ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገርም ፊልም ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ አይይይ ግን አንድ ነገር እኔንም አሳሰበኝ 27 ልሞላኝ አንድ አመት ወይም አስራ ሶስት ወር ብቻ መቅረቱ ምረጥ አቅቶኝ ይሆን ቁም ነገረኛ ወንድ አጥቼ ባላውቅም ሳላገባ 26 አመት መቆየቴ ግን ለራሴ ገርሞኛል አያቶቼና እናት አባቴ እንዲሁም አጎቶቼና አከስቶቼ ሁሌ ስለ እኔ ትዳር ነው የሚያወሩት ለሰላምታ ስደውል አረ አንቺ ልጅ ተይ ተይ ቀልብ ግዥ እንጂህ መቼ ነው የሚታገብ ይሉኛል አቤቱ አምላኬ እኔ የምፈልገውን ሳይሆን ለእኔ የሚሆነኝን አንተ ታውቃለህና እንደ ፍቃድህ ይሁን።
እሄን ፊልም ለስንተኛ እዜ አየሁን የማይሰለች በውስጡ ትልቅ መልህክት ያለው በጣም ደስ የሜለኝ የሰውነት ምክሮቹ አጥንት ውስጥ ይገባል 👍👍👍👍
ደራሲ በኃይሉ ዋሴ(ዋጄ) በጣም ገራሚ ደራሲ ነው።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ በግሌ በብዙ የተማርኩበት ፊልም ነው ይህ ፊልም። ትንሽ የቆዬ ቢሆንም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁ ልብ ብላችሁ እዩት/አድምጡት።
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን
ይቺን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ በጣሪ ያልታሰበ የቤተሰብ ደስታን ያሰማችሁ እናንተንም ባላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገራት ሁሉ ይጠብቃችሁ
የወንዶች ፀጉር በስታይል መቁረጥ የምትፈልጉ ከች በሉ.......
አሜን አሜን
አሚንን
አሚንንን ያረብ
አሜን 3
ሽመልስ ለኔ ምርጥነው ስላየውት ደስስብሎኛል እድሜይስጥክ ሰሌም እደዛው
በጣም የማፈቅረውን የከዳኝን ልጅ ስለምትመስለኝ ነው የማየው ፊልምህን ሰለሞን ሙሄ አተን ይመስላል በተለይ ወራችሁ ይህ ገልቱ ዛሬላይ ወልዶል ግን የዘራውን እያጨደነው
በጣም አስተማሪነዉ ስወዳቺሁ ሰለሞን አዙ ሁላቺሁም ስወዳቺሁ❤❤❤❤
የሰለሞን አድናቂ የት ናችሁ ላይክ 👍
በእግዚአብሔር! በዚህ" ድምፅና ዜማ" በራሱ፣ግጥሙን ቀይረህ ዘምርልንና አብረን እናመስግንበት።
ደስ ይላል በዚዉ ቀጥሉ
ይሄን የመሰለ ፊልም እስገዛሬ አለማየቴ ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
እንደኔ የምትወዷቸዉ ሰሌን እና አዚዛ like
በጣም ቆንጆፊልም ነው ልብስ እየተኮስኩ ነው እማየው አንድቀን መዳም እስክሆን
ያአዚዛ አድናቂዎች የት አላችሁ🇪🇹🇪🇹
መጨረሻው ያምራል
Besmam be classic mekniyat telahut filmun semtachutal gen enante endet endemibetebt sodere tube telahuwachu enadale lemn atewutm koy😢😢😢😢
So attractive music with amazing voice
Wow I' like Aziza Ahmed this film from Ethiopian move's Best One wee like this film every One √√
በጣም ደስ ዬምል ድራማ ነዉ
እኔ አሁን ያለሁበት ሂይወት ከፍቅረኛየጋር እንጋባስለው ሰበብነው እሚደረድርልኝ እኔደሞ አብቼው መውለድ እፈልጋለሁ😢😢😢
wowwww አሪፍ ፊልም ነው👍👍👍👍
best film,,,ahun yemiserut gn wey ene arijichalew wey ,yefilm industryw arijitual
Wowwww betam arif diram naww
ዋጄ ና ፍቅረ wow emigerm emayselech movie new gin mnew mn atefan tefachubn filmu lay beteley ፍቅረ ere pls letwld emishager egnam bezemenachin emnznanabet movie sruln enji
ኤሄን ፊልም ሳይ በፍቅር ሰበብ የጎዳኻቸዉ ወንደቹ አስታወሱኝ የነሱ እርግማን ነው መሰለኝ ፍቅር አሊዝ አለኝ
የኔ ቢጤ ነሽ ኡፉፉፉፉ
እኔም ረገምኩሽ ይቅናሽ
ከኮመትሽው ዓመት ሆነውአሁንስ ፍቅር ያዘሽ?
