በ አረብ ሃገራት የኢትዮጵያውያን ደሞዝ Addis Ababa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว +107

    እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተጠቀሰው የደሞዝ መጠን አሁን በህጋዊ ስምሪት ይጀመራል ከተባለው ጋር የሚገናኝ አይደለም። ከህጋዊ ስምሪት ጋር ስለሚገናኝው የደሞዝ መጠን ያዘጋጀነውን ቪዲዮ ይህንን ተጭነው ይመልከቱ th-cam.com/video/wGb7qnsoub0/w-d-xo.html ከልብ እናመሰግናለን

    • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
      @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +2

      አሳቅከኝ ወንዲም ሀሀሀሀሀ2300. ሀሀሀሀሀሀሀ100 እራሱ አያደርጉም ኩንትራትከሆንክ እኔ ተጋዲየ1200 አርጋልኛለች. ትበቃኛለችሀሀሀሀ

    • @birhaneshlambori7821
      @birhaneshlambori7821 6 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም እኛ እትዮጵያን የምከፈለን 700:ብር ነው የምከፈለኝ ለ6ዓመት የሰራሁት ግን ከኔጋር የምትሰራ እንዶኖዥያ 1800ነው የምከፈላት ይጨመርልኝ ብዬ ስል እትዮጵያን መንግስት የተስማማነው በሰባት መቶ ረያል ነው ይሉኛል። እሄንንም ነገር እንደት አይቷል የአሁኑ መንግስት

    • @birhaneshlambori7821
      @birhaneshlambori7821 6 ปีที่แล้ว

      ሳውድ አረብያ ነው የምሰራው

    • @brtukantaye788
      @brtukantaye788 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ዱባይ ነኝ እና 800ብር ነው የሚከፈለኝ

    • @safabasan1135
      @safabasan1135 6 ปีที่แล้ว

      Yaya

  • @hht8295
    @hht8295 6 ปีที่แล้ว +9

    በእዉነት መሻሻል አለበት እኛ ሀበሻ ስንባል ሃይለኝነት አለብነ እጂ ስራችን ከማነም እደኛ ነነ በስራችን ማነም አይወዳደረነም መዳምን እየደወሉ መጠዬቅ ይቻላል አዉነት ነዉ ከምትሉ ላይክ አድርጉኝ

    • @ሊያፍቅርየወሎሽቅርቅር
      @ሊያፍቅርየወሎሽቅርቅር 6 ปีที่แล้ว

      የኡነት ደመወዝ ላይ መሥተካከል አለበት 5000 ቀርቶብን ግማሹን በከፈሉን የአርብ ኢምሬት የሚከፍሉት ለአድሦች 800 ድርሀም ሢሆን ሠርተው የሚያውቁ 1000 ድርሀም ነው መሻሻል አለበት የኡነት

  • @تومالغريب-م2ن
    @تومالغريب-م2ن 6 ปีที่แล้ว +3

    ከአንድ ወር በኋላ ሠማኒያየን ልቀድ ማለቴ ሣውዲን ለመጨረሻ ግዜ ልለቅ ነው ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እግዚያብ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ!!!!!

  • @roztube7769
    @roztube7769 6 ปีที่แล้ว +5

    ወድም ደመወዛችን በዛ ሲባል
    1200። ምግብ ለሚችሉ
    1000 አረበኛ መናገር ለሚችሉ
    800 አረበኛ መናገር ለማይችሉ
    ነው።።።።

  • @sofiasof7157
    @sofiasof7157 6 ปีที่แล้ว +5

    ብትችሉ ቤሩትን አዘጉት ወይም ደሞዝ እዲጨመርና በሀረጋዊ መገድ እዲደረግ ይደረግ በጣም በአነስተኛ ደሞዝ ነው ሚሰራው በጣም ያናድዳል ርካሽነታችን ሳስበው በጣም ያመኛል

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እኛ ኢትዮጲያውያን ለምን ከሌሎች ሀገራት ዝቅ ብለን እንደምንታይ ይገርመኛል እኛ እንዳውም ሁሉንም ስራ አጠቃለን ነው የምንሰራው እዛ ላይ እረፍት የሚባል ነገር የለም ምግብ፣-ፅዳት፣መኪናም ያሳጥባሉ እኔ በበኩሌ ሁሉንም ነበር የምሰራው ዱባይ ሳለሁ 500 ድርሀም ነው ክፍያየ ስራየ በዝርዝር ፦ምግብ ስራ፣መኪና አጥባለሁ፣ አትክልት እኮተኩታለሁ ውሀ አጠጣለሁ፣እዛም ልብስ አጥቤ እተኩሳለሁ ፣ቤት የማፀዳው እኔው ነኝ ፣ግቢ አጥባለሁ ይህን ሁሉ ሰርቸ 500 ድርሀም ነው ደመወዜ ተመልከቱ ምንም አይነት እረፍት የለኝም እዛላይ ቁሳቁስ በራሴ ሂሰብ ነው የምገዛው ምግብ በአረቢቱ ሂሳብ ነው እንቅልፍ የለኝም 3- 4 ብቻ ነው የምሰራው አታስተኛኝም እረ ስንቱ 4 አመት ተቀጥቅጨ ነው የመጣሁት እኛን እንደ ባሪያ ነው የሚገዙን ይህን መንግስት ተመልክቶ ቢስተካከልልን ጥሩ ነው የእኛስ ጉልበት ተበዝብዞ አልቋል ለመጪው እንጅ ሲሆን አላህ ሆይ ስደት በቃችሁ ይበለን እኛ ኢትዮጲያውያን።
    አሁን ግን የኩንትራት ስራ በጣም ስላሰቃየኝ ሳኡድም ቢሆን 700 ሪያል ነው የሰራሁት እፍፍፍ እረ ስንቱ የኛ አቦ
    እዛም አልሳካ ሲል በብሀር መጥቸ እየሰራሁ ነው ለምን በብዙ አማራጭ ስላጣሁ በኩንትራት ሁለት ሀገራትን ሞከርኩ ግን በጣም ነበር የሚያሰቃዩኝ እዛላይ ደመወዜ በጣም ዝቅተኛ እፍፍፍፍ ስደት በኛው ይብቃ።

  • @abdohussein3009
    @abdohussein3009 6 ปีที่แล้ว +6

    እረ እኔ ስድስት አመቴነው ሳውዲ ከመጣሁ ሥስት አምት ድርስ 800 እራያልነው የተከፍለኝ አሁን በስት መከራ 1000 አድሺ እሬያል አርጉኝ ሁሉም አግራት ድሞዛችውጥሩነው የኛሀግር ግን ስነመጣ 800 እሬያልነው ሌላሀግርግን እስከ 2500/3000 ይከፋላል እኘሰምሀግር ህጉይስትካከልልን

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 6 ปีที่แล้ว +5

    አረብ ኢምሬት የሚሰራ ሰራተኛ በኮንትራት ያሉት ትልቁ ደሞዛቸው 1200 ሲሆን ቋንቋ የምታውቅ ወይም ከዚህ በፊት የሰራች ከሆነ 1000 ድርሀም ሲሆን ቋንቋ የማታቅ አረብ አገር የመጀመርያዋ ከሆነ ኢጀንሲዎቹም የሚያስቀጥሩት ሆነ ሰዎቹ የሚከፍሉት 800 ድርሀም ነው

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ነው የተናገርከው እኛ ኢተዮጵያዊያን ስራችን ከሌሎች ከፍሊፒን ይልቅ እኛ ነን ፍግት እያልን እምንሰራ ግን እሚከፈለን የነሱን ግማሽ ነው ማለት እችላለሁ ግን አዳንድ አሰሪወች ፍሊፒን እና ኢትዮጲያዊት ከቀጠሩ ለፍሊፒኗ ብዙ ብር ስለሚከፍሏት ለእኛም ዜጋ እሚጨምሩ አሰሪወች አሉ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว

      Hcfggc - አይዞሽ የኔ እህት አሁንም በርቺ። መንግስት ከ አረብ ሃገራት ጋር ተነጋግሮ ደሞዝ እንዲሻሻል መፍት ሄ ማምጣት ኣለበት። እስከዛው ግን አይዟች ሁ በርቱ

