ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰለም ሰለም አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኢንሻአላህ ተየይዘን ጉዞ ወዳፊት
ሰላም ሰላም አርስዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው በጣም ገገርማል ፓስተሩ በጣም ደስ የሚል መምህርነው ረጅም እድሜ ይስጠው የገረመኝ የዮኒ ማኛ ነገር ነው ሰይፉ ግን ስንት መቅረብ ያለበት ሰው እያለ የሚያቀርበውን አያቅም እስኪ መልዕክተኛው ወይም ባላደራው የሚባለውን ወጣት ያቅረብልን የምትሉ በላይክ 😍
በየትኛውም አጋጣሚ መልካም ስራ መስራት የህሊና እረፍት ነው አላህ ሁሌም ኸይር ስራ እንድንሰራ መንገዱን አመላክቶናል ለዚህ እድል የጋበዝን እና እንድንሰራ ሙሉ አካል ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለማቹህ ይብዛ ሀገረችን አላህ ሰላም የድርግልን እሄን ኮመንት የምተነቡ በሙሉ የሰበቹህት የቀደቹህት ሁሉ አላህ የሰከለቹህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ራማዳን በሰለም አላህ የድርሳን ደርሰው ከፆሙት ከተቀበለቸው በሪየዌች አላህ አድርገን አሚን በሉ
ሰለም ጤና ይስጥል አርሰማየ በርች ጠክሪ ቀጥይበት ሰላማችን ይብዛልን በያለንበት ጠክሪ በርች ቀጥይበት ወደፊት እጅ ወደኋላ እዳታይ
እህት እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ በርች ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት አላህ ሰላምያድርጋችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን የማይልቅ የማያሳሳ ከሀቅቅ የማያወጣ እርዚቅ አላህ በሀገራችን ያፍልቅልን አትለቂ ፍለቂ ለአለም ዘራ ብቂ የተባለውን እርዚቅ የቤታችን ይሙላልን ኢማንና ሶብርን ፍቅርን አላህ ይወፍቀን
እንኳን ደህና መጣሽ አርሴየ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ለሀገራን ኢትዮጽያን ሰላም ያምጣልን ጥሩ ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን
ሠላም ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት ከክፉ ከአጭበርባሪዎች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን
ሰላም ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁ በት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ሀሪፍ ጊዜ ነበር
ሰላም ሰላም ነሽውዴ እህታችን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
ሰላም አርሴማየኔ የኔ ውድ አንካን ደና መጣሽ በአውነት በበዝህ ዘመን አንድዝ አይነት አውነት የምናግር ሰው ማግኝት በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ረጀም አድሜ ይስጥህ ፓስተር ተባርክ
እንደ የሌላው እምነት ተከታይ የት ነው ሀገሩ ??? ኦርቶዶክስ እምነት እንጅ ሀገር አይደለም ጉድ ናችሁ ሰላም የማይወድላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያ የሁሉም እምነት ተከታይ ነች ምክኒያቱም ኢትዮጵያ ሀገር እንጅ እምነት አይደለችም ።።✌
ሠላም ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥይበት🌹✅🌸 አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።
አመስጋኝ ልብ ይኑርህ አሁን ላይበህይወትአስቸጋሪ ፈተና ወስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እኔ ከችግሩ በላይ ነኝ ተመስገን እንኳንም በሂወትኖርኩ ብለህ ያጣኸውን ነገር ሳይሆንያለህን በርከት እያየህ ፈጣሪህን አመስግን የምታመሰግንበት ነገር ቢጠፋ እንኳን ፈጣሪ ለሰጠህ እያንዳንዱ የሰውነት ክፍልህ አመስግን በሂወትህ ስላለህ ነገር ስታመሰግን ልላ የምታመሰግነውነገር ይጨመርልሀል::🌺
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኢንሻአላህ ተየይዘን ጉዞ ወዳፊት ኢንሻአላህ
ያተ አይነቱን ያብዛልን
