ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቶች ይህንን ምክር በደንብ ስሙት ወላሂ እኔ ባጃጅ አለችኝ የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ነው የተገዛችው ግን ቤተሰብ ለሹፌር ተሰታ ነበር የምትስራው ነገርግን አልሀምድሊላህ በዚህ አመት ብቻ እስከ 70ሺ ይሁናል ሁለተኛ ወጭ እንኳን መሮኛል ተጠንቀቁ አስቡ የምናረገውን ነገር በደንብ ተማከሩ እኔስ ከስደት ስላልተመለስኩ ወጩን ቻልኩት ነገርግን ያለኝ ማራገፍ ሆኗል ስራዬ!!! አልሀምዱሊላህ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር
ትርፉስ ምን ያክል ነው ውደ
አወ ወጭ እጅ ትረፈ የለዉም ሽፌሩ በራስሽ ካልሆነ
በጣም እናመሠግናል የምፈልገዉ መርጃ ነዉ መኪና ለመግዛት አስቤ በተለይ የጋራ ነበር ለሹፌር ለረዳት ተከፍሎ ምንም ትረፍ የለዉም😢😢
እኔ ሙተር ነገር አልፈልግም ብትገለበጠ ስው ብትገጨ ኪሳራ ነው መልሸ ሸቃሊት እሁናለሁ
😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሳህ ቤት መሥራት ይሻላል❤❤
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድማችን ::አናመሰግናለን ::
እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ምክር
የሚያዋጣዉ ነገር ቤት መሥራትነዉ ሰረተን ስጨረስ እንገዛል የቤትመኪና ኢሽአሏህ እስከዛ ይረሳኝ❤❤
ጅዛከላሁ በጣም አሪፍ ምክር ወንድሜ እኔ እማቃት ልጅ ከስደት መልስ መጃፍቃድ አውጥታ በራሷ ባጃጅ ግዝታ እየሰራች ነው የራሳችንም ጥንካሬ ያስፈልጋል
እኔ እምፈልገው ቦታ ገዝቼ ቤት መስራት ነው አላህ ይገዘኝ እና
መሻአላህ
ኢሽአሏህ ማማየ የትአገርነሽ
ፈጣር ይባርክ ወንድሜ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ኡስሚ የምታቀርበዉ ነገር በጣም ምርጥ ምርጥ ነገር ነው ሁሌም እከታተላለሁ ግን ጥያቄ ጠይቄህ አላምቅም አሁን ልጠይቅህ ቦታ ልገዛ ነበር ስሙ በሌላ አድርጌ በኋላ በኔ ለማዞር ስንት ይፈጃል በአላህ ካወክ ንገረኝ አይተህ ዝም እዳትል በአላህ ጀዛኩሙሏሁ ኋይር
እሺ ወንዲሜ እናመሰግናለን ባዲስ አበባ ህጋውይ የቦታ ዋጋ አቅርብልን👈👈👈👈👈👈
Are enam efelgalew
ጀዛኩሙላ ህይር ኡስሚ
ጀዛክላኸረን ወዲሜ ኡስሚ በጣም አስፈላጊ ምክረ ነው
ባጃጂ አልወደም ሰው ቢገልብኝ ብየ እፈራለሁ በትክክል ወንድችን ጥሩምክር ነው ንግድ ነግዱ ሰወችየ
ቀላል እኔም እምፍራው የህን ነው
ትክክል ነህ ወድሜ
ውንዳም ጄዛክላህ ከይር እየተከተልኩህነው በርታ አሁን ላይ የስልኮች ዋጋ እና የትኛው ነው ጡሩእና በባለፈው ሰለ ወርቅ ዋጋ ተናግርህ ነበር እና የባህሬን ውርቅ ጡሩ ነው በለህ ነበር እና እዳት ማግኝት ይቻላል አሁን እኔ ያለሁት እባህሬን ጎርቢት ነው እውርቅ ቦታ ህጄ የባህሬን ብላቼው አግኛለሁ እዳስቁብኝ አስርዱኝ
ስትገዢ ጠይቂ ካራቴዉን ጠይቀሽ የየት አገር ነዉ ስተይ ይነግሩሻል
ዋለይኩም ሰላም ወራህመትላህ ወበርካትሁ አህለን ወድማቺን እኔ ይቺባጃጅ ነበእተም መስላ አትይምታየኝም የዶሮ እገር ጎማዋን ለምን ከፊትስ ሁለት አያርጉባትም ????????? ላምራቺቺ አደርሶልኝ
እስኪ የግርግዳ ጅብስም አሁን ባለው ዋጋ ለስራተኛ በቀን ስንት ነው እምታቁ ንገሩኝወይም ከዚህ ቀደም በስንት ነበር የሚስሩት?