  • @sarasarasara454
    @sarasarasara454 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ይህ ለኢንጅነሮችም በስርአት 3000 ድርሐም አይከፍላቸውም አይደለም ለቤት ሰራተኛ 5000 ውይ የእኔ ሰዎች ቢሰሙ ይህን ፌንት እንዳሆኑቢኝ ክክክክ
    ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን ህጋዊ ሁነን እንድንኖር ምህረት ያወረደልን በሰላም ያኑረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተመስገን ነው ።
    ለሌሎቹም ሀገራት እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እህት ወንድሞቼ ፀልዪ ለሀገራት

  • @Mobile-lb8pz
    @Mobile-lb8pz 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ግን ለምን እደዚህ ትላላችሁ የህልም ሆነበኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ 1000 ድርሀም ብቻ ነው ይችንም በስት ፍጥጫ ነው 24 ስአት ስደርቅ እየዋልኩ እር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በስደት ያለነውን በቃችሁ ብሎን በሰላም ለሀገራችን ያብቃ እንጅ ምን ይባላል ።

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 6 ปีที่แล้ว +4

    ችግሩ ያለው የኛው ሰው ላይ ነው ማለት ቢሮ የሚሰሩት የኛው ኢባሲወች እህቶቻችን ከአረቦቹ ጋር ተጣልተው አረቦቹ ጋር ቢሮ ሲሄዱ ለስራ ነው የመጣሽው ዝም ብለሽ ስሪ ብዙ ብዙ እያሉ የሚማቱ እራሱ አሉ እሰብ እግድህ አረቦች ይሻላሉ ማለት ይቻላል የኛው ዜጋ አረብ ፊት ሲማታ ሲናገር አረቦቹ ታዳ ምን ይፈረድባቸው ?የኛ ኢባሲ የሚሰሩ ግለሰቦች የጠኑልን የእህቶቻችንን መብት አይግፈፉ !!!!!!

  • @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ
    @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ 6 ปีที่แล้ว +6

    አብይን የሚውድ ኮሜት ግጩኝ

    • @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ
      @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ 6 ปีที่แล้ว +1

      አብይን የሚውድ ላይክክ ግጩኝ

    • @የሆነውምበእግዚአብሔርነው
      @የሆነውምበእግዚአብሔርነው 6 ปีที่แล้ว

      በልበላይብላሺ ቀበጥ

    • @kabalemedo9861
      @kabalemedo9861 6 ปีที่แล้ว

      Enekane enedalekewe lekefele cherashe ywerede kefeya eyetekefelene nwe wera becha ege mechame ayekefelume zebelachu tedekemalachu

    • @ይሁንለበጎነውሽ
      @ይሁንለበጎነውሽ 6 ปีที่แล้ว

      Sofya Mohamad። አብይ ምን አድርጎልናል ደመወዝ ካስጨመረልን አረቦችንም ስረአት ያስይዝልን ስረአት የላቸውም ያኔ እንወደዋለን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 ปีที่แล้ว +4

    800 መቶ በላይ አይከፍሉንም 2 አመት ስንጨርስ 1000 ሺ ነው ለዚ ነው እድሜአችን ሰው ሀገር ሚያልቀው

  • @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ
    @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ 6 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በመቀጠል እኔ ያለሁት ኪዌት ነው። ከመጣው 7 አመት ሁነኛል። ስንመጣ ሚከፈለን 52 ዲናር ነው። በየአመቱ ጨምሩልኝ ካላልካቸው በግድ አይጨምሩም አሁን 7 አመት ሁነኝ 100 ዲናር ነው ሚከፈለኝ። ይህም ያስጨመርኩት ራሴ ነኝ በስንት መከራ ስራ ለላ ሰራተኛ የለኝም። ብቻየ ነኝ። መተኩስ ምግብ መስራት ፅዲት የነሱን ከበት ማስተካከል አልጋቸው መቀየር ግብ ማጠብ ሁሉም የቤት ስራ ራሴ ነኝ። ግን ደመወዛችን በጣም ከምልህ በላይ ዝቅተኛ ነው። ስራ ግን የኛ ነው። ከፂፉት አይጋናኝም። የምሰራው በህጋዊ ነው። ከጠፉ ግን እስከ 150 ይከፈላል። ስትጠፊ ግን ብዙ ነገር ታሳልፊለህ መጥፊት ለማንም አልመክርም። ግን ደመወዛችን ርካሽ ስለሆነ በደመወዝ ብዛት ብቻ አይቶ የሚጉዱ እህቶች አሉ። ደግሞ እወነታቸው ነው። ያመጣን ብር ነው። ከለፊን ብር ዝቅተኛ ከሆነ ለኛ ዋጋ የለውም። ስለዚህ ይስታካከልልን እባካቹ

  • @bloveblove6449
    @bloveblove6449 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን 2,300 ልከፊሉ 1000 ሽ እራሱ በግድ ነው የምሰጡን

  • @ethiopialove4795
    @ethiopialove4795 6 ปีที่แล้ว +5

    በወር 1000 ሺ ነው የሚከፍሉኝ የምሰራው ግን ሁሉንም ነው ከምግብ እሰከ ፅዳት ካውያ ሁለት ሰራተኛ የሚሰራውን ነው የምሰራው አገርም ብሄድ ያለው ነገር ስለሚያስጠላ ይዣለሁ መሞቀቅ አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች ከፍቶኛል ዱባይ አብዳቤ ነኝ

  • @ayinadismandefiro7159
    @ayinadismandefiro7159 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤሩቶችንም አስቡን ስለ እግዚአብሔር ። 150$ (አንድ መቶ ሀምሳ ዶላር) ነው እሚከፍሉን ለዚያውም 3 እና 4 ቤት እያስፈጉን። በዚያላይ ምንም አይነት ወጭ አይሸፍንልንም።ማለት ከምግብ ውጭ። ምናልባት ሁሉ ቤት ላይሆን ይችላል .።እኔ ባለሁበት አካባቢ አብዛኞቻችን ከመቶ ሀምሳ ደሞዛችን እየቀነስን ነው ሞዴስ ሳይቀር የምንገዛው ።ይሄው እኔ ሁለት አመት ሙሉ በስቃይ ጨርሼ ግን ባዶ እጄን ልገባ ነው ።እንደኔው ብዙ የማውቃቸውልጆች አሉ ፤ ሀይ ባይ የሌላቸው።ስለዚህ ድረሱልን ።ከሞትን በሁላ እሬሳ መላኪያ እያሉ ቀሪ እህቶቻችንን መበዝበዙ ለኛ ምንም አይጠቅመንም።

    • @ayinadismandefiro7159
      @ayinadismandefiro7159 6 ปีที่แล้ว

      @አልማዝ የድግል ልጅ Almaz እንዴ እንኳን ኮንትራት ሳንጨርስ ይቅርና 4 አመት ሙሉ 150 ዶላር እሚከፈላቸው አሉ። በዚያ ላይ ፍጋት ብቻ።

    • @miaadx9511
      @miaadx9511 6 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @prinxephone1627
    @prinxephone1627 6 ปีที่แล้ว +4

    ፊሊፒን መንግስታቸው ከ750 ርያል ወደ 1500 ከፍ ሲይደርግላቸው የኛው ደግሞ ከ2000 ወደ 800 ርያል አውርዶ አረከሰን ለዛም ነው የሚጫወቱብን እኛ ከሁሉም ዜጋ የበለጠ እንሰራለን እነሱም መክፈል ይችላሉ ይህን በደንብ ሊታይ ይገባዋል

  • @sadahassen43
    @sadahassen43 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዱባይ ነው የምሠራው 1000 ሺ ብር ብቻ ነው የሚከፈለኝ በዛላይ በቂ ምግብ የለ በዛላይ ተመጣሁ 2 አመቴን ጨርሼ እደገና አሳዲሼ 3 ወሪ ሁኖኛል አዲም ቀን እረፍት ወጥቼ አላውቅም እረፍት ልውጣ ስላቼው አይቻልም ነው የሚሉኝ ጠፍቶ ከምስራት ኢጃዛ ቤት ተመቀመጥ ብዬ ይሄው አለሁ እዳለሁ

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤሩትንም እባካችሁ ተመልከቱ ስንት ዜጎች እየተስቃዩ ነው ደመወዙም ዝቅተኛ ነው ስራችን ወደላይ ክፍያ ወደተች ይታስብበት ፕሊስ

