You are always against the Ethiopian government and everybody knows that you were a paid journalist of TPLF. Your news are not different from TMS and Tigray TV news. I am not supporter of Abiy regime but your news are always biased and inclined to TPLF. This may help you to your asylum application.
When almost all Ethiopia and Eritrea media outlets politicians military personnel and activists wages hates and war against Tigray EthioForum stood up firm with the people of Tigray. We are greatfull for that.
Yes, EF Stood with the truth. EF has been Reporting on the suffering innocent people with integrity. EF standing with humanity will be remembered and for that 🙏 ❤
I am greatfull of that too. But as ethiopian how do you propose to solve the port problem?? Do you realy think that shabia is going to give us back our port because you pray to god? This is not the matter of hate or love of war. Tell me brother when we ethiopians are going to have justice about the port issue.
@@josexsamuelx2550 My brother, as Tigrawity my concern right now is the people of Tigrai. Having food, security, returning Tigrai territory & so on. I'm far from Asseb issue & I think most Tegarue feel the same.
Yayesew: Tigray owes you big! I believe one of the campuses in Tigray should name its respective Department of Journalism after you! Give me upvotes those of you who agree with me.
እውነትን ሳታዛንፍ ማቅረብህ በእውነት ልትመሰገን ይገባሃል። በርታ ውድ ወንድማችን። አንድ ነገር እንጠብቃለን እንዲሁ ትክክለኛ ና ያልተዛነፈ በመጽሓፍ አሳትመህ እንድ ታቀርብልን። ማሳተሙን እናግዛለን። ትክክለኛ እና እውነተኛ ታሪክ እንፈልጋለን ።በሄድክበት ሁሉ እ.ር ይጠብቅህ።ያየ ሰው ወርቅ ወንድማችን።
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜህ ይርዘም ተባረክ።
እውነት ነው ታላቅ ሚድያ❤
I will definitely buy that book.
I will buy the book
እውነተኛ የኢትዮጵያ ሚድያ ነው እውነትም የምክንያታዊነት ድምፅ ናቹ በርቱልን
ለማንኛውም በትግራይ ህዝብ ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ግን የጊዜ ጉዳይ እንጂ የትግራይ እናት እንዲህ አንብታ አትቀርም💔💔💔💔💔💔💔
ምን ልታረግ ነው! እንደገና ደም ልታፈስ ከሆነ ኣንተም ከነሱ በምን ትሻላለህ? ደም በደም ኣይታጠብም፡ በውሃ ነው።
ዝም በል ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃት ህወኃት ነው ገና ዋጋ ይከፍላሉ
አይ ትግራይ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ
?
ትግራይ እኮ ነኢትዬጵያ የጀርባ አጥንት የሆነ ትልቅ ሕዝብ ነዉ። የግድ ጦርነት መሆን አለበት?የፈረሱ ቤቶች ቢሠራ፣የፈረሱ ሆስፒታሎችንስ ቢሠራ፣በጎፍ ለተገደሉት የትግራይ እናቶች ስም ሐዉልትስ ቢሠራ ወዘተ......ለሁሌ ጥላቻ ማዉራት አይደብርም። እግዚአብሔር እንዴት ይለመን?
ትግራይ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እናት የነጻነትና የእኩልነት ዋስና ጠበቃችን ለዘላለም ኑሪልን
😊
ያአየ ሰው አንወ ድሃለን የትግ ራ ይ ሕዝ ብ ድምፅ 💛❤️🙏 አግዚአብሔር ዋጋችሁን የክፈላችሁ አውነት ሃርንት ያጣ ታል በርቱ ሁሌም ቀና ብላችሁ ትኖራላችሁ
በማስረጃ ወናፍ ቀጣፊዎችን ጸሀይ ላይ አሰጠሀቸው። ተባረክ።
እንደ እናንተ ትክክለኛና ቅን መረጃና ዜና የሚስተላልፉ የአፍሪቃው ቀንድ ጋዜጠኞች ያብዛልን።
ሚዛናዊ እና ትክክል በማሰረጃ የተደገፈ ያየህሰው❤❤❤❤
😊
እግዚአብሔር ይመስገን ተጋሩዋይ ኩሉ ሓልፉ አቡዚ ዘብፀሓና ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑና ይኩን❤❤❤
ያየሰው ውነተኛ ሰው እውነት ያለችው አንተጋነች ያለችው አቦይመችክ❤🙏🙏
በትግራይ ያልተደረገ የለም ያልተነገረ እንጂ
ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለለን❤❤❤❤❤
እግዚኦ!!.....የውሸቱ ብዛት። Thank you Ethio forum.