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡ የኔውድ አርሴማየ ማይ እስዊት በርች👌👌
ሰላም ሰላም እህቴ እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ሀገራችንን ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር ፈጣሪ ያገናኘን👍👍❤❤
ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወድ እና የተከበራቺሁ ያገሪ ልጇቺ በእያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዚ እንጠብቃለን 🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርስየ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት መተዛዘንን መፋቀርን አላህ ይወፍቀን ያረብ 🤲
እኮን ሠላም መጣሺ አርሥየ አዬ ምን አይነት ሠው ይሆን አገራቸንበሠላም እሚኖረው መታሠር መፈታታ ሜንም በማያቁት ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ
ሠላም ሠላም ለሀገራችንንን ለህዝባችን እኛም በያለንበት ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችን ይብዛ አገራችንሠላምዋ አላህ ይመልሥላት ሠላም ከሌለለ ሁሉም ባዶነዉ ዘረኝነትን ብዜርተኝነት አላህ ያጥፍልን ዱዉአ እናርግ ሀገራችንን እኔታችን ናትና
ሕይወትን ስትኖራት እራሷ ትመክርሀለች፣ብዙ ስቃይ፣ብዙ መከራ ሲደርስብህ፣ሕይወት ምን እንደሆነች ታውቃለህ።እኔ እዚ የደረስኩት ቀድሜ ስለወደኩ ነው። እናም ብዙ ስቃይ እና ችግር ቢደርስብህ መቀበል መውደድ አለብህ። ተማሪ ነኝ።እናም ወደፊት ብዙ ችግር እቀበላለሁ እሱንም በደስታ፣በሐሴት እቀበላለሁ በፍጹም እወድቃለሁ ብለህ ተስፋ አትቁረጥ መነሳት አለና። መውደቅህ ብቻ አያሳስብህ ዳግም መነሳትህን አስብ። የኔ አስተሳሰብ ይሄ ነው።ሌሎችም ንገሩት ዝም አትበሉ ...?ነው👈🌹
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት ለሁላችንም ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤተሰቦቻችንም ዘረኘነት ያለባቸዉን ሠወች አላህ ያጥፋልን
ሰላም ሰላም enkun dehani mataki አግዚአብሔር yitabaqakia winati new ♥️♥️❤️♥️
ሰላም ሰላም አርስዬ እና በተሰቦቾ ውዲየተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ በያለንበት ይጠቦቀን ሀገራችንንም ሰሌሞን ይመልስልን ያርብ
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያመጣልን
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አርሴማዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ሰውየው በጣም ብዙ ነገሮች እየዘረዘረ ነው እደው ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምና አድነት ያምጣላት አሁንስ መፍቴው በፈጣሪ እጂ ሰውማ አዱ ሲቃና አዱ ያፈርሳል ከምንም በላይ ሰላም ነውና ልቦና ይስጠን ዋናው ልቦና ሲኖረነሰ ነው
nagenyii mana kana haa bayatu raabin biyaa kena nagaya haa busu yero garii dabarisine akanuma itti fufii sagale umataa Borona😍 😍
አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ እነዲውም ክርስታን ወገኖቼ ሰለም ሠለም ብየለው በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ለነበረን ቆይታ ከልብ እነመሰግናለን
ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ያድርግልን በዚሁ መልካም ቀን ያድርግልን ድስ እሚል ነግር አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ዱአ እናድርግ ባለንበት ሰላም ያድርግልን ግፉ በዛብን ያረቢ