@@g.d2239 ክክክ
@@g.d2239😂😂😂ከኮመትከው 9 ወር ሆነህ አልመለሰችልህም😂😂
ይገርማል
ቲሩም ቦክሰኛ ሲል ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ በነገራችን ላይ ከዛሬ አምስት አመት በፊትም ያሃን፡ኬክ በልቸዋለው አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም
Ara ihenin mestewky betam iyrebsh New keyru
kkkkkkkkkk መጨረሻው አሳቀኝ ዋውውውዋውውው
እኔኮ አዲስ መስሎ ሰፍብየ ሳየውያየውት ነው
Soderewoch metketut classic betam nw meyastelag demo mastawekiya mehal lay ayketwtem atekalay classic atektetu yerasachun atektetu yastelal beka clubm lay yehun
Wow arif Temhert ymset new
ሶልዬ እና አዚ 👍👍👍🥰🥰🥰
ለማይረባ ፖለቲካ ሽመልስን የሚያክል ትልቅ የጥበብ ሰው አጣንው
ማለት
በነገራችን ላይ ሽመልስ በዚ ፊልም ምክንያት አይኑን ሊያጣ ነበር
Film 🎥 dero kera music 🎶 dero kera era gobeza wadeta eyahedan nw....
❤❤
ዋው move trak
ሠሌ ሁሌ ምርጥ
🔝❤
ምነው ጁንታው በነዘመን የሰራቹትን ፊልም ካለቀቃቹ እገላቹዋለው ብሎ አስፈራረቹዴ 😃😃😃
ክክክክክክክክክ ይመችሽ ኦር ይመችህ
😁😁😁yasebelal unt
አይ ዎንዶች አዳር እንጅ ትዳር እኮ እስር ቤት ዎይም ገሀነም ነው ሚሆንባቸው የምር ፈጣሪ ሆይ እንዲህ ለ አዳር እሚያስቡትን ዎንዶች በፊቴ ዘዎርርር አድርጋቸው ሆ
2014 Maletachu naw yakoye felm
የት?@@ABBE88911
Azute wede new maregeshe yene qonejo leyu neshe beqa texelate bezu yelale atesemachewu bereche lene medaneyaleme kenategare yehune
😊😊
👍👍👍👍👍👍👍
ሶደሬ እስቶር እንዴት ተብሎ ነው ለቤተሰብ የሚላከው የእነሱን አድራሻ ነው ወይስ የእኔን አድራሻ ነው እምሞላው እስቲ አስረዱኝ pls
meden nw lemn ayilekekm
ጥያቄ አሌኝአዚዘ ግን ከነአባትሽ የሙስልም ስም ነው ለምንድነው እንዲ የሆነሹ
ሙስሊም ነበረች መሰለኝ
አባቷ ሙስሊም ነው እናቷ ደግሞ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ናት። አዚዛም የእናቷን ሃይማኖት ነው የተከተለችው ያገባችውም በቅዱስ ቁርባን ነው ሙስሊም አልነበረችም።
@@Gionawit16 እሽ እህት አሁን ተረደው ለዘ ነው አዚዘ የተባለች አመሰግናለሁ
እሷ ክርስቲያን ናት
What an amazing music is it.
ከምት በሀላ ያለ ሂወት የሂወት ተቃሪ ምንድነት ምት የምት ተቃሪማ ውልደት ናት
የስትግዜፊልም አጥታችሁትለጥፋላችሁሸምየለምዴ
ከከከከከከ እንደው አሁን የሀበሻ ሴት ናት ለወንድ ብላ ካሜርካን የምትቀረው አታስቁኝ
amazing!!!