ባጃጂ ተወዶል ሀገራችን ሶስት መቶ ሺ ገብታለች ኡስሚ
እናመሰግናለን ወንድም እኔ ግን የምለው በአረብ ሀገር ላለን እህቶች ተሽከርካሪ ነገር አያስፈልግም የራስ ሰው መያዝ አለበት እኔም ገዝቻለሁ የጭነቶን ግን ባሌ ነው የያዛው ትርፍ አለው ግን ሌላ ሰው ቢሆን ምንም ጥቅም አይኖረኝም ስለዚህ የራስ ሰው ያስፈልጋልልልል
የጭነቷ ስንት ናት
@@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ አመት ሁኖኝል ከገዛሁ አሁን አላውቅም እኔ ሦስት መቶ ሽብር ነበር የገዛሆት
የጭነት ምን ይሰራበታል ባጃጅ ነው ?@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
ኡሥሚ የዛሬውስ ለኔ ነው ያቀረብከው. ልስማውና ተመልሸ እመጣለሁ
ስፈልገው የነበር መረጃ ነበር ሸኩረን ኑርልን አቦ
ባለአራት እግር አድሧን ባጃጅ ዋጋዋን ንገረኝ ሰሞኑን ልገዛ አሥቤ አለሁ
እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው
Ebakeh Selk Qutrehen Aseqemet Meker Teteh
ኡስሚ አማነው ጎበዝ በርታ
እናመሰግናለን ምረጥ ምክረ ነው
እሽ ጀዛከላኸይር ኡስሚ
ሠላም ወንድም ሁለት መቶ ካሬ ቦታ ሰንት ቆረቆሮ ያሰራል
120 እስክ 100 ያሰራል ብላል ባለፈው
የበፊት ቪደው እይው ብዙጊዜ አቅርቦታል እህት
እህቴ የኔ 250ካሬ ነው 72ዋና ቤት 40ቆርቆሮ ስርቢስ ተሠርቶበታል አሁን 15ቆርቆሮ እምቲሰራ ተርፍለች እና ያችም ዋና ቤት ሰርቢስ ያሰራል ዉደ
@@ፌርዶስሰይድ እሸ እህቴ እንኳን ደሰአለሸ
ስላም ወንድም ሱዙኪ የጭነት መኪና አፍለጋለሁ ስልክህ አስቅምጥ
ወቅታውይ የባጃጅ ዋጋ ንገረን እባክህ
እንሻአላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ
ስልክን ለክልኝ
ምንይባስ በቁብ መልክ አምሳ አምሳ ሺ ማዋጣት የሚቺል የቅምሙቺ ምክክር ቦደን አለ ከፈለጋቺሁ ከርስር ፃፉልኝ
ምኒባስ ሰት ይገኛል አሙ ሷልህ
Ke betisebi bada yishalali bene bekul
አመሠግናለሁ ወንድሜ
እረ የኔም ባል ባጃጂ ገዝቸ እይዛለሁ እያለ ነው ክክ አላህ ያብጀዉ
አሰላሙአለይኩም ኡስሚ መልስልኝ ወድም እኔ ቦታ አለኝ 5 መቶሽብር አለኝ እናም 72 ቆርቆሮ ቦሌኪትቤትያሰራኝል በአላህመልስልኝ ልጀምር ልተወው እያልኩነው
ኡሲሚ ሹኪረን
እኔ።ባጃጂ።እገዛለሁብየ።ቀንእየቆጠርኩነው
Thanks 👏
ጠቃሚ ምክር
አባ ዱላ ስንትነው??
በርታወዲም
እናመሰግናለን
ውይይ አታስፈራራን እኔ 250ሽ አለችኝ ግን አሁን አስፈርሀኝ ባጃጅ ልገዛነበር
በርታ ወንድማችን
ምርጥ ምክር
ዋጋው ለምን አተናገርከም ጀዛከአላህ ኸይር
ወንድሜ ኡሥሚ ወቅታዊ የባጃጂ ዋጋአቅርብልን ፕሊሥ በኮምቦልቻና በደሤአካባቢ ?