አህለን አርሴማየራስን መቀየር!የማትቆጣጠራቸው ነገሮች ላይ ጊዜህን ልታጥፋ ስትል ንፋስ ልትጨብጥ እየሞከርክ እንደሆነ አስብ፤ የሰዎችን ፀባይ፣ የሀገርህን ሁኔታ፣ የኑሮ ውድነቱን፣ የአለቃህን ወይ የአሰሪዎችህን ፀባይ መቀየር አትችልም! ግን እንደምትችለው እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ ነገር አለ...ራስህን መቀየር ግን ትችላለህ! እመነኝ ወዳጄ አንተ ከተቀየርክ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ፤ ካንተ የሚጠበቀው ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ ብሎ ማመን እና የተግባር ሰው መሆን ነው።
ሠላም ሠላም አርሤሜ እንኳን ሠላም መጣሽ አገራችንን ሠላም ፍቅር ይሥጥልይን
selam selam wdi yehagere ljoch selamachu bzt ybellgn arf kqkqota nebe berch lgn hager selam allahbyrgln
ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ ሌሎችን አትምሰል። በሰፊው አለም ውስጥ እራስህን እያጣበብክም አትኑር ። እራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር በቃ ስትኖር የራስህን ያመንክበትን ብቻ ልክ እንደ እኔ ዝም ብለህ ኑር አቦ ! 🙂
ሰላም ወድና የትከበራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ያርብ
2 ሳሙኤል 9 (2 Samuel)1፤ ዳዊትም፡- ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው ቀርቶአልን? አለ።2፤ ከሳኦልም ቤት ሲባ የሚባል አንድ ባሪያ ነበረ፥ ወደ ዳዊትም ጠሩት፤ ንጉሡም፡- አንተ ሲባ ነህን? አለው። እርሱም፡- እኔ ባሪያህ ነኝ፥ አለ።3፤ ንጉሡም፡- የእግዚአብሔርን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው አልቀረምን? አለ። ሲባም ንጉሡን፡- እግሩ ሽባ የሆነ አንድ የዮናታን ልጅ አለ፡ አለው።4፤ ንጉሡም፡- ወዴት ነው? አለው፤ ሲባም ንጉሡን፡- እነሆ፥ እርሱ በሎዶባር በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት አለ፡ አለው።
ሰላም ላንቺ ይሁን አርሴማየ እንኮን ደና መጣሽበጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ_ትናንት ... ያልመጣ_ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል።ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም ... ተመልሶ የማይመጣ ... ላንድ አፍታ ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር ... በትናንት በነገ መሃል የተሸነቁረ እንቁ ነው። የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ "#አሁን" ላይ ነው ። "ቅድም" እና "በኋላ" ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።ውብ ምሽት ተመኘውላችሁ 🙏❤
በቀደመው ዘመን የተነገሩ የመጨረሻው ዘመን ትንቢቶች መፈፀማቸው መሆናቸው አይቀርም። መጸለይ ያለብን "የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ ብለን ነው።" ይሁዳን ከመሆን ይሰውራችሁ።
" መጻጉዕ ይህ #አራተኛዉ ሰንበት መጠሪያ ሲሆን #ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስክርስቶስ ድዉያንን መፈወሱ ፣ ዕዉራንን ማብራቱ ፣ ለምጻምን ማንጻቱ ፣ ሸባዎችን መተርተሩ ፣ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘምርበትእንዲሁም እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታዕምራቶች የሚዘከሩበትዕለት ነዉ ።
ረያብ: #የስኬት_መንገድ❤️የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በመከበሩ ሳይሆን በማክበሩ ነዉ ::️ሰው በማግኘቱ ከተደሰትክ ተረኛ አንተ መሆንህ አትርሳ ::〽️የሚያኮራ ስራ ማለት የተቸገረን መርዳት ነዉ ::️ግዜህን በምታገኘው ፍሬ ሳይሆን በምትዘራው ፍሬ ለካው ::️ውሸት ፍጥነት አላት እውነት ግን ፅናት ናት ::️እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል በመያዝቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል ::#️ውዱ ሀብ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አርሴማዬ እንካን ሰላም መጣሺ የምር አዳደየ ሰለሀይማኖት ሲወያዩ በስሜት ተቆጥተው ሲናገሩ ትንሺ ይከብዳል ማለቴ እኛ ሰለሀይሞኖት ብናወር ምንም አይጥቅምም ምክኒያቱም በሀይማኒት ጉዳይ ሰዉ ሲነጋገር ምንም የማያውቀው ገበሬው ሂወቱ ያልፋል እና አሁን በሀይማኖት ጉዳይ ሳይጨቃጨቁ ቀስ አድርገው ህዝቡን በያዙት