27:00 አጋጣሚ
Wawoooooo
👍👍👍😍😍😍
አረ ልቀቁት
Welcome
25 minute kerw
Arif new
Ar yeqoya felim nw😏
አይይይ የቆየውንም እፕድሱንም ምነው አበዛችሁት
Ameznge new
እር ይደብራል የስንት አመቱን ነው
Sorry i don't get it. I know it's Love story but i don't understand the full context.
የቋየነው
inkuwan.dena metachu
Kushasha drama
ካሌብ ፊልም መስራት ጀመረ እንደ
አረ መሳይ ምን አይነት ነፈዝ ሰው ነው ! በጣም ነው አንጀቴን ያደበነው ደነዝ።
01:36:02 ይጨርሽ። ጓደኛ ማለት እንዲ ነው።
እራሱን ይልቅቁ
መሳይ ጅላጅል ነው
❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ፊልም ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ አይይይ ግን አንድ ነገር እኔንም አሳሰበኝ 27 ልሞላኝ አንድ አመት ወይም አስራ ሶስት ወር ብቻ መቅረቱ ምረጥ አቅቶኝ ይሆን ቁም ነገረኛ ወንድ አጥቼ ባላውቅም ሳላገባ 26 አመት መቆየቴ ግን ለራሴ ገርሞኛል አያቶቼና እናት አባቴ እንዲሁም አጎቶቼና አከስቶቼ ሁሌ ስለ እኔ ትዳር ነው የሚያወሩት ለሰላምታ ስደውል አረ አንቺ ልጅ ተይ ተይ ቀልብ ግዥ እንጂህ መቼ ነው የሚታገብ ይሉኛል
አቤቱ አምላኬ እኔ የምፈልገውን ሳይሆን ለእኔ የሚሆነኝን አንተ ታውቃለህና እንደ ፍቃድህ ይሁን።
እሄን ፊልም ለስንተኛ እዜ አየሁን የማይሰለች በውስጡ ትልቅ መልህክት ያለው በጣም ደስ የሜለኝ የሰውነት ምክሮቹ አጥንት ውስጥ ይገባል 👍👍👍👍
ደራሲ በኃይሉ ዋሴ(ዋጄ) በጣም ገራሚ ደራሲ ነው።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ በግሌ በብዙ የተማርኩበት ፊልም ነው ይህ ፊልም። ትንሽ የቆዬ ቢሆንም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁ ልብ ብላችሁ እዩት/አድምጡት።
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን
ይቺን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ በጣሪ ያልታሰበ የቤተሰብ ደስታን ያሰማችሁ እናንተንም ባላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገራት ሁሉ ይጠብቃችሁ
የወንዶች ፀጉር በስታይል መቁረጥ የምትፈልጉ ከች በሉ.......
አሜን
አሜን
አሚንን
አሚንንን ያረብ
አሜን 3
ሽመልስ ለኔ ምርጥነው ስላየውት ደስስብሎኛል እድሜይስጥክ ሰሌም እደዛው
በጣም የማፈቅረውን የከዳኝን ልጅ ስለምትመስለኝ ነው የማየው ፊልምህን ሰለሞን ሙሄ አተን ይመስላል በተለይ ወራችሁ ይህ ገልቱ ዛሬላይ ወልዶል ግን የዘራውን እያጨደነው
በጣም አስተማሪነዉ ስወዳቺሁ ሰለሞን አዙ ሁላቺሁም ስወዳቺሁ❤❤❤❤
የሰለሞን አድናቂ የት ናችሁ ላይክ 👍
በእግዚአብሔር! በዚህ" ድምፅና ዜማ" በራሱ፣ግጥሙን ቀይረህ ዘምርልንና አብረን እናመስግንበት።
ደስ ይላል በዚዉ ቀጥሉ
ይሄን የመሰለ ፊልም እስገዛሬ አለማየቴ
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
እንደኔ የምትወዷቸዉ ሰሌን እና አዚዛ like
በጣም ቆንጆፊልም ነው ልብስ እየተኮስኩ ነው እማየው አንድቀን መዳም እስክሆን
ያአዚዛ አድናቂዎች የት አላችሁ🇪🇹🇪🇹
መጨረሻው ያምራል
Besmam be classic mekniyat telahut filmun semtachutal gen enante endet endemibetebt sodere tube telahuwachu enadale lemn atewutm koy😢😢😢😢
So attractive music with amazing voice
Wow I' like Aziza Ahmed this film from Ethiopian move's Best One wee like this film every One √√
በጣም ደስ ዬምል ድራማ ነዉ
እኔ አሁን ያለሁበት ሂይወት ከፍቅረኛየጋር እንጋባስለው ሰበብነው እሚደረድርልኝ እኔደሞ አብቼው መውለድ እፈልጋለሁ😢😢😢
wowwww አሪፍ ፊልም ነው👍👍👍👍
best film,,,ahun yemiserut gn wey ene arijichalew wey ,yefilm industryw arijitual
Wowwww betam arif diram naww
ዋጄ ና ፍቅረ wow emigerm emayselech movie new gin mnew mn atefan tefachubn filmu lay beteley ፍቅረ ere pls letwld emishager egnam bezemenachin emnznanabet movie sruln enji
ኤሄን ፊልም ሳይ በፍቅር ሰበብ የጎዳኻቸዉ ወንደቹ አስታወሱኝ የነሱ እርግማን ነው መሰለኝ ፍቅር አሊዝ አለኝ
የኔ ቢጤ ነሽ ኡፉፉፉፉ
እኔም ረገምኩሽ ይቅናሽ
ከኮመትሽው ዓመት ሆነው
አሁንስ ፍቅር ያዘሽ?
