ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ
18ሺ ረከቦት የኛ ሰው ለካ ብልጭልጭ ይወዳል
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
Mashallah yamerale
ዋውው
ማሻ አላህ ሙሉውን ስት ነው እኔ እራስ እፈልገሎሁ የት ነው
ሆ ቢቀርስ 18ሺ አንድ እረከቦት
እርውድነው ቡናውንም። እርኮቦቱነውእደ አፍልቶ የማቀርበው
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኔም የምፈልገው በር ኢን ሻ አላህ ዋጋው ግን 🤔🤔👉ወርቅ ነው ዴ ማሬ😅
ወየው 18 ሺ አንድ እረከቦት ለዛው ያለሙሉሲሪው ምንነው ቢቀርስ የሞት መዳኒትነው ጉድነው ለማንኛው እህቴ ወደሽ ፈቅደሽ እንኳን ደስ አለሽ
ነው ያገዛሽው
ከሳውዲ ስናመጣው አይሰቡርም እንዴ እህቴ
አይሰበርም ተፈታቶ በካርቶን ይታሸጋል