280 ሽህ
@@saditeabdullah1704 የትአካባቢነው?
እዛውሆናትቀመጥባጃጅአልወድም
አመሰግናለሁ ቆንጆ ምክር ነው።
ወንድሜ ኢቦሎ ባጃኽ ካለህ ንገረኝ
ወንድም ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ ጀዛከላህኸይር50 ቆርቆሮ በግርፍ ለማስራት እንጨት አለኝ የአናፂም አልከፍልም ስንት ይፈጀብኛል በኮሞንትም ቢሆን መልስልኝ
900 ሺ ይበቃሻል
Jzkr Akuyaa
በትክክክክክክክል
ዋውውውውውውው
አይይ
ስጠብቅህ ነበር
Kutrhin wondem
አህለን ወንድማችን
ምናለ ላይክ ብናደርገዉ
እኔስ ስመጣ እራሴ ነኝ መንዳት የምፈልገው
eko😂😂😂
200ሺ ባጃጂ አለ
👍👍👍👍👍
ባገራችን።ባጃጂ።ስው።ገጭታ።ስምቸምአላቅ።ደሞባጃጂ።ምንትጉዳለች።ሞተርናትጂ
እር አታርገው በይ እኛጋ ዱዓ ተደርጎባታል አላህ ይችን 3 እግር ያጥፍልን እያሉ አደጋ ነው ቀላል እየመስላቸው ሁሉም ስለያዘው ጥንቃቄ ያስፍልጋል በተለይ የኢቲዩ እስፓልት መስመር እግራኛ ስውም እስሳውም መኪነውም በቃ ባድ መስመር ነው ዝብርቅርቅ
እረ እኛ አገር የሞተች አለች ባጃጂ ገጭቷት
@@ላታህዘንኢነላህማእና እግዳስ።አልገዛምይቅር
😂😂😂 አሳቅሽኝ የናቁት ይንቃል እኳን ባጃጅ ሰዉም ከገፈተረዉ የሚሞት አለ😂😂
@@እራህመትየወግድልጂወላሂ ህጋዉይ ቦታ ሽጭ መኪና ልግዛ እያልኩነበር
150'00አለዴ ተሸክርካሪ ግን
አንተ መምከር ሳይሆን ማጨናነቅና ሟማረት ነው የያዝከው ስለዚህ አካሄድህን አስተካክል
ሰዉ ሰላለ የሚሆን ነገር የለም አላህ ከቀደረዉ እንጂ ደሞም እሱ ምክር ነዉ አንች አለመቀበል መብትሸ ነዉ!!!!
ክክክክ
እሱ እኮ ትክክልነው ምነው እናቱ ተሽከርካሪ በጣም ችግርነው መገልበበጥ እና ሰው መግጨት አለ ከዚህ ሁሉ በትንሽም ቢሆን የጅ ወረት ይዞ መስራት ይሻላል እንዳው አንዳንዱ ሰው የራሳችሁ ሀሳብ ካልሆነ ደስ አይላችሁም
ትክክለኛ መልክት ነው ያስተላለፈው ውዴ እኔም እንዳንቺ አስብ ነበረ ግን የብዙዎች ምክር ልክእንደሱ ነው በደንብ መስማት ጥሩነው ኪሳራ የለውም በኋላ ከሚመጣ ሀዘን
አረ አሁላይ ባጃጂ ስት ነው
Kazakhstan ALAAH
👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
አሽባራ ማለት አንተ ነህ
እህቶች ይህንን ምክር በደንብ ስሙት ወላሂ እኔ ባጃጅ አለችኝ የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ነው የተገዛችው ግን ቤተሰብ ለሹፌር ተሰታ ነበር የምትስራው ነገርግን አልሀምድሊላህ በዚህ አመት ብቻ እስከ 70ሺ ይሁናል ሁለተኛ ወጭ እንኳን መሮኛል ተጠንቀቁ አስቡ የምናረገውን ነገር በደንብ ተማከሩ እኔስ ከስደት ስላልተመለስኩ ወጩን ቻልኩት ነገርግን ያለኝ ማራገፍ ሆኗል ስራዬ!!! አልሀምዱሊላህ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር
ትርፉስ ምን ያክል ነው ውደ
አወ ወጭ እጅ ትረፈ የለዉም ሽፌሩ በራስሽ ካልሆነ
በጣም እናመሠግናል የምፈልገዉ መርጃ ነዉ መኪና ለመግዛት አስቤ በተለይ የጋራ ነበር ለሹፌር ለረዳት ተከፍሎ ምንም ትረፍ የለዉም😢😢
እኔ ሙተር ነገር አልፈልግም ብትገለበጠ ስው ብትገጨ ኪሳራ ነው መልሸ ሸቃሊት እሁናለሁ
😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሳህ ቤት መሥራት ይሻላል❤❤
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድማችን ::
አናመሰግናለን ::
እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ምክር
የሚያዋጣዉ ነገር ቤት መሥራትነዉ ሰረተን ስጨረስ እንገዛል የቤትመኪና ኢሽአሏህ እስከዛ ይረሳኝ❤❤
ጅዛከላሁ በጣም አሪፍ ምክር ወንድሜ እኔ እማቃት ልጅ ከስደት መልስ መጃፍቃድ አውጥታ በራሷ ባጃጅ ግዝታ እየሰራች ነው የራሳችንም ጥንካሬ ያስፈልጋል
እኔ እምፈልገው ቦታ ገዝቼ ቤት መስራት ነው አላህ ይገዘኝ እና
መሻአላህ
ኢሽአሏህ ማማየ የትአገርነሽ
ፈጣር ይባርክ ወንድሜ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ኡስሚ የምታቀርበዉ ነገር በጣም ምርጥ ምርጥ ነገር ነው ሁሌም እከታተላለሁ ግን ጥያቄ ጠይቄህ አላምቅም አሁን ልጠይቅህ ቦታ ልገዛ ነበር ስሙ በሌላ አድርጌ በኋላ በኔ ለማዞር ስንት ይፈጃል በአላህ ካወክ ንገረኝ አይተህ ዝም እዳትል በአላህ ጀዛኩሙሏሁ ኋይር
እሺ ወንዲሜ እናመሰግናለን
ባዲስ አበባ ህጋውይ የቦታ ዋጋ አቅርብልን👈👈👈👈👈👈
Are enam efelgalew
ጀዛኩሙላ ህይር ኡስሚ
ጀዛክላኸረን ወዲሜ ኡስሚ በጣም አስፈላጊ ምክረ ነው
ባጃጂ አልወደም ሰው ቢገልብኝ ብየ እፈራለሁ
በትክክል ወንድችን ጥሩምክር ነው ንግድ ነግዱ ሰወችየ
ቀላል እኔም እምፍራው የህን ነው
ትክክል ነህ ወድሜ
ውንዳም ጄዛክላህ ከይር
እየተከተልኩህነው በርታ
አሁን ላይ የስልኮች ዋጋ እና የትኛው ነው ጡሩ
እና በባለፈው ሰለ ወርቅ ዋጋ ተናግርህ ነበር እና የባህሬን ውርቅ ጡሩ ነው በለህ ነበር እና እዳት ማግኝት ይቻላል አሁን እኔ ያለሁት እባህሬን ጎርቢት ነው እውርቅ ቦታ ህጄ የባህሬን ብላቼው አግኛለሁ
እዳስቁብኝ አስርዱኝ
ስትገዢ ጠይቂ ካራቴዉን ጠይቀሽ የየት አገር ነዉ ስተይ ይነግሩሻል
ዋለይኩም ሰላም ወራህመትላህ ወበርካትሁ አህለን ወድማቺን
እኔ ይቺባጃጅ ነበእተም መስላ አትይምታየኝም የዶሮ እገር
ጎማዋን ለምን ከፊትስ ሁለት አያርጉባትም ????????? ላምራቺቺ አደርሶልኝ
እስኪ የግርግዳ ጅብስም አሁን ባለው ዋጋ ለስራተኛ በቀን ስንት ነው እምታቁ ንገሩኝ
ወይም ከዚህ ቀደም በስንት ነበር የሚስሩት?