ሰለም ሰለም አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኢንሻአላህ ተየይዘን ጉዞ ወዳፊት
ሰላም ሰላም አርስዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው በጣም ገገርማል ፓስተሩ በጣም ደስ የሚል መምህርነው ረጅም እድሜ ይስጠው የገረመኝ የዮኒ ማኛ ነገር ነው ሰይፉ ግን ስንት መቅረብ ያለበት ሰው እያለ የሚያቀርበውን አያቅም እስኪ መልዕክተኛው ወይም ባላደራው የሚባለውን ወጣት ያቅረብልን የምትሉ በላይክ 😍
በየትኛውም አጋጣሚ መልካም ስራ መስራት የህሊና እረፍት ነው አላህ ሁሌም ኸይር ስራ እንድንሰራ መንገዱን አመላክቶናል ለዚህ እድል የጋበዝን እና እንድንሰራ ሙሉ አካል ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለማቹህ ይብዛ ሀገረችን አላህ ሰላም የድርግልን እሄን ኮመንት የምተነቡ በሙሉ የሰበቹህት የቀደቹህት ሁሉ አላህ የሰከለቹህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ራማዳን በሰለም አላህ የድርሳን ደርሰው ከፆሙት ከተቀበለቸው በሪየዌች አላህ አድርገን አሚን በሉ
ሰለም ጤና ይስጥል አርሰማየ በርች ጠክሪ ቀጥይበት ሰላማችን ይብዛልን በያለንበት
ጠክሪ በርች ቀጥይበት ወደፊት እጅ ወደኋላ እዳታይ
እህት እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ በርች ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት አላህ ሰላምያድርጋችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን የማይልቅ የማያሳሳ ከሀቅቅ የማያወጣ እርዚቅ አላህ በሀገራችን ያፍልቅልን አትለቂ ፍለቂ ለአለም ዘራ ብቂ የተባለውን እርዚቅ የቤታችን ይሙላልን ኢማንና ሶብርን ፍቅርን አላህ ይወፍቀን
እንኳን ደህና መጣሽ አርሴየ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ለሀገራን ኢትዮጽያን ሰላም ያምጣልን ጥሩ ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን
ሠላም ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት ከክፉ ከአጭበርባሪዎች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን
ሰላም ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁ በት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ሀሪፍ ጊዜ ነበር
ሰላም ሰላም ነሽውዴ እህታችን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
ሰላም አርሴማየኔ የኔ ውድ አንካን ደና መጣሽ በአውነት በበዝህ ዘመን አንድዝ አይነት አውነት የምናግር ሰው ማግኝት በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ረጀም አድሜ ይስጥህ ፓስተር ተባርክ
እንደ የሌላው እምነት ተከታይ የት ነው ሀገሩ ??? ኦርቶዶክስ እምነት እንጅ ሀገር አይደለም ጉድ ናችሁ ሰላም የማይወድላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያ የሁሉም እምነት ተከታይ ነች ምክኒያቱም ኢትዮጵያ ሀገር እንጅ እምነት አይደለችም ።።✌
ሠላም ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥይበት🌹✅🌸 አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።
አመስጋኝ ልብ ይኑርህ አሁን ላይበህይወትአስቸጋሪ ፈተና ወስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እኔ ከችግሩ በላይ ነኝ ተመስገን እንኳንም በሂወትኖርኩ ብለህ ያጣኸውን ነገር ሳይሆንያለህን በርከት እያየህ ፈጣሪህን አመስግን የምታመሰግንበት ነገር ቢጠፋ እንኳን ፈጣሪ ለሰጠህ እያንዳንዱ የሰውነት ክፍልህ አመስግን በሂወትህ ስላለህ ነገር ስታመሰግን ልላ የምታመሰግነውነገር ይጨመርልሀል::🌺