እውነተኞች ሁሌም ከእውነት ጋር ኑሩ ኢትዮ ፎረሞች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም ። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ👍❤❤👏
ሽመልሼ በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው ኢትዮ ፎርም ለዘለዓለም ኑሩ እደጉ በርቱ ድንቅ ጋዜጠኚች ድንቅ ከዋኔዎች።
God bless ETHIO Forum
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ። ኢትዮ ፎረም 1ኛ የእውነት መረጃ ምንጭ ሁሌም ንሩልን አምላክ ይጠብቃችሁ የህዝብ ልጆች።
ምርጥ ትንታኔ ,,,ቀጥሉቤት ይህን ገዳይ አገዛዝ ዕርቃኑን ማስቀረት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያየሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ተባረክ
በ ት ግ ራ ይ ሕዝ ብ ላይ ይልተናገር አንጂ ይልተድርግ ነገር የለም አግዚአብሔር የስራቸ ው ን የስጣቸው አሜን 🙏🙏🙏
በትግራይ ህዝብ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ብልፅግና የ አውሬዎች ስብስብ😢😢😢😢
ባህላዊ ጨዋታ ብላችሁ የገባችሁበት ጦርነት አዋረዳችሁ 😂 አሁን ለኦሮሞ መገረድ ብቻ ነው እድላችሁ 😊
@@hananethiopia6799 ፅሁፍሽ ከየት መሆንሽ ያስታውቃል ለመገርድ ግን አልተፈጠረም ብዳ*ም የድሮ ገረድ 😂😂😂
@@Yada470 እኔ እናንተን ቢያደርገኝ ወደ ሚዲያ አልወጣም ያሳፍረኛል በስተመጨረሻም የተበላሸ የአሜሪካ ዱቄት ጠባቂ ሁናችሁ ቀራችሁ ከዛ ውጭ አማራጭ ወፍ የለም ፈጣሪ ያፅናችሁ ደግሞ ለኦሮሞ በደንብ ተገረዱ ሌላ መሄጃ የላችሁም 😂👍
እግዚአብሔር ይፍረዶም እዞም በላዕቲ ሰብ
@@hananethiopia6799ጀግና ንን ብለህ በኛ ታግዘህ ገብተህ እስከደብረብርሀን አሯሩጠውህ ራስህ ተዋርደህ የኢትዮ መከላከያ እንዲዋረድ ያደረገው ማነው?
እባክህን እነዚህን የፊልም ተዋንያን ከፍልፍሉ ጋር ለአዲስ ፊልም እንፈልጋቸዋለን
😂😂😂
😂😂
ያየ ሰዉ ያየ ሰዉ ፣ ቀላል ታያለህ ፣ አይ ዉርደት ፣ ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የትግራይና የአማራ ልጆች ልብ ግዙና ሰላም አውርዱ ይበቃናል!
Too late
ትክክ😢
ድል ለተገፋው የኢትዮጵያ ህዝብ ድል ነፃነት ለተነፈገው ለአማራው ድል ለፋኖ ድል ለነፃነት
Ethio Forum =Deserves Much Better = One Million Subscribers
ኣማራና ትግራይ ብልጦች ሁኑ፥ የወልቃይትን ነገር በሰላም ፍቱት፥
እነደ ብልፅግና መሪዎች አና ከድሬዎች የሚቀደድ አለ ያአላህ
ትግራዋይነት ክቡር ክቡርክቡር መንነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️❤️💛
ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏አሁንም ያልነቁ የብልፅግና አደግዳጊ ዎች እሳቱ እስከሚለበልባቸዉ ይቀልዱ
ይህ ትንተናችሁ ሱስ ሁነብኝ፣እና ኣይዛችሁ ጠንኩሩ እናመሰግናለን።
ባለማተቡ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ዘርህ ይባረክ!!
ያየ ሰው ለእውነት ስለ እውነት መቆም እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
በጣም እናመሰግናል እንድናንተ ያሉናቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚባሉት
Tikikil !!!