ባጃጂ ተወዶል ሀገራችን ሶስት መቶ ሺ ገብታለች ኡስሚ
እናመሰግናለን ወንድም እኔ ግን የምለው በአረብ ሀገር ላለን እህቶች ተሽከርካሪ ነገር አያስፈልግም የራስ ሰው መያዝ አለበት እኔም ገዝቻለሁ የጭነቶን ግን ባሌ ነው የያዛው ትርፍ አለው ግን ሌላ ሰው ቢሆን ምንም ጥቅም አይኖረኝም ስለዚህ የራስ ሰው ያስፈልጋልልልል
የጭነቷ ስንት ናት
@@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ አመት ሁኖኝል ከገዛሁ አሁን አላውቅም እኔ ሦስት መቶ ሽብር ነበር የገዛሆት
የጭነት ምን ይሰራበታል ባጃጅ ነው ?@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
ኡሥሚ የዛሬውስ ለኔ ነው ያቀረብከው. ልስማውና ተመልሸ እመጣለሁ
ስፈልገው የነበር መረጃ ነበር ሸኩረን ኑርልን አቦ
ባለአራት እግር አድሧን ባጃጅ ዋጋዋን ንገረኝ ሰሞኑን ልገዛ አሥቤ አለሁ
እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው
Ebakeh Selk Qutrehen Aseqemet Meker Teteh
ኡስሚ አማነው ጎበዝ በርታ
እናመሰግናለን ምረጥ ምክረ ነው
እሽ ጀዛከላኸይር ኡስሚ
ሠላም ወንድም ሁለት መቶ ካሬ ቦታ ሰንት ቆረቆሮ ያሰራል
120 እስክ 100 ያሰራል ብላል ባለፈው
የበፊት ቪደው እይው ብዙጊዜ አቅርቦታል እህት
እህቴ የኔ 250ካሬ ነው 72ዋና ቤት 40ቆርቆሮ ስርቢስ ተሠርቶበታል አሁን 15ቆርቆሮ እምቲሰራ ተርፍለች እና ያችም ዋና ቤት ሰርቢስ ያሰራል ዉደ
@@ፌርዶስሰይድ እሸ እህቴ እንኳን ደሰአለሸ
ስላም ወንድም ሱዙኪ የጭነት መኪና አፍለጋለሁ ስልክህ አስቅምጥ
ወቅታውይ የባጃጅ ዋጋ ንገረን እባክህ
እንሻአላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ
ስልክን ለክልኝ
ምንይባስ በቁብ መልክ አምሳ አምሳ ሺ ማዋጣት የሚቺል የቅምሙቺ ምክክር ቦደን አለ ከፈለጋቺሁ ከርስር ፃፉልኝ
ምኒባስ ሰት ይገኛል አሙ ሷልህ
Ke betisebi bada yishalali bene bekul
አመሠግናለሁ ወንድሜ
እረ የኔም ባል ባጃጂ ገዝቸ እይዛለሁ እያለ ነው ክክ አላህ ያብጀዉ
አሰላሙአለይኩም ኡስሚ መልስልኝ ወድም እኔ ቦታ አለኝ 5 መቶሽብር አለኝ እናም 72 ቆርቆሮ ቦሌኪትቤትያሰራኝል በአላህመልስልኝ ልጀምር ልተወው እያልኩነው
ኡሲሚ ሹኪረን
እኔ።ባጃጂ።እገዛለሁብየ።ቀንእየቆጠርኩነው
Thanks 👏
ጠቃሚ ምክር
አባ ዱላ ስንትነው??
በርታወዲም
እናመሰግናለን
ውይይ አታስፈራራን እኔ 250ሽ አለችኝ ግን አሁን አስፈርሀኝ ባጃጅ ልገዛነበር
በርታ ወንድማችን
ምርጥ ምክር
ዋጋው ለምን አተናገርከም ጀዛከአላህ ኸይር
ወንድሜ ኡሥሚ ወቅታዊ የባጃጂ ዋጋአቅርብልን ፕሊሥ በኮምቦልቻና በደሤአካባቢ ?
280 ሽህ
@@saditeabdullah1704 የትአካባቢነው?
እዛውሆናትቀመጥባጃጅአልወድም
አመሰግናለሁ ቆንጆ ምክር ነው።
ወንድሜ ኢቦሎ ባጃኽ ካለህ ንገረኝ
ወንድም ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ ጀዛከላህኸይር
50 ቆርቆሮ በግርፍ ለማስራት እንጨት አለኝ የአናፂም አልከፍልም ስንት ይፈጀብኛል
በኮሞንትም ቢሆን መልስልኝ