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኢንሻአላህ ተየይዘን ጉዞ ወዳፊት ኢንሻአላህ
ያተ አይነቱን ያብዛልን
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡ የኔውድ አርሴማየ ማይ እስዊት በርች👌👌
ሰላም ሰላም እህቴ እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ሀገራችንን ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር ፈጣሪ ያገናኘን👍👍❤❤
ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወድ እና የተከበራቺሁ ያገሪ ልጇቺ በእያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዚ እንጠብቃለን 🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርስየ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት መተዛዘንን መፋቀርን አላህ ይወፍቀን ያረብ 🤲
እኮን ሠላም መጣሺ አርሥየ አዬ ምን አይነት ሠው ይሆን አገራቸንበሠላም እሚኖረው መታሠር መፈታታ ሜንም በማያቁት ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ
ሠላም ሠላም ለሀገራችንንን ለህዝባችን እኛም በያለንበት ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችን ይብዛ አገራችንሠላምዋ አላህ ይመልሥላት ሠላም ከሌለለ ሁሉም ባዶነዉ ዘረኝነትን ብዜርተኝነት አላህ ያጥፍልን ዱዉአ እናርግ ሀገራችንን እኔታችን ናትና
ሕይወትን ስትኖራት እራሷ ትመክርሀለች፣ብዙ ስቃይ፣ብዙ መከራ ሲደርስብህ፣ሕይወት ምን እንደሆነች ታውቃለህ።
እኔ እዚ የደረስኩት ቀድሜ ስለወደኩ ነው። እናም ብዙ ስቃይ እና ችግር ቢደርስብህ መቀበል መውደድ አለብህ። ተማሪ ነኝ።እናም ወደፊት ብዙ ችግር እቀበላለሁ እሱንም በደስታ፣በሐሴት እቀበላለሁ በፍጹም እወድቃለሁ ብለህ ተስፋ አትቁረጥ መነሳት አለና። መውደቅህ ብቻ አያሳስብህ ዳግም መነሳትህን አስብ።
የኔ አስተሳሰብ ይሄ ነው።ሌሎችም ንገሩት ዝም አትበሉ ...?ነው👈🌹
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት ለሁላችንም ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤተሰቦቻችንም ዘረኘነት ያለባቸዉን ሠወች አላህ ያጥፋልን
ሰላም ሰላም enkun dehani mataki አግዚአብሔር yitabaqakia winati new ♥️♥️❤️♥️
ሰላም ሰላም አርስዬ እና በተሰቦቾ ውዲየተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ በያለንበት ይጠቦቀን ሀገራችንንም ሰሌሞን ይመልስልን ያርብ
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያመጣልን
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አርሴማዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ሰውየው በጣም ብዙ ነገሮች እየዘረዘረ ነው እደው ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምና አድነት ያምጣላት አሁንስ መፍቴው በፈጣሪ እጂ ሰውማ አዱ ሲቃና አዱ ያፈርሳል ከምንም በላይ ሰላም ነውና ልቦና ይስጠን ዋናው ልቦና ሲኖረነሰ ነው
nagenyii mana kana haa bayatu raabin biyaa kena nagaya haa busu yero garii dabarisine akanuma itti fufii sagale umataa Borona😍 😍
አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ እነዲውም ክርስታን ወገኖቼ ሰለም ሠለም ብየለው በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ለነበረን ቆይታ ከልብ እነመሰግናለን
ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ያድርግልን በዚሁ መልካም ቀን ያድርግልን ድስ እሚል ነግር አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ዱአ እናድርግ ባለንበት ሰላም ያድርግልን ግፉ በዛብን ያረቢ
አህለን አርሴማየ
ራስን መቀየር!