እናንተ የእውነት ጠበቃ 👏👏👏👏👏
አንተ ጋዜጠኛ በእውነት ነጭ ነጯን ነው የምትዘግበው😊አቦ ዩቱብህ ይበልጽግ 😌❤
በኑሮ እና በጥይት እየገደለን ያለው ብልፀግና የብልፅግና ወታደር መጥፊያ ፈጣሪ ያምጣልን 🙏🙏🙏
ከየት ነሽ?
አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከስህተቴ ! አስተምረኸኛልና አመሰግናለሁ ። ፈጣሪየም ይቅር ይበለኝ ምን ዓይነት ሰው ሁኘ እንደነበርኩ ሳስበው ዛሬ ተምሪያለሁ ።
ኡፍ ምን ላርግህ ያየህ ሰው ሽመልስ እግዝአብሄር ይጠብቅህ
እትዮዎች እድሜ ይስጣቹ🙏❤❤
You are always against the Ethiopian government and everybody knows that you were a paid journalist of TPLF. Your news are not different from TMS and Tigray TV news.
I am not supporter of Abiy regime but your news are always biased and inclined to TPLF. This may help you to your asylum application.
በኡነት የሄ ትንታነ እንደ ታለቁ መረ ጠቅለይ መለሰ ዘናዊ ፓርረላማ ሱስ ሆነብኝ❤❤❤❤❤
ምንግዜም ኢትዮ ፎረም❤❤
ትክክል የጋዜጤኝነት ስነምግባርና ገለልተኝነት የታየበት ነው ሌሎቹም ጋዜጠኛነን የምትሉ ከዚህ ተማሩ
የእኔ ወንደሙ ሀቀኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏
ቀጥል ወንድም መልካም ሚድያ ይሀዝብ ወገን
በትግራይ ሕዝብ ያልተደረ የለም ያልተነገረ እንጂ የኢትዬጵያ ሕዝብ ለትግራይ ሕዝብ ነብስ በላ ነው ምን ግዜም የተደረገብን አንረሳውም ፈጣሪ ንፁሕ ደማችን መቸም ይፈርዳል እሱ ምን ይሳነዋል 💔💔💔💔💔 የራሴ ሕዝብ ዘምትለው እንዲሕ ብሎ ከባእድ አገር ተባብሮ በላን 😢😢 ግን አለን በፈጣሪ ሐይል አልጠፋንም
Ethiopia forums legit media bless you ❤🎉
በውሸት ሀገር ሲፈርስ እንጂ ሀገር እንደማይገነባ በግልፅ እያየን ነው።
በቴክኖሎጂ ቅንብር ካልሆነ በቀር ጌታቸውማ ኢትዮጵያን ወደ ሲዖል ይዘን እንወርዳለን ማለቱን ሰምቼአለሁ። መረጃው ብዙ ሰዎች እጅ አለ
Thank you Ethio Forum for your very good Information!!!
ኣይ ኢትዮጵያ እና ህዝብዋ በእውነት የሚመስላቹህ መንግስት ነው እዝጋብሄር የሰጣቹህ። ኣምላኽ ይድረስላቹህ።
አንድ ደስ የሚለው ነገር የውሸታቸውን ውጤት ጊዜ ሳይፈጆ ማወቃችን ነው፣ ውሸት ተደብቆ አይቀርምና።
Bro 4 years is more than enough. Look how many people we lost?. In what speed is our country lost from our hands?
በጣም እማያገናዝቡ አጥፊ እንስሳት ኢትዮጵያውያን ይባላሉ!
እውነተኛ ለህሌናክ የምትመሠክር ጋዜጠኛ ነህ❤
ትክክለኛ ጋዜጠኛ ለኡዉነት የኖረ ለቀጣይ ግን በመፅሀፍ ብታሳትመዉ ደስ ይለናል አንበሳዉ
ሰላም ወድሜ እድሜህ ይረዘም ስወድህ በረታ ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋👄👄👄👄💋❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
ያየሰው ሰላምህ የበዛ ይሁን!!!
ኑሩልን ለእዉነት የቆማችሁ ናችሁና #ኢትዮ_ፎሮሞች
እነዝህ ዉሸታሞች ኢትዮጵያችን እዝህ ላይ አደረሷቸው ።
This why i love Tigray People Brave people strength people............
Forward with Ethio Forum !!!
Ethio-Forum thank you for the outstanding work.
ሱሴ ከመሆናችሁ የተነሳ ጠዋታ ስነሳ መጀመሪያ ከፍቼ የማየው የኢትዮ ፎረምን ነው። የጋዘጤኝነት ጥግ ያየሁባችሁ ምርጥ ሠዎች ናችሁ
Tikikil !!!