@@g.d2239 ክክክ
@@g.d2239😂😂😂ከኮመትከው 9 ወር ሆነህ አልመለሰችልህም😂😂
ይገርማል
ቲሩም ቦክሰኛ ሲል ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ በነገራችን ላይ ከዛሬ አምስት አመት በፊትም ያሃን፡ኬክ በልቸዋለው አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም
Ara ihenin mestewky betam iyrebsh New keyru
kkkkkkkkkk መጨረሻው አሳቀኝ ዋውውውዋውውው
እኔኮ አዲስ መስሎ ሰፍብየ ሳየው
ያየውት ነው
Soderewoch metketut classic betam nw meyastelag demo mastawekiya mehal lay ayketwtem atekalay classic atektetu yerasachun atektetu yastelal beka clubm lay yehun
Wow arif Temhert ymset new
ሶልዬ እና አዚ 👍👍👍🥰🥰🥰
ለማይረባ ፖለቲካ ሽመልስን የሚያክል ትልቅ የጥበብ ሰው አጣንው
ማለት
በነገራችን ላይ ሽመልስ በዚ ፊልም ምክንያት አይኑን ሊያጣ ነበር
Film 🎥 dero kera music 🎶 dero kera era gobeza wadeta eyahedan nw....
❤❤
ዋው move trak
ሠሌ ሁሌ ምርጥ
🔝❤
ምነው ጁንታው በነዘመን የሰራቹትን ፊልም ካለቀቃቹ እገላቹዋለው ብሎ አስፈራረቹዴ 😃😃😃
የወንዶች ፀጉር በስታይል መቁረጥ የምትፈልጉ ከች በሉ.......
ክክክክክክክክክ ይመችሽ ኦር ይመችህ
😁😁😁yasebelal unt
አይ ዎንዶች አዳር እንጅ ትዳር እኮ እስር ቤት ዎይም ገሀነም ነው ሚሆንባቸው የምር ፈጣሪ ሆይ እንዲህ ለ አዳር እሚያስቡትን ዎንዶች በፊቴ ዘዎርርር አድርጋቸው ሆ
2014 Maletachu naw yakoye felm
የወንዶች ፀጉር በስታይል መቁረጥ የምትፈልጉ ከች በሉ.......
የት?@@ABBE88911
Azute wede new maregeshe yene qonejo leyu neshe beqa texelate bezu yelale atesemachewu bereche lene medaneyaleme kenategare yehune
😊😊
👍👍👍👍👍👍👍
ሶደሬ እስቶር እንዴት ተብሎ ነው ለቤተሰብ የሚላከው የእነሱን አድራሻ ነው ወይስ የእኔን አድራሻ ነው እምሞላው እስቲ አስረዱኝ pls
የወንዶች ፀጉር በስታይል መቁረጥ የምትፈልጉ ከች በሉ.......
meden nw lemn ayilekekm
ጥያቄ አሌኝ
አዚዘ ግን ከነአባትሽ የሙስልም ስም ነው ለምንድነው እንዲ የሆነሹ