የማትቆጣጠራቸው ነገሮች ላይ ጊዜህን ልታጥፋ ስትል ንፋስ ልትጨብጥ እየሞከርክ እንደሆነ አስብ፤ የሰዎችን ፀባይ፣ የሀገርህን ሁኔታ፣ የኑሮ ውድነቱን፣ የአለቃህን ወይ የአሰሪዎችህን ፀባይ መቀየር አትችልም!
ግን እንደምትችለው እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ ነገር አለ...ራስህን መቀየር ግን ትችላለህ! እመነኝ ወዳጄ አንተ ከተቀየርክ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ፤ ካንተ የሚጠበቀው ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ ብሎ ማመን እና የተግባር ሰው መሆን ነው።
ሠላም ሠላም አርሤሜ እንኳን ሠላም መጣሽ አገራችንን ሠላም ፍቅር ይሥጥልይን
selam selam wdi yehagere ljoch selamachu bzt ybellgn arf kqkqota nebe berch lgn hager selam allahbyrgln
ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ ሌሎችን አትምሰል። በሰፊው አለም ውስጥ እራስህን እያጣበብክም አትኑር ። እራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር በቃ ስትኖር የራስህን ያመንክበትን ብቻ ልክ እንደ እኔ ዝም ብለህ ኑር አቦ ! 🙂
ሰላም ወድና የትከበራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ያርብ
2 ሳሙኤል 9 (2 Samuel)
1፤ ዳዊትም፡- ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው ቀርቶአልን? አለ።
2፤ ከሳኦልም ቤት ሲባ የሚባል አንድ ባሪያ ነበረ፥ ወደ ዳዊትም ጠሩት፤ ንጉሡም፡- አንተ ሲባ ነህን? አለው። እርሱም፡- እኔ ባሪያህ ነኝ፥ አለ።
3፤ ንጉሡም፡- የእግዚአብሔርን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው አልቀረምን? አለ። ሲባም ንጉሡን፡- እግሩ ሽባ የሆነ አንድ የዮናታን ልጅ አለ፡ አለው።
4፤ ንጉሡም፡- ወዴት ነው? አለው፤ ሲባም ንጉሡን፡- እነሆ፥ እርሱ በሎዶባር በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት አለ፡ አለው።
ሰላም ላንቺ ይሁን አርሴማየ እንኮን ደና መጣሽ
በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ_ትናንት ... ያልመጣ_ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል።
ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም ... ተመልሶ የማይመጣ ... ላንድ አፍታ ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር ... በትናንት በነገ መሃል የተሸነቁረ እንቁ ነው። የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ "#አሁን" ላይ ነው ። "ቅድም" እና "በኋላ" ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።
ውብ ምሽት ተመኘውላችሁ 🙏❤
በቀደመው ዘመን የተነገሩ የመጨረሻው ዘመን ትንቢቶች መፈፀማቸው መሆናቸው አይቀርም። መጸለይ ያለብን "የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ ብለን ነው።"
ይሁዳን ከመሆን ይሰውራችሁ።
" መጻጉዕ ይህ #አራተኛዉ ሰንበት መጠሪያ ሲሆን
#ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ
ክርስቶስ ድዉያንን መፈወሱ ፣ ዕዉራንን ማብራቱ ፣ ለምጻምን ማንጻቱ ፣ ሸባዎችን መተርተሩ ፣ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘምርበት
እንዲሁም እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታዕምራቶች የሚዘከሩበት
ዕለት ነዉ ።
ረያብ: #የስኬት_መንገድ
❤️የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በመከበሩ ሳይሆን በማክበሩ ነዉ ::
️ሰው በማግኘቱ ከተደሰትክ ተረኛ
አንተ መሆንህ አትርሳ ::
〽️የሚያኮራ ስራ ማለት የተቸገረን
መርዳት ነዉ ::
️ግዜህን በምታገኘው ፍሬ ሳይሆን በምትዘራው ፍሬ ለካው ::
️ውሸት ፍጥነት አላት እውነት ግን ፅናት ናት ::
️እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል በመያዝቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል ::
#️ውዱ ሀብ