  • @Mobile-lb8pz
    @Mobile-lb8pz 6 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እላችኋለሁ ደግሜ ደጋግሞ ባዳምጠው የህል ሆነብኝ እኔ እኮ ግርም እሚለኝ ከሌላው ዜጋ እኩል እውደም ከነሱ በላይ እየስራን ለምድን ነው ክፍያችን ና መብታችን የሚቀንሱብን። አስርዱን ሲቀጥል ክፍያው ላይ ለአድስ ስራተኛ ነው ለነባሮቹም ነው ?? እስካሁን ድርድ 3 ተኛ አመቴን ልጨርስ ነው የስራ ናዳ ይወርድብኛል ክፍያየ ግን 1000 ዲርሀም ነው እርርርርር የኢትዮጵያ ስራተኛ ክፍ ይደፋቸዋል እርግጠኛ ነኝ ተው ግን ህዝቦቻችን ሆይ ውድ ና ብርቅየ ልጆቻችሁን መብትና ግዴታ አስከብሩ ወይኔ እራሱ የስራ ልብስ እኔ ነኝ እምገዛው። ከፊታችሁ ይነጥለኝ ሌላው ይቅርና የስራቸውን እምስራበት ልብስ በገዙልኝ ተከድኖ ይብሰል ካለሁበት መጥታችሁ ህዩኝ በናታችሁ ኩትራት ነኝ ያለሁት አቡዳቢ ልዩ ስሙ ቤጂ ስሪ ከሻምግሬላ ሆቴል ዝቅ ብሎ የቤት ቁጥር 62 ገላግሉኝ መስራት እፈልጋለሁ ግንንን 3 ባልና ሚስት እህት ወንድም ልጆች አሏት ስራውን አልሸነፈም ግን ብሩሩሩሩሩሩ ችግ ነው ስው ስርቶ ማግኜት አለበት ሲያገኝ አምላኩን ማመስገን አለበት እኔ ግንንንን ይገርመኛል አሁን እኳን 200 ቢጨምሩ ይነፈተናሉ። እርዱኝ እኔንንንን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว

      አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ልምድ ስለሌላቸው ነው ዝቅተኛ ክፍያ የሚከፈላቸው የሚሉም አሉ። እኔም የተናገርኩት የደሞዝ መጠን የ ተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እንደ አማራጭ ያስቀመጡት ነው እንጂ ቀጣሪዎች ሁሉ ይህንን አክብረው በዛ መሰረት አይከፍሉም። እኔም ይህንን ቪዲዮ ፖስት ካደረግኩ ጀምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን የሚደርስባቸውን ዕእየገለጹልኝ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ከ አረብ ሃገራት ጋር ተነጋግሮ መፍትሔ ማምጣይ አለበት።

    • @Mobile-lb8pz
      @Mobile-lb8pz 6 ปีที่แล้ว

      እኮ ስው መቼም ያለልምዱ ገብቶ ላቡካ አይልም ግን የተሰማራንበትን የስራ መስክ ፈፅመን እያለ ከዛም አልፎ 2፥3 አይደለሁም ለምሳሌ እኔ አንድ ነኝ የመጣሁትም ላንድ ስራ ነው ቤቱ እስከ 3ተኛ ፎቅ ነው ይሁን እንጅ እር በርት ምን አለው ለስሙ በርት ያክላል እንናለን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አመመኝ ሰለቸኝ ሳልል ድሀ እናትና አባቴን እንዲሁም ወንድም እህቶቼን አልፎም ከቻልኩኝ ድሆችን እምጠይቅበት ጊዜ ላይ ነኝ ይሁን እንጂ እኳንስ ለሌላ ቀርቶ እራሴን ላጠፋው ነው ላይጠቅመኝ ስው ያን ሁሉ አፅድቶ ኩሽና ገብቶ ልብስ ተኩሶ ህፃን ይዞ መኪና አጥቦ ከላይ ሲፈልጋች ከላይ ሲያሻቸው ከታች እያሯሯጡ እዲገዙ ማን ፈቅዶላቸው ነው እር ጉዱ ብዙ ነው ።እኛኮ ኢትዮጵያውያን ስውን መጉዳት ደስ አይለንም ማለትም ሳንስራ እንብላ ወይም ብር ይስጠን አላልንም ግን ማንኛውም ዜጋ እርፍት እደሚያገኜው ነፃነት እዳለው ለኛም ይሰጠን ፓስፖርት ከጄ የለ?በቃ ብር ጨምሩ ስላቸው አጨምርም ከፈለግሽ አሳፍርሽ አላፍ ሀገርሽ ቢያስ እኳ ያገኜችን ወይም ያመጣችኝ ከፖሌን አውርዳ አይደለም ከቢሮ ነው እዛ አትወስደኝም እኳን 3 አመት ለምን 10 አሆንም የመስራት ፍላጎት ካለኝ ስውንም ሳልጎዳ እኔም አካለ ጎዶሎ ሳልሆን እራሴን በማይጎዳ መልኩ መስራት አልችልም ግራ ያጋባል ይሁን እንጅ ሀገር ካለን መንግስት ካለን ሁሉን ሚስጥር ይወቅልን ካልሆነ ባገራችን እምኖርበት ተደራጅተን እምስራበት የሆነ ነገር ይሰጠን።ሰርተን ካለገኜ አግተን ካላመስገን ምን ይባላል አሁን ይሄ። እውነት እላችሁ አለሁ እኔን እርዱኝ ጥፍቼ መስራት አልፈልግም በነፃት መቀሳቀስ እፈልጋለሁ አድርሱልኝ ለከፍተኛው አካል???

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 ปีที่แล้ว +4

    አረ እስኪ የምትችሉትትን አርጉ ጉልበታችን እና እድሜአችን ብቻ አለቀ እውነት

    • @zeybamohammed1562
      @zeybamohammed1562 6 ปีที่แล้ว

      የው ነት ደመወዝ ትንሽነው እንደዚህ አይከፈልም

  • @ሳምራዊትዋሴትነኝ
    @ሳምራዊትዋሴትነኝ 6 ปีที่แล้ว +4

    እህህህ 1000 AED ከዚህ ውጭ አንድ ብር እንኳን አይጨምሩም የስራው ብዛት አይነሳ እረፍት ይናፍቀኝአል

  • @mesy6513
    @mesy6513 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ በጣም ዝቅተኛ ነው የሚከፈለን እውነት ነው ግን ዋናው ጤና ነው ተመስገን ነው በጤና መኖራች ለኛ ትልቅ ተስፋ ነው ዱባይ ጀበፊቱ ትንሽ አሻሽለዋል ከበፊቱ ለውጥ አለ
    እኔ 7 አመት ሰርቼ በኮንትራት 500 ሰርተናለ ሲሻሻል 1000 ነበር ጠፍተን ግን አሁን 1500 ይከፍሉናል ተመስገን ነው
    ይህን ሊከፍሉን ፍቃደኛ አይሆኑም እየከፈሉንም አይደለም ህግ ይወጣል እንጂ ተግባር ላይ አልዋለም ለምን ?
    እኔ ሀገሬ ልገባ ነው ፈጣሪ ይርዳኝና ነገ እገባለሁ ሀገሬ ግን ለቀሩት እህቶቼ መልካም እድል እመኛለሁ

  • @ኢነላህማአሳብርን
    @ኢነላህማአሳብርን 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ 800 ብር ነው 2አመት ድረስ የሰራሁት አድም ብር ጨምረውኝ አያውቁም ትታመምም በራሴ ነው የምታከመው
    ግን እናተ ኤባሲ እምትባሉ ክብራችሁ ተጠብቆ ትላላችሁደ ምንም አታፍሩም በየቦታው ተጥሎመገኘት ተመቸ ወድህ ነው ክብር የሆነው። እኔኮ የሚገርመኝ እናተ እኛን። የኛ ስቃይ ምንም ያልመሰላችሁ ምንጥቅም ቢያውራችሁነው

  • @fsrdossiede8513
    @fsrdossiede8513 6 ปีที่แล้ว +4

    ሲጥ ይላሉ እጂ 5000ሺ 14000ሺ አይከፍሉም kkkkkkkkእኔ ተመጣሁ ጀምሬ ይችዉ 1000ዲራሀም ናት እግድህ ይችኑ አላህ በረካ ይጨምርባት

  • @ግሽንድብርክርቤ
    @ግሽንድብርክርቤ 6 ปีที่แล้ว +4

    አይ ድሞዙ ቀርቶ ችግር ሲድርስብን ሄድን አቤት የምንልበትን ኢንባሲ አስተካክሉልን በተለይ ቤሩት ሊባኖስ ላይ ስንድወልላችው አያንሱም ትክክለኛ ስልክ የላችውም ቤተክርስትያን የመውጣት እድልብያለው እዛ ያገኛችዋል እሱንም በግድ ነው የሚያናግሩን እና ጠፍትሽ ስሪ ነው ምክረችው ካለዝያ ልትስሪ ነው የመጣሽው አርፍሽ ስሪ ነው ስንቱ ነው እየተድበድበ በቤትውስጥ ያለው እና እባካቹ መላ በሉን አድረ

    • @suhaworku1699
      @suhaworku1699 6 ปีที่แล้ว

      ግሽን ድብር ክርቤ እውነትሽን ነው ማሬ የቤሩቶች ማዳሞች ጠገበዋል መንግስት የላችሁም ነው የሚሉት ለክ እደተገዛን ነው የሚያውን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +4

    መቼም.ተግባራዊ.አያረጉም.ወረቀቱን.ያወጥሁታል.እንጂ.እኔ.ከኢትዮጵያ. ስመጧ.52ዲናር.ነበር.ደሞዜ.ቤት.ስቀሂር.60.ብር.ሆነልኝ.ከአመት.በዋላ.አስጨመርካት..እያስጨመርኩሁ.5አመት.ጨረስኩሁ.አሁን.110.ነው.ደሞዜ.ክ4.ወር.በዋላ.120.ዲናር.ልታረግልኝ.ተስማምተናል.እኛ. ሰራተኞች. ለራሳችን.መንግስት.መሆን.አለብን.2.አመት.ስጨርስ.እዬን.ያህል.ብር.ካልክፈልሺኝ.አልስራም.እሳፈራለው.እኔ.ብዬድ.ሰራተኛ. ስንት.ክፍለሽ.ታመጯለሽ..ሰለዚህ. ጨምሪ.ብሎሆ.እራስን.ማስክበር.ነው.ሕግዚያአብኤር. ኢመሰገን.የኔ. ሴትዮሆ..ክአፊ.ሳልጨርሰ.ነው.ጨምርልሻለው.ትስሪያለሽ.አሂደል.ብላ.የምትለማመጠው.ለምስጠን.መረጃ. ከልብ.እናመስግናለን.መቼም.አረቦች.በዚህ. ብር.አሂክፍሉም.መንግስት.ለሰራተኞች. ምንም.አሂነት.ነገር.ስለማያረግ.እሺ.ብላ.ያአንን.ያህል.አሂክፍሉም.

    • @adsddsfddggg1751
      @adsddsfddggg1751 6 ปีที่แล้ว

      Liki nesh enemi ende anchi nenyi lerase tekerakire now 700 --1200 cemiri eyaliku now ye erefiti Birri sayiqeri now miqebilati kalihone hedalo now milati

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว

      @@adsddsfddggg1751 እውነት.ነው.እራሳችን.ለራሳችን.መቆም.አለብን.የኔ.መንግስት.ሕግዚያአብኤር. ነው.እሱሁ.ኢርዳን.እኛ. መንግስት.የለንም.ወንበር.አሞቂ.እንጂ

  • @HussainAli-sr9ph
    @HussainAli-sr9ph 6 ปีที่แล้ว +1

    ያቱብ በጣም እናመሰግናለን UAE በጣም መልካም ነገር ነው ያደረጉት፣እባካችሁ የሰውዲንም ተመልከቱና ንገሩን እስካሁን ለአዲስ ሰራተኛ 800 saudi rial ነው የምከፈለው የስራ ልምድ ላላቸው ደግሞ 900 መቶ ነው የሚከፈላቸው እባካችሁ በጣም እየተጎደን ነው እንደምንሰረው እንደ ድካማችን ያህል አየደለም የምከፈልል በጣም እየተጎደን ነው 16 ሰዓት ቆሞ መስራት በዚህ ደሞዝ በጣም ይከብዳል።

    • @ፀዲጥበብ
      @ፀዲጥበብ 6 ปีที่แล้ว

      ባሀገራችን ሕግ የተስተካከለ ነገር ቢኖር ልምድ ያለዉ የሌለዉ የሚባል ጨዋታ አይኖርም ነበር። መሰልጠን ያለባቸዉን ነገር በስርአቱ አሰልጥኖ ለሁሉም እኩል የተመዛዘነ ክፍያ እንዲከፈላቸዉ የሚል ትክክለኛ ሕግ ቢናር ኖሮ ይህ ሁሉ እምንሰማዉ ሰቆቃ ይቀንስ ነበር .ግን ምን ዋጋ አለዉ ሰሚ የለም የማን ስግብግብ ደላላ ሲጫወትብን ይኖራል

  • @ያአላህአልሀምዱሊላህ
    @ያአላህአልሀምዱሊላህ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ያለሁት ኮንተራት ቤት ነኝ 2 አመት ሊሞላኝ ነው የሚከፍሉኝ 1000 ድርሀም ነው ያሳዝናል

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 ปีที่แล้ว +4

    በዱባይ ለምትኖነሩ ባለ 6 ወር ቪዛዎች ያምቱን ማሰራት ትችላላችሁ ግን ክፍያ ይጨምር ይሆናል እንደ 6 ወሩ የሚሆን አይመስልኝም
    ነገር ግን የ6 ወር ቪዛ ሳያልቅ ሃገር መግባት እንዳልብን ነው አዋጁ
    ግን አንዳንድ መርጃዎች ከሰው ሥሰማ ተመልሰን መምጣት እንደማንችል ነው ሊሎች ደግሞ መምጣት እንችላለን ይላሉ እኔ ግራ ግባኝ
    ሳኡድ ግን 850 ሪያል ተቀጥረን ከምንሰራ ውድ ኢትዮጵያኖች እህቶቼ ቢቀርብን ይሻላል በእውነት አትሂዱ ለመሄርድ ያሰባችሁ ካላችሁ ይቅርባችሁ ማንም ሰሚ በሊለበት ሀገር
    ስንት መከራ ተቀብለን ወር ሙሉ ፈግተን 850 አረ ምነው ኢቲዮ ቡና አዙሪ ብሽጥ አይሻልኝም እንዴ
    ሰላም ለኢትዪጵያ

    • @jdhhdhc4037
      @jdhhdhc4037 6 ปีที่แล้ว

      ሰዴት ይዘጋ ነወ ያልንወ አረ እሰከመቸ ነወ

  • @halimaasfaw7433
    @halimaasfaw7433 6 ปีที่แล้ว +3

    ለ 1000 የግድ ነዉ ወድማችን የምንተኛበት የእንቅልፍ ሠአት አብዛሀኛወቻችን 5 ሠአት ናት ያለ ረፍት የፅዳት የምግብ ካዉያ ሙሉ ስራ ነዉ የሚያሰሩን 1000 ቋንቋ ለሚያዉቅ ነዉ ቋንቋ ለማይችል 2 አመት ሙሉ 800 ነዉ አላህን ከሚፈሩ በስተቀር አይጨምሩላቸዉም

  • @haregabebaw1748
    @haregabebaw1748 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ 1000 ሺ ብሩንም በግድ ነው መንግስ ይሄንን ነገር በትኩረት ማየት አለበት ምክንያቱም እኛ ሀበሾች ከማንም ያነሰ ስራ አንሰራም እንደውም ቢበልጥ እንጂ ይታይልን ይታይልን እናመሰግናለን

    • @አማኑኤልሆይተመስገን
      @አማኑኤልሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว

      ማሬ 1000 በኢትዮጲያ ስመነዘር ስንት ነው ይቅርታ አድስ ስለሆንኩ ነው እህቴ

  • @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ
    @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ያለሁት ባህሬን ነዉ ስመጣ 80ዲናር ነበር በራሷ ፍቃድ 100አረገችልኝ አሁን ለኢትዮጵያዊያን እንደዚ አይከፈልም አለችኝ ግን ብዙ ልጆች ስጠይቅ 70ይሉኛል ከመጣሁ 1አመት4ወር ነዉ

    • @asiafantaye8582
      @asiafantaye8582 6 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ሀያቲ አውን እኔ እህት አለችኝ እሱላይ ግን 70 ዲናር ነው እሚከፍላት

    • @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ
      @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ 6 ปีที่แล้ว

      @@asiafantaye8582 አዉ ብዙ ልጆች 70እነ80ነዉ የሚከፈላቸዉ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ብዙ ስራ የለም በዛላይ መግሪብ ካዘነ በኋላ ስራ አልስራም ክፍሌ ገብቼ እተኛለሁ ቀን ደግሞ ከዝሁር እስከ አስር አልሰራም አልሃም ዱሊላህ ግን ምንም ስራ የለም እጂ 2ልጆቿ ልብስ በጅ ነዉ የማጥበዉ የራሷን እራሷ ታጥባለች ማሬ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 6 ปีที่แล้ว +2

    እረ ስደት በኛ ይብቃ ውዶች ወላሂ የሰው ቤት ሰራተኛ እሺ አመት
    ቢሰራ አያልፍም ሀገራችን አላህ ጥሩ ነገር ይስጠን ያረብ

  • @መቅደስማቲዎስ
    @መቅደስማቲዎስ 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምለቬሩት መግስት የሚያየው የለም በደሞዝ የተጎዳን ነን ዱባይ ያልኳቹ መሰላቹ እስቲ ቬሩት ኢንሲ ተመልከቱ የሚያመጡ 150 ሁለት አመት ሲሞላሽ 200 ሶስት አመት ሲሞላሽ 250 እንደዚህ ነው ሚከፍለን ቀጥሎ ውጪ ምትሰሪው ይሆናል ከዚህ ሚበልጥ ሚከፍላቸው እኛ ማዳም ቤት ያለነው እንዲህ ነው ሚከፍለን ምንድነው መፍቴ?????

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 6 ปีที่แล้ว +5

    በቪዚት ቪዛ በደላላ የሚደረግ ስራ ይቅርርርር እባካችሁ እህቶቻችን ብዙ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው ።።አ.አ ደላላ ብራቸውን ይበላል እዚህ መተው የሚያጋጥማቸው ነገር ከባድ ብዙ ችግር እባካችሁ ይቅርርርርርርርር ደላሎች ይያዙልን እዳይሰሩ

    • @meseretnigatu9629
      @meseretnigatu9629 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል ይሄ ቪዚት ቪዛ መቅረት አለብት ስንቱ እየተሰቃየ ነው ያለው

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 6 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ለኛብቻሳይሆን ለነሱ አስረዱልን እኛንማ ማን ይሰማናል በቋቋችው አስረዱልን። ለኛ አዝናችሁልን ከሆን ስቃያችን ከገባችሁ

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከተለያዩ ሀገሮች እሚመጡ ሰራቶኞች ስንት እደሚከፍላቸው ስጠይቃቸው ብዙ ነው ። የመጨርሻ ዝቃጭ የደመወዝ ትኒሽ እሚከፍለ ኢትዩጽያ ናቸው ። በተለት ጠለብ እምንሰራ ልጆች ደመወዝና ስራው የሰማይና የመሬት ነው ልዩነት ። እኔ ያሳለፍኩትን ስቃይ ባላወራ ይሻለኛል ። እምባ ስለሚቀድመኝ አሁን ግን ያ ሁሉ አልፌ በአላህ እርዳታ አሁን ላይ 2000 ይከፍለኛል ። አልሀምድሊላህ ። ቤትም አልቀየርኩ 7 አመቴን ጨርስኩ ። እናም የደመወዝ ነገር ይታሰብበት

  • @foziyaabdu7667
    @foziyaabdu7667 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ 1000 ነው የሚከፈለኝ ሁሉንም ስራ ብቻየን ነው የምሰራ እናም የኢትዮጲያውያን ክፍያ በጣም ዝቅተኛ ነው ከሌሎች ሀገሮች ስለዚህ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል !!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @maryamseid566
      @maryamseid566 6 ปีที่แล้ว

      ባህሪን፡70ድናርነዉ፡

  • @አሊመትአህመድ-ገ7ፐ
    @አሊመትአህመድ-ገ7ፐ 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ጉድ. እናተ. ቀልደኛ. ናችሁ. 1000. ብር. እሱንም. እያለቀሱ. የሚከፍሉን. እእእእእእእእይይይይይይ

  • @abebechzeleke4641
    @abebechzeleke4641 6 ปีที่แล้ว +4

    ቀልደኛ ነክ 1000 ብርም በግድ ነው የሚከፍሉኝ እፍፍፍፍፍ ወር ስይደርስ ጭንቀት ነው ለመቀበል በጣም ይነጫነጫሉ

  • @zubeydamuketar8024
    @zubeydamuketar8024 6 ปีที่แล้ว +2

    የሌላ ዜጋ ደሞዝ 1500 ነው 2አምት ሰርተው ለ2ወር አገራቸው ሂደው ሲመለሱ 2000ሺነው ደሞዛቸው ኢትዪጵያ ደሞዝ 7መቶ ሪያል ነው ትርፎ እድሜ መፍጀት ነው መንግስት ይህንን ደባ ሊየው ይገባል የኢትዪጲዊያ ጉልበት እየተበዘበዘ ነው 20አመት ቢሰራ ለውጥ የሌለው ለዛ ነው

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew9761 6 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እሱ አለሁ ይበላቹ። በጣም ከባድ ነው። እንደው ከፋዮቹስ ትንሽ አይሰማቸውም ይህንን ሲከፍሉ? አይዞን እህቶቼ

  • @enatizelalemnurilign1721
    @enatizelalemnurilign1721 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ 7 አመቴ 1000 ነው የሚከፈለኝ 2አመቴን ልጨርስ ነው 1000 ከተከፈለኝ አሁን ወዳገሬ ነው የምሄድ ላያልፍ ተሰርቶም ላይጠራቀም ገንዘብ ጉልበትና እድሜ መጨረስ ነው

    • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
      @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 ปีที่แล้ว

      enati zelalem nurilign ጨምሮልኝ በያቸው ሁለት አመት ከሰራሽ መጨመር አለባቸው ጋደኛየ 1000 ደረሀም ነበር የሚከፈላት ሁለት አመት የጨረስች ጊዜ ጨምሩልኝ አለች እቢ አሉ ካልጨመራችሁ አልሰራም ቢሮ ዉስዱኝ አለች ከዚያ ቢሮ አንወስድሽም እጨምራለን አሉ ጨመሩላት አሁን 1200 እየሰራች ነው

    • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
      @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 ปีที่แล้ว

      enati zelalem nurilign ጨምሮልኝ በያቸው ሁለት አመት ከሰራሽ መጨመር አለባቸው ጋደኛየ 1000 ደረሀም ነበር የሚከፈላት ሁለት አመት የጨረስች ጊዜ ጨምሩልኝ አለች እቢ አሉ ካልጨመራችሁ አልሰራም ቢሮ ዉስዱኝ አለች ከዚያ ቢሮ አንወስድሽም እጨምራለን አሉ ጨመሩላት አሁን 1200 እየሰራች ነው፡፡

  • @እናትyoutube-s3t
    @እናትyoutube-s3t 6 ปีที่แล้ว +5

    አይኔ ነው ወይስ . ምድነው.ሆሆ ጭራሽ 5000.ሺ.1200.በመከራ ነው ። እግዜአብሔር ይባርክልን

  • @seadatadeess8962
    @seadatadeess8962 6 ปีที่แล้ว +3

    ማንቻዉም አረብ ሀገር የሚሰራ በዝቅተኛ ደመወዝ ነዉ በስራ የኛ ኢትዮጵያን ጒበዝነዉ ግን መግስት ለህዝቡ ቦታ ባለመስጠቱ ይህ ሊሆን የቻለዉ ግን ለምን እኛ ሰርተን ብንለወጥ ለሀገር እድገት ነዉ ።(የሌላ ሀገር መንግስት የመጀመራ ዉል ሲፈፀም ደመወዝ ላይ ትኩረት በማድረግ ፣የደመወዝ ጭማሬ ጫና ያደርጋሉ ፣የኛ ግን በአገኘዉ ደመወዝ ያለክርክር እሩጠዉ በመፈረም ፣ከተሰደደዉ በማለፍ ለሀገሪችን ከድህነት እዳትላቀቅ ያደርጋታ ህዝብ ቢገኝ የሀገር እድገት ነዉ።፣(መግስት ይህንን እዳስብበት ይህ መልእክቴነዉ)ስራች ከማንም አያስም ደመወዝ ከሰዉ በታች ግን ለም።

  • @hagere4842
    @hagere4842 6 ปีที่แล้ว +2

    በደንብ ግልፅ አድርግ ወንድማችን። 5000 ድርሀም ለቤት ሰራተኛ የወር ደሞዝ ነው ወይስ ለቢሮ(ለህጋዊ ደላላ ) ሰራተኛው የሚከፍለው ነው?

  • @antsal1323
    @antsal1323 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎሪጊስ ድርስልኝ ሀያራት ሠአት እየሠራሁ አድ አመት 800 ሁለተኛ አመት ስይዝ አድሺ ተከፍሎኛል እሡም በጭቅጭቅ ይሄን አውቃለሁ ከዱባይ

  • @zuzubintbaba4656
    @zuzubintbaba4656 6 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ ጠፍተው ለሚሰሩት ነው ወይስ ለኩትራቶች ነው ይሄ መመሪያ የወጣው አይ ኢትዮጵያዊ ስራችን ከሰው በላይ ክፍያችን ግን ከሁሉም ሀገሮች ዝቅያለነው😢😢😢

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን የሀገራችን መንግስት ጠበቅ አድርጎ ህግ ቢያወጣ እና ለዜጎች መብት የሚጨነቅ ቢሆን ኖሮ ወደው ሳይሆን ተገደው ይከፍላሉ እነሱ ህግ ይፈራሉ
    እኔ ሊባኖን ነኝ ከ 3 ወር በፊት ጓደኛዬ አምጥቻለሁ ቋንቋም ስራም ትችላለች ከዚህ በፊት ሰርታ ነው የሄደችው ኮትራት ሳመጣት ግን በ 400$ ዶላር ነው ያመጣኋት በየሳምንቱ እረፍት እሁድ አላት
    እነሱ ህግ እና ስራት ነው የሚፈልጉት እንጂ ይከፍላሉ ቅርብ ቀን አንዲት ልጅ ስትነግረኝ በኤጀንሲ ነው የመጣችው በ150$ ነው ሊባኖስ የመጣቸው
    የኢትዮጵያ መንግስት ለዜጎቹ የሚጨነቅ ቢሆን እንሱ ይከፍላሉ የእኛን ጉልበት የሚያስበዘብዘን መንግስታችን ነው።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว

      ዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተጠቀሰው የደሞዝ መጠን አሁን በህጋዊ ስምሪት ይጀመራል ከተባለው ጋር የሚገናኝ አይደለም። ከህጋዊ ስምሪት ጋር ስለሚገናኝው የደሞዝ መጠን ያዘጋጀነውን ቪዲዮ ይህንን ተጭነው ይመልከቱ th-cam.com/video/wGb7qnsoub0/w-d-xo.html ከልብ እናመሰግናለን

  • @nardialeks1591
    @nardialeks1591 6 ปีที่แล้ว +3

    800
    1000
    1100 ነው ከዚ በላይ የጠፋው ነው ትንሽ ደና ደሞዝ ያለው

  • @grumnshhmrymewazma5308
    @grumnshhmrymewazma5308 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እኔ የምኖረው አቡዳቢ ነው ግን ደሞዝ 1000ድርሃም ነው የሚከፍሉን እንኳን ሊጨምሩ እባካቹ ተባበሩ ቢያንስ 1500ቢያረጉልን እንደአህያ እየፈጋን ለዛውም ያለኢጃዛ መላ በሉን

    • @allahakber8205
      @allahakber8205 6 ปีที่แล้ว

      ላዱባይ ኢቶጲያዊያን 1000

  • @aazszbazsz7881
    @aazszbazsz7881 6 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሀበሾች ለአረቤት ስራ ማንም የሚደርስብን የለም ከልባችን ነው የምንሰራው ሰለዚህ እዴት ከሌሎች ሀገሮች የኛ ደመወዝ እዴት ዝቅተኛ ሊሆን ይችላል? ደሞ ኢዶኒዢያ ስራቸው ሁሉ መሸወድ ብቻ ነው የሚችሉት እውነት ለመናገር በጣም ነው የተናደድኩት ከሁሉም ሀገር የኛ የሀበሾች ደመወዝ ነው ከፍተኛ መሆን ያለበት ።

  • @fikertayele2384
    @fikertayele2384 6 ปีที่แล้ว +4

    አር ቤሩትን ጎብኝት ቢርጋት ምን አለ ሞተች ታመምች ነው የምንሰማው ደሞዙ ቀርቶ መብታችንን ቢስከብርልን ምን አለ ምነው አገር ዱባይ ብቻ ነው እንዴ

    • @ritawegayehu3039
      @ritawegayehu3039 6 ปีที่แล้ว

      Birut yalnewun geta ytebkenal duby petrol ale genzeb ale birut mnem yelm hulum tekem felge new

    • @SalamSalam-gd4ej
      @SalamSalam-gd4ej 6 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህቴ የቤሩት ጥሩ ወሬ የለም ሁሉ ነገር ወንጀል ብቻ ነው

  • @madeniaseid8146
    @madeniaseid8146 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ብሮ ግን ስልክ ቁጥር ሸር ብታዴርግልን እኔ ሁለት አመቴን ወር ነው የቀርኝ እና ዴመወዜግን 1000 ነው ፕሊስ ተባበርኝ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 6 ปีที่แล้ว +3

    ለኢንዶኖሲና እንደት 14,000 ሆነ እንደኛ ስራ እሚሰራ የለም

    • @birtukandesale4901
      @birtukandesale4901 6 ปีที่แล้ว

      Seada Abdu
      እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነው እውነት እንደኛ አኮ አይሰሩም እኮ ግን

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከሰው የወረደ ደመወዝ የሚከፈለን ቢኖር ኢትዮጵያዎች ነን በሁሉም ሃገር ቢሆን ደመወዛችን የረከሰ ነው ከሌሎች እኩል አየተሰራ ክፍያው ዝቅተኛ ነው ጥሩ ሃሳብ ነው ቢስተካከል።

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ 1500 ይከፈለኛል ምንም አይጨምሩም 7አመቴ ነው
    የማውቃቸው በ800 የሚሰሩ አሉ 1000 ብለው ያመጥዋቸውና ከዛ ቆርጠው ነው የሚሰጥዋቸው ቢሮዎች ደግሞ ምንም መፍትሔ አይሰጡም

  • @kedijahussenhussen3005
    @kedijahussenhussen3005 6 ปีที่แล้ว +4

    የUAE ወሸት ነው ቢያንስ 6 አመት 5አመት ሰርተን ነወወ ለዛውም ቢበዛ 1500 ነው

  • @አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ
    @አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ 6 ปีที่แล้ว +6

    ቤሩት ያለነውን አስቡን የረከሠ ዋጋ ቢባል የኛ ነው

    • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
      @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 6 ปีที่แล้ว

      Ewinet new

    • @yrgalamabramyrgalmabram82
      @yrgalamabramyrgalmabram82 6 ปีที่แล้ว

      ልክብለሻልእኔሁለትአመትሆኖኛልግንመቶአምሳነውሚከፈለኝለዛውምሁለትቤትብዛቱደግሞእስኪተውኝ

    • @alamalmazmi9082
      @alamalmazmi9082 6 ปีที่แล้ว +1

      ለሊ የማርያም ልጅ ለሊ

  • @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ
    @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ 6 ปีที่แล้ว +3

    አየ የሃገሬ ልጆች ብቻ ጤና ስራ ቡዙ እምንሰራ እኛ ነን ደሞዛችን ትንሽ ግን ችግር የለዉም መንግሳችን ነው እምገድለን

  • @essaalmarzooqi3965
    @essaalmarzooqi3965 6 ปีที่แล้ว +1

    ያኢትዮጵያ በስዳት ያልት ወገኖቻችን በጠም ለምንም ያማይጠቅም ደሞዝ ናው ያምከፋለው ግን ከሌሎች ዜጎች ስርችን እኩል ናው ወንድም እነማሰግናለን

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ እስኪ ዝም በሉን እንስራበት እኛ ከሁሉም በላይ እየሰራን ሌላው ከኛ እጥፍ ይበላል አይገርምም በእውነት እኔ እዚ ዱባይ አብሬያቸው የምሰራው የሌላ ሀገር ዜጎች 1500ሲከፈላቸው እኔ 1000ነው በዛ ላይ ለኤንባሲም እኮ እርካሽ ነው የሚከፍሉት

  • @እጹብተፈራ
    @እጹብተፈራ 6 ปีที่แล้ว +4

    እሺ በመጀመርያ አመሰግናለሁ
    ሲቀጥል እዲህ የሚከፍል የለም
    ከ 800። እስከ 1000 ድረሀም ነው የሚከፈለው
    የተባለው ሁሉ ውሸት ነው ወይም ስራላይ አሏለም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว

      የ አረብ ኤሚሬቶች ያወጡት የቅጥር እና የደሞዝ አማራጭ ነው። ሁሉም ሰው ግን ይህንን ተግባራዊ ላያደርገው ይችላል። አመሰግናለሁ

  • @Henoka369
    @Henoka369 6 ปีที่แล้ว +3

    እረ በግዚአብአብሄት ተባበሩን 700 ሪያል
    እዉነት ጉልበታችን በከንቱ ቀረ

  • @ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ
    @ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ 6 ปีที่แล้ว +4

    ኢምሬት 1000 በላይ አይከፍሉንም ለዛውም በስንትመከራነውሚሰጡን😭

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 6 ปีที่แล้ว +2

      Wey mar emarat yemebalu zegoh are bexam mexefowoh nahew aywera ode yefjew

    • @ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ
      @ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ 6 ปีที่แล้ว

      @@eyerusbeqele8388 አይዞን የኔልዩ ያልፋል ♥

    • @galaxyfon469
      @galaxyfon469 6 ปีที่แล้ว

      Tanayseylgi. Mnme. Aynte. Mbete. Ymibale. Ylme. Selzihe. Bagerachne. Kolo. Kortemne. Bnadere. Yshalale. Selzihe.ykome.ena.erasa.ye5.wore.demoze.alsetugi.blewale.zblew.edaheya. yaserugial.sidekmgi.kfeya.ylelgi.zebye.sasebew.erasane.mkotatere.yktgiale. selzhe. Lgia..edate. nachew. Blachew. Mayte. Gde. Ylale. Arebe. Hager. Betame. Bsobachewale.adekmew.adekmew.tamemeche.erasewane.sateche.blew.awotew.ytell. selzihe. Bfetariyachew.ykome.sedete.bgia.ybka!!!!

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว

      Zed ትክክል ነሽ ይሄ ገንዘብ ይከፈላል ማለት አይደለም፣ እኔም ለመግለጽ የሞከርኩት ይህንን አይነት አማራጭ አቅርበውላቸዋል ለማለት ነው እንጂ በተግባር እንደማይከፈል ነው። ለማንኛውም የኢትዮጵያውያን ደሞዝ መሻሻል አለበት ብዙ ሰው የሚከፈለው ከሚሰራው ጋር አይመጣጠንም

  • @رحمانرحيم-و1ت
    @رحمانرحيم-و1ت 6 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ደስ ይላል ይሄ ሊታሰብበት ይገባል ሰሁዲም ሊታሰብበት ይገባል አላህ ኸይር ያድርገው ተባረኩ

  • @ለኔስልዩናትእመቤቴ
    @ለኔስልዩናትእመቤቴ 6 ปีที่แล้ว +2

    የቤሩ ክፍያው በጣም አነስተኛነው ።በዛላይ እህቶቻችን እየተገደሉ

  • @samsungminimini3030
    @samsungminimini3030 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤሩት 150$ ነው የግፍ ግፍ መግስት የለንም

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 6 ปีที่แล้ว +4

    እረ ውንድም እስካሁን 1000ብቻ ነው

  • @hayatseid3292
    @hayatseid3292 6 ปีที่แล้ว +3

    ውሽት ነው ለ1000 ሺ ብሩም እያንገሸገሻት ነው የምትከፍለኝ

  • @ትዝታሀይሉ-በ5ጨ
    @ትዝታሀይሉ-በ5ጨ 6 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በጣም ከለብ ነው ምናመሰግነው እኔ ያለሁት kuweit ነው ምሰራው ጠፍቼ ነው ሚከፈለኝ ደሞዝ 150 ዲናር ነው እስኪ አንተ በዚህ ላይማብራሪያ ብትሰጠን ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @elsabethayalkibet388
    @elsabethayalkibet388 6 ปีที่แล้ว +2

    ፅድቁ ቀርቶብኝ ጨርሶ በኮነነኝ 1000 ድርሀም ለመክፈል እዴት እደሚገበገቡ ህክምና ላልከው ፖናዶል ነው የሚሠጡት

  • @ትግስትየመከራቀንቤትነች
    @ትግስትየመከራቀንቤትነች 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለቤሩት እባካችሁ ተሰሚነት ያላችው ሰወች ጩውሁ ይህው ተዘጋ ተባለ ግን ሰው መምጣቱን አልተወም ደማችን እንደበግ በሜዳው ቀር የሰው ያለህ የመንግስት ያለህ ቤሩት አበሻ መግባት የለበትም እኛ በሰላም እንውጣ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว

      አንድ መፍት ሄ መሰጠት አለበት። ያለውም ችግር መታወቅ አለበት። አመሰግናለሁ እህታችን

    • @ትግስትየመከራቀንቤትነች
      @ትግስትየመከራቀንቤትነች 6 ปีที่แล้ว

      @@yayatube4875 አወ ወንድሜ በየሳምንቱ እሬሳ ነው የሚጫን ደመወዝ 3000 ሺብር ነው ግን ለምን ሰው አንመስላቸውም ጭራሽ ግን አምላክን የሚፈሩም አሉ በዛ መሀል ቤሩት የሚባል አገር መፍትየ ይፈለግለት በፈጠራችሁ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት በጣም ያሳዝናል ይህንን ስንሰማ። ለሃገራችን መፍትሄው ስደት ሳይሆን ሁሉም በሃገሩ እንዳቅሙ ሰርቶ የሚያድርበትን ማመቻቸት ነው። እስከዛው ግን አይዟችሁ በርቱ። እሱ ባለው ቀን ይሳካል እህቶቼ

    • @AMAm-ei6tg
      @AMAm-ei6tg 6 ปีที่แล้ว

      እኔ800ብቻነውየሚከፈለኝእረምንይሻላል

    • @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ
      @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ 6 ปีที่แล้ว

      @@ትግስትየመከራቀንቤትነች
      እህቴ ሠላም ነሽ 00961 71694807 እስኪ በዚህ ቁጥር አውሪኝ ዋትስ አፕ

  • @ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ
    @ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ 6 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ የጉድ ሀገር እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን ጠፍቶ የሚስራ ስው እንኩዋን ብዙ ከተከፈለ 1.800 ብር ነው ኩንትራት ከ1.200 ብር በላይ የለም ወሸት ነው

    • @wollotubefafi7783
      @wollotubefafi7783 6 ปีที่แล้ว

      ልክ ያውም ምግብ ከሆነ ነው

  • @ሄሌንየኢሱሰልጅ
    @ሄሌንየኢሱሰልጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    La berut min tilalachu

    • @ሳምራዊትዋሴትነኝ
      @ሳምራዊትዋሴትነኝ 6 ปีที่แล้ว

      ጆርደን አለ አደል ያው ነው ጆርደንና ሊባኖስ ብዙም አይራራቅም

  • @mulubaker2128
    @mulubaker2128 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ 6 አመቴ ነው ግን የሚካፍለኝ 120 ብቻ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @madeena9689
      @madeena9689 6 ปีที่แล้ว

      እኔም 6አመቴ ነው እምከፈለው 100ብቻ

    • @samrilove2184
      @samrilove2184 6 ปีที่แล้ว

      Mulu Baker Amen mar enem 6 amta nw gin 1400 nw mekflgn Temsgan nw

    • @retareta8675
      @retareta8675 6 ปีที่แล้ว +1

      እንደኔ ነሽ ቆንጆ

    • @samrilove2184
      @samrilove2184 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይመስገን ❤️Temsgan nw mar gin pasporta aglglotun chersul 1300 ye saudi iryal keflshi asdshi belwgn inbe beya kuchi beyalew birr beza😀

  • @seaditube5077
    @seaditube5077 6 ปีที่แล้ว +2

    ከ 6 አመት በፊት 800 ድርሀም ነበር እሚክፈለለኝ አመተ ከስራሁ በሓ ከፕሊኒዋ ጋር እኩል አንድ ቀን ሴትየዋ ጋር ተጣላን ስውየው 8 መቶ ብር ስከፍለኝ የናቴ ስራተኞች እንዳች ይከፍለን ይላሉ ብላ በዛ ሳት 5 መቶ ብር ነበር ከዛ ከሁለት ወር ባሓ ጠፍሁ 1800 ስምት ነው እምስራው ልክ እንዴኩንትራት ነኝ አመስት አመት ሆነኝ እርፍት አልወጣም አልሀምድልላሂ

    • @yetiyeeyesus4229
      @yetiyeeyesus4229 6 ปีที่แล้ว +1

      Yene konjo benatishe astefign

    • @hdvxbxxxbxxhx3669
      @hdvxbxxxbxxhx3669 6 ปีที่แล้ว

      seada seada

    • @yetiyeeyesus4229
      @yetiyeeyesus4229 6 ปีที่แล้ว

      Ene 1 amet me 6 wer honognali sera betam yibezali mesrat efeligalehu gin eze bet yikebidali soriya enesu gar esaferalehu

    • @seaditube5077
      @seaditube5077 6 ปีที่แล้ว

      yeti ye eyesus ውዴ ባሁኑ ሳአት ስራ የለም ኢጃዛ ቤት ተዘፍዝፈዋል እንግሊዘኛ ተማሩ እንግሊዘኛ ከቻላችሁ አላችሁበት ጥሩ ይከፈላችሓል

    • @seaditube5077
      @seaditube5077 6 ปีที่แล้ว

      yeti ye eyesus ስራ ጋገኝሁ ላመጣሽ እችላሁ ግን አርፈሽ ስሪ ጦፍቶ እሚስራ ትንሽ ስው ነው እሚመቼው

  • @masetawalefekadi6591
    @masetawalefekadi6591 6 ปีที่แล้ว +4

    ውሽታም ኢትዮ ማውራት እንጅ መተግበር የለም ይከው 24 ስአት እያሰሩን 1000ነው የሚከፍሉን

  • @kiyabegashaw7219
    @kiyabegashaw7219 6 ปีที่แล้ว +3

    እረ ውሽት ነው 1000ደረሀም ነው ዱባይ

  • @tayobablta8758
    @tayobablta8758 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስፈላጊውና አገብጋቢው ቢሆን የህነው

  • @retaretaa2597
    @retaretaa2597 6 ปีที่แล้ว +2

    አረ ፈጣሪ እውነት ያርግልን ሀረቦች ለፕሊፒን ብቻ ነው ጥሩ ክፍያ የምከፍሉት ለእትዮ ልጆች አረ በርቱልን አደራ አደራ

  • @jemilamuzemil7493
    @jemilamuzemil7493 6 ปีที่แล้ว +1

    ደሞዝን በተመለከተ 1000 ነው እየተከፈለን ያለው እንደኔ አከባቢ ከሌላው ዜጋ ኢትዮጲያን ያነሰ ነው

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 6 ปีที่แล้ว +4

    እኔ 1000 ብቻ ነው ልብስ ቅባት ወዘተ እኔ ነኝ እምገዛው እረ ምን ይሻላል

    • @zinabuwabetela3401
      @zinabuwabetela3401 6 ปีที่แล้ว

      Meselu Mengistu ማር እኔም እንደችው ነኝ እስት ከወጭ የቀርችውን ብር እግዚአብር የቤርከት ያድርግልኝ

    • @meselumengistu8438
      @meselumengistu8438 6 ปีที่แล้ว

      @@zinabuwabetela3401 አሜን እውነትሽን ነው ማር

    • @f2fseidmeshallahtebaerekal683
      @f2fseidmeshallahtebaerekal683 6 ปีที่แล้ว

      wunetshen newu Mari enamedanchewu newu

  • @egzabherfikernew4122
    @egzabherfikernew4122 6 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ulummmmmmm wereeeee bicha enkan 5,000 AED 1000 sibzaaaaabachu new eyalu new bakhn

  • @tinazemu1596
    @tinazemu1596 6 ปีที่แล้ว +3

    በተለይ ቤይሩት😥😥😥😥

  • @selamselam6821
    @selamselam6821 6 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ እናመሰግናለን አረ ወፍ የለም ወይ 5000 ይናፍቀናል እኔ ገና 2 አመቴ ነው ከመጣሁ ስመጣ ግን በ 800 ነው የመጣሁት አሁን ጠፍቼ ነው የምሰራው እና 1600 ድርሀም ይከፈለኛል ቪዛ አሰርተውልኝ 1500 ድርሀም ይከፍሉኛል ግን ስራው ከብሩ በላይ ነው ምግብም ፅዳትም ነው የምሰራው ብቻ ተመስገን ነው

  • @kedijamahmed9378
    @kedijamahmed9378 6 ปีที่แล้ว +2

    ያልሆነ ነገረ እያወራችሁ ያልተሠደዱ እህቶች ወደስደት አትገፍፋብን አነሡ አውነት ነው ብለው ነው የሚአስቡት እዚህ ያለው ከምትሉት ነገረ ከምታወሩት የተለየ ነው እባእባካችሁ

  • @taginge5706
    @taginge5706 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ዱባይ 1000 ሳንፖ ሳሙና ክሪም ሞደስ እኔው ነኝ የምገዛው 700 ነች ይገርማል ጋደኛየ ህንድ ነቸ የሚከፍላት 1200

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 6 ปีที่แล้ว +3

    ወሬ ብቻ

  • @bizoubizou5632
    @bizoubizou5632 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤሩት ውስጥ ሀይለኝ ግፋ ነው ያለ ው

  • @seki1508
    @seki1508 6 ปีที่แล้ว +2

    የምንሠራው ሥራና ደሞዙ አይመጣጠንም ወንድም ከሁሉም አገር ያነሠ ደሞዝ የሚከፈለው ኢትዮ ብቻ ነው

    • @ትህትናቱዩብ
      @ትህትናቱዩብ 6 ปีที่แล้ว

      1000 ነው የማውቀው

    • @yadenl2676
      @yadenl2676 6 ปีที่แล้ว

      se ki yihe yahagerchin mengist chager naw

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 6 ปีที่แล้ว +2

    እደውም እኛ ነን ከለላው አገር የበለጠ የምን ሰራው እኛ እባስ የለንም ስለዝህ ለማን አበት እንላለን ወረ ብቻ ነው

  • @mulutube5053
    @mulutube5053 6 ปีที่แล้ว +3

    1000ብርም በግድ ነው

  • @yrgalamabramyrgalmabram82
    @yrgalamabramyrgalmabram82 6 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህፍትህ
    ፍትህእንፈልጋለንአብሶበቤሩት

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ መንግስት የሆነ ነገር ማድረግ አለበት

    • @yrgalamabramyrgalmabram82
      @yrgalamabramyrgalmabram82 6 ปีที่แล้ว

      @@yayatube4875 አዎእኛከሌላውዘጋበምንእናንሳለንከፊሊጲንመንግስትተማሩ
      እኔገናለቻናልህአዲስገቢነኝለማንኛውም
      አዲስነገርካለህጠብቃለውሰብእስክራይን
      ገጭቼሀለው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 ปีที่แล้ว +1

      Yrgalamabram - ከልብ አመሰግናለሁ ይልመድብሽ፣ እንዳትጣፊብን። ትክክል ነሽ ኢትዮጵያውያን ከሌላው ያነሰ ሳይሰሩ ከሌሎች በታች ሊከፈላቸው አይገባም። ያለውን ነገር ተከታትለን እናቀርባለን

    • @yrgalamabramyrgalmabram82
      @yrgalamabramyrgalmabram82 6 ปีที่แล้ว

      @@yayatube4875 ይመችህእጠብቃለው

    • @tgtg631
      @tgtg631 5 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ብሄሩት ላለኖች እባካችሁ ድረሱልን

  • @አሚናት.ወለየዋ
    @አሚናት.ወለየዋ 6 ปีที่แล้ว +4

    ውሸታሞች

  • @kokololo1017
    @kokololo1017 6 ปีที่แล้ว +1

    አረ እኔስ መከራ ነው ያለሁ ደሞዝ በስነሰርአት አይሰጡኝ ሱቅ ከወሰዱኝ የበንዚን እያሉ ይቆርጣሉ በቃ ምን ልበላቹ እኔ የደረሰኝ አይድረሳቹ ያገሬ ልጆች እጀንሲ ሁሌ ስደውል መልስ ምሰጠኝ አጣሁ እባካቹ ተባበሩኝ

  • @amenthabtamu1309
    @amenthabtamu1309 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ግን ሁሉንም ሰማሁት ግን ምንም አልገባኝም
    ግን አስተያየት ቪሊቪን 1500 ሪያል ይቀጠራሉ
    ሀበሻ 800 ሪያል ለምንድን ነው ስራው አንድ አይነት ብሩ ለምን ይለያያል?

    • @hiwihiwi8691
      @hiwihiwi8691 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @hiwihiwi8691
      @hiwihiwi8691 6 ปีที่แล้ว

      ለምን እንደዚህ ሆነ

    • @amenthabtamu1309
      @amenthabtamu1309 6 ปีที่แล้ว

      @@hiwihiwi8691 ለምን እማ ያው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለምንድነው እንደዚህ ያደረገው ነው ጥያቄው ?