ታግራዋይ ሞቶላት የተባለ ቀን የኣወት ዋዜማ ነወ TDFይ❤💛😘✊
በዚህ ሳምንት የዛሬ ሦስት አመት አከባቢ በሁለት ወገን የጦር ነጋሪነት የተጀመረው ጦርነት ብዙ ሴቶች እህቶች አስደፍሮ የብዙ ንጹሃንን ህይወት ቀጥፎ ፣ ንብረት አውድሞ ፣ ቁም ስቅል የነበረው ጦርነት በፕሪቶርያ ስምምነት ከአመት በፊት ቢቆምም እስከ አሁን የተጠየቀ አካል አለመኖሩ ሳስብው በጦርነቱ ከነበረው ስቃይ በላይ ህመም ይሆንብኛል።
ጅግና ታሪክ እየሰራህ ነው ጎቦዝ
እ ኔ አብይ የሚባለዉ ሰይጣን ገና ከመጀመርያዉ ዉሸታም ቀጣፊ ከሀዲ መሆኑን አዉቄ ነበር ይሄንን ስናገር እኔን እስከመምታት ይደርሱ ነበር በተለይ ፕሮጀቴስታንት አ ማኞች እኔም እንደዛዉ ስለሆንኩ የማላዉቃቸዉ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሆኑብኝ አሁን ተለይቼ ነጮች ጋር አመልካለሁ ።ጌታ ሁሉ ጋር ጌታ ነዉ
ደግ አረክ : አዎ ከነጮች ይሻልሃል :
ያየሰው ሰላም ጤና ይብዛልህ!!!
ያየሰው በእውነት ትመራለህ አንደኛ ነህ!!!
በእውነት የናተ ዜና ሁሉየ ነው የምንሰማው ግን ሁሉም ሚዛናው አይደላችሁም ለትግሬ ነው ምታዳሉት በውነት እሱ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
Esey
መርከብ ኣውሮፕላን ተዘረፍን ሰሜን እዝ ታረደ እረ ስንት😂😂😂
አኮ😂😂😂
ድንጋይን ዳቦ ብለህ ለማሳመን የምችል መሰለህ? የትናንቱን እየሸመጠጥክ የ150 ዓመት ፈጠራህን እመኑኝ አይከብድም?
አንተ ባትኖር የእውነት ታርክ አይኖርም ነበር በርታ አንበሳ ነህና
God bless you brother 🙏❤
it is an extraordinary recollection, Well done Ethio Forum team
እኔ እስካሁንም ጥያቄ የሆነብኝ እነ አሳምነው ፅጌን አምባቸው መኮነን እዘዝ ዋሴን ሰሓራ መኮነን ገዛኸኝ አበራ ምግባሩ ከበደ ኢንጅነር ስመኘው በቀለን የገደለ ሳጥናኤል አብይ አህመድ የሰሜን እዝ ወታደሮችን አማራ አማራ የሆኑትን መርጦ ገሎ ጨፍጭፎ ሰሜን ተመታ በሜል አጯ ጮሆ ሁሉንም እንዴት እንዳስነሳቸው ነው። እኔኮ በዛ ስአት ብቻዬን እያነባሁ ነበር ፋኖወች ከህዋሓት ጋር ሆነው ተጋሩወችን ቢያስገቡ እኛም እነሱም አይጎዱም ነበር ብቻ በጣም ያሳዝናል 😢😢
👌👌👌🙏🥰
ቨጣም ያዝናናል የጀ/ሉ
Than you Etioforum Ethiopian we need to learn from what happened in Tigray. Keep continue revealing the truth!!Great work!!!!
Ethio Forum the source of truth thank you 🙏
When almost all Ethiopia and Eritrea media outlets politicians military personnel and activists wages hates and war against Tigray EthioForum stood up firm with the people of Tigray. We are greatfull for that.
Yes, EF Stood with the truth. EF has been Reporting on the suffering innocent people with integrity. EF standing with humanity will be remembered and for that 🙏 ❤
Yes, ethio Froum was the only solace for us Tegaru during that dark time.
All Tigray activists and medias are lairs that’s why you stood up with this media we never forget the atrocities committed in Amahra region by TPLF!!
I am greatfull of that too. But as ethiopian how do you propose to solve the port problem??
Do you realy think that shabia is going to give us back our port because you pray to god? This is not the matter of hate or love of war. Tell me brother when we ethiopians are going to have justice about the port issue.
@@josexsamuelx2550 My brother, as Tigrawity my concern right now is the people of Tigrai. Having food, security, returning Tigrai territory & so on. I'm far from Asseb issue & I think most Tegarue feel the same.
ኢትዮ ፎረም :-መረጃና ማስረጃ👌👌🙏🙏🙏
አምጣልን እየጎረጎርክ ዉሸታቸዉን እያወጣህ አስጣልን የደነቆረ ፖለቲከኛ
ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤
ምክንያታዊነት
እውነት
ምርጥ የአቀራረብ ለዛ
እውቀት
ሚዛናዊነት
ኢትዮ ፎረም ይለያል::
አንተ ግን ይህንን ፕረዝደንት በጆሮህ አልሰማህም ? ለነገሩ ክህደት ለለመደ
መካድ ባህሉ ነዉና ግፋበት።
ምርጥ ትንታኔ ጀግና ያየሰው
ኢቲዮጵያዊን """"እራቁታቸው የቀሩበት ጊዜ""""!!!!!!!!!😮😢😢
💯👌
Adgi nesh
@@Horizons12345 አድጊ በኤርትራኛ አማራ ማለት ነው በትግርኛ አህያ ማለት ነው!!!!!!huuuuu
@@mekael0326 ኢቲዮጵያ አላልኩም """ኢቲዮጵያኖ በጣም ከሚጠሎቹ እና ከሚያንቆሽሾቹ ኤርትራ አራዊት ነፍስ በሎች ጋ"""huuuuuu!!!!!!
💯
Ethio forum is the Best. ❤❤❤❤
#ትግራይ ❤
Thanks ETHIO forum
The truth bace your news 🙏❤️❤️❤️🇺🇸✌🏿
Great job brother 🏆🫡
የፈጣሪን ሓያልነት ያየንበት ጦርነት!💪💪💪💛❤
እነዚህ ፈርኦኖች መቸ ነው እግዚአብሔር ፍሩዱን የሚሰጣቸው እባክህ አምላኬ ፍረድልን
በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን
ዛጊድ ሆኖ ከመፈጠር ፈጣሪ ሰውረኝ😂😂😂😂
If he was asked to change his sex, he would. He becames a woman.
የኢትዮጵያውያን ልክ ይኼው ነው።
እግዚአብሔር ይሥጥህ❤
ምርጥ ተንታኝ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት🙏
Ethio forum !! Voice for voiceless people thanks for your amazing work 🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮ ፎረም፣ አይጠገብ ናቹህ። ተባረኩ
Yayesew: Tigray owes you big! I believe one of the campuses in Tigray should name its respective Department of Journalism after you! Give me upvotes those of you who agree with me.
Yaye sew you are hero
በሉ ሚዛነዊ ሁኑ የህዋሀትን ውሽትን አምጡልን😅😅😅😅😅
እኔም ያልኩ እሱን ነው 🤣🤣🤣🤣
@@wegene2056@wegene2056 የማድመጥ ችግር ከሌለ በቀር ''የሕወሃት ውሸት ነው'' ያለውን አቅርቧል። 'አይ አንሷል እንደኛ ብዙ ውሸቶች ሕወሃትም አለበት' የሚል ሃሣብ ካለህ አቅርበው። ከዛ ውጪ ዳንኤል የተባለው ሠው ውሸት ለማውራት ሲጀምር ያሣየውን የሚያሣፍር የውሸት ፈገግታ ነው የሚኖርህ። ''ህ ህ ሃኧኸኸኸኸ..." እያልክ ቀጥል።
ብእዉነት ነዉ እምልህ እንደ አስመሳይ ጋዜጠኞቹ ህወሃት ብልጽግና ወይ ሻእብያ አንዳቸዉን ብለዉ ወይ ሞት ከሚሉት የግል ጥቅም አሳዳጅ ጋዜጠኞች ወይ አክቲቪስቶች ነን ባዮች ርቀን ያንተን እዉነት ብቻ ለመስማት ተዘጋጅተናልና አለማቀፍ ዜናም አሰማን። ቸር እንዲገጥምህ እየተመኘሁልህ ሰላሙን ደግሞ ለኢቶኤርትራ ያዉርድላቸዉ።