

      @@Aisha-bg6yr ሀስቢ አሏህ
      ተረጋጊ ያበኒ አደም እኔ ለቀልድ የተናገርኩት ቃል ነበር ።አንዳንደ አንዳንድ ነገሮችን ያወቅን ሲመስለን በጣም የፈጠን ይመስለናል። አለምን ለመቆጣጠር በቂ ችሎታ ያለን ይመስለናል። ትንሽየ እውቀት ሲኖረን ያለ ምንም ማገናዘብና ምን ይጠቅማል ምንስ ይጎዳል፣ምን ያስቀይማል ምንስ ያስደስታል ሚለውን ሳናገናዝብ ሁሉንም ነገር እደፈለግን እንተርጉም ብለን እንነሳለን። ለማንኛውም ቅድሚያ የሰው ልጅ አይሰደብም። ደግሞ የተሳደብሽና የጎዳሽኝ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል። ምክንያቱም ጭቃ ወይም አፈር አሏህ ከፈጠራቸው ተፈጥሮች መሀል አንዱ የተከበረ ለሰው ልጆች ፍላጎት የሚያገለግል ስንኖርም የምጠቀምበት ስንሞትም የምንገባበት ውድ ማእድናችን ነው።እንጂ ሽንት ቤት የሚገባ ከሰው ልጅ አንጀት የሚወጣ ሽታ ያለው መጥፎ ነገር አይደለም። ደግሞ ለሰዎች ኸይር መመኘትን በቃላት በመፃፍ ብቻ አይደለም ።አወለን ከልባችን ውስጥ ያለውን እደ ሚጥሚጣ የሚተነትን መጥፎ በሽታ ማስወገድ የተሻለው ነው። ምክንያቱም ውስጣችን ብናስቀምጠውም ለጤና ጥሩ አይመጣም።አውጥተን ብንናገረውም ሰዎችን ሊሰብር ይችላል።
      ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ

    • @emumuazየወግድዋ
      @emumuazየወግድዋ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህወድሜ ወልዴችሁ የምታሳድጉበት የምትድሩበት አሏህያድርግልህህህህ

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ❤

  • @alhamdulilah755
    @alhamdulilah755 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ ደስ ይላል አዎ መረጃውን አቅርብልን ሲቀጥል እኔ ብዙ ሰዎች ጠይቄ አልተመለሰልኝም እና ጥያቄየን መልስልኝ እስኪ አምስት ክላስ ሰርቢስ በብሎኬት ለመስራት ስንት ይፈጃል

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw วันที่ผ่านมา +1

    መሸአላህ በርታ
    ቤት ማየት ወዳለሁ ውስጡን ቤቱን አሳየን ወድም

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ วันที่ผ่านมา

    የት ሀገር ነው

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ ? ቀይ አፈር ?

  • @khed..................3026
    @khed..................3026 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላሕ፡ወንድማችን፡በጣም፡አርፍነው፡የቤቱ፡ዋሐልክ፡ድንጋዩ፡በተለይ፡በጣም፡ደስይላል፡ከውጭ፡የተዘጋጁ፡ናቸው፡ወይስ፡ግንበኛው፡ነው፡ጠርቦ፡እንድሕ፡ያሳመርው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      ግንበኛው

  • @Sara108Sara
    @Sara108Sara วันที่ผ่านมา +1

    ዬትነዉ ማሻአሏህ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ፡የጤና፡የፍቅር፡ቤትያርግልህ

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ วันที่ผ่านมา

    መሽአላህ ተባረከላህ

  • @امريانوريضوانإنشاءالله
    @امريانوريضوانإنشاءالله วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله ماشاءالله

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተ የሞላልህ ነህ እኳን በዋሀልክ በቆርቆሮም ባሳጠርኩት አልዘለኩትም ደከመኝ😢😢

  • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
    @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብደላህ ባአላህ መልስልኝ 46 ዚጎ ቤት ገዛሁ ያንን አፍርሰን ጨምሬ 74 ዚጎ ለመስራት ስት ይበቃኛል እስከዋሀ ልኩ ባአላህ ንገሩኝ !!!

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c วันที่ผ่านมา

    መሽአሏህ ❤

  • @Etuyutube
    @Etuyutube 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሲምር

  • @mermamohammed2882
    @mermamohammed2882 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ በደስታእምትኖርበትያድርግህ።ቦታውግንሰፊነው።የኔም200ካሬነውግንላጥርለግቢእሚሆንቦታየለውም85ቅጠልነውቤቱ።በተለይከጎኑምንምየለውያተግንማሽአላህ

  • @ከድጃሙሀመድአድስ
    @ከድጃሙሀመድአድስ วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ

  • @ABa-w3o
    @ABa-w3o วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ ልጥኽን በደስና በፍቅር በሰላም የምታሳልፍበት ያድርግልኽ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or วันที่ผ่านมา

    ለምን በብሎኬት አታሰሩም

  • @فاطمهمحمد-ب9م9د
    @فاطمهمحمد-ب9م9د วันที่ผ่านมา

    የትአገርነህይቅርታግን

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs วันที่ผ่านมา

    የአፊያ ቤት ያድርግልህ

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ ወንድሜ አብደሏህ

    • @RayouYoutube
      @RayouYoutube วันที่ผ่านมา

      ደምረኝ ያገሬልጅ አድስጀማሪነኝ

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብርት ስት ነዉ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ይወፍቅህ የሳቅ የደስታ ቤት ይሁን የስራሰው አቡ ሙአዝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @RayouYoutube
      @RayouYoutube วันที่ผ่านมา

      ዉዶየ ደምሪኝ አድስጀማሪነኝ

  • @hueyhh8820
    @hueyhh8820 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ዋትሳፕ ወይም ኢሞ ካለህ

  • @IfkigMhvkj
    @IfkigMhvkj 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ከአብይ አይን ይጠብቅላቹ

  • @بنتبابا-ح7ش
    @بنتبابا-ح7ش วันที่ผ่านมา

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሥልክ ቁጥርህን እደት ነው የማገኘው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      0913720988

  • @selamselam805
    @selamselam805 วันที่ผ่านมา

    le 30 kare gib siramk lemarg min yahili yefejali

  • @WagayeFseha
    @WagayeFseha วันที่ผ่านมา

    ቁጥርህን ፈልጊ ነበር ወድም ትተባበረኛለህ

  • @ZaharaTube-i2q
    @ZaharaTube-i2q วันที่ผ่านมา

    ከላይ የተከሰከሰ እንደዛ ተደርጎ በድንጋይ ይታጠራል እና እስኪ ስለሱ ነገር ብትነግረን በፊት ላይ እንደዛ ትርጉም ስለሚታጠ አሁን ብሎ ውድ ነው ወይስ ተደርጎ ይሻላል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      ይቻላል

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ሲያልቅ አሳየን

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      ኢንሻ አሏህ

  • @MENESA-l1c
    @MENESA-l1c วันที่ผ่านมา

    Tew yegnanm dinga eyewesedk new meseleg

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      Kkk chrash

  • @nmb4482
    @nmb4482 วันที่ผ่านมา

    ከሜሴ የሚስራ ተሆነ ጠይቅልኝ

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt วันที่ผ่านมา +5

    ባለቤትህ ዉጭ ናት እንዴ ግን ማለቴ ኢትዮጲያ ዉስጥ እየሰራህ ነዉ ቤትህን የምታዘጋጀዉ ወይስ ተሰድታ ነዉ ይቅርታ ግን ለጥያቄየ መሻአላህ ብያለሁ ደግሞ

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss วันที่ผ่านมา +1

      እረ ሀገርናት ይቱበርኮነው በፊት ሀረባገርነበር እሡ

    • @HayatEndris..Ethiopa
      @HayatEndris..Ethiopa วันที่ผ่านมา

      አገር ገብታለች ሚሥቱ

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke วันที่ผ่านมา

      😂😂ኢትዮ የሚሰሩትእኮይበልጡሻ እደኛያለውዘላለም ባረቤትብቻ የማያልየሚመስለን የኔጓደኛ አለች ባሏኢትየነወ ከሷ እሱይበልጣጣታል ሁለት ቤትየ ሰራው እሷአንድ

    • @hemudtthemudtt
      @hemudtthemudtt วันที่ผ่านมา

      @@HaySss-lx6ke ሀገር ሰላም ቢሆንማ ወረት ይዘሺ ገብተሺ ትሰሪያለሸ ዉርጌሳ በጦርነት ዉስጥ ከሆነች አመታት አለፉ እንደፈለግሺ ተቀሳቅሰሺ ካልሰራሺ ምን ዋጋ አለዉ ዩቱቡም ብዙ እይታ የለሁም ጥሩ የሚሰራ የሚያበረታታ የለም ፕራንክ እያሉ ለመጃጃሉት ነዉ የምናሺቃብጠዉ

  • @EmuahmedAyalew
    @EmuahmedAyalew วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይስጥህ መኪናውንም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ วันที่ผ่านมา

    እስኪልየው

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 วันที่ผ่านมา

    አብደላ ቀለል ያለች ሽንት ቤቱ ጉርጓድ ለመገንባት ስንች ይፈጃል

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው የባልፍውን ቪዲዮ አይቼ ተስፋ ቆረጥኩ

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr วันที่ผ่านมา

    የቤት ኮተት መቼ ያልቃል

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ วันที่ผ่านมา

    የት ናችሁ ቤቴን ትገርፉልኞላችሁ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  วันที่ผ่านมา

      ይቻላል

  • @BFTAre-e2l
    @BFTAre-e2l วันที่ผ่านมา +1

    እኔ 80 ቆርቆሮ 60ስሚንቶ ጨረሰ አለኝ አውነት ነው ❓😣

    • @HayathHyath
      @HayathHyath วันที่ผ่านมา

      ለምኑ የሄን ሁሉ የወሠደው

    • @omargh216
      @omargh216 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሊሆን ይችላል

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@omargh216 አወ የኔ ለውጩ ብቻ23ኩታል ወስዶል ብለውኛል ለ85

    • @BFTAre-e2l
      @BFTAre-e2l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@HayathHyath የኔ እኮ 60ኩንታል ነው 🤭

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@BFTAre-e2l አዳኮ ሁሉም ነተሆነ የተገረፈው ሊሆን ይችላል

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ วันที่ผ่านมา

    እር ባስም ያቆማን🚌🚌🚌🚌🚌🚐🚐🚕🚕🚕🚕🚕🚕

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @emuamar5343
    @emuamar5343 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @جنه-ذ9س
    @جنه-ذ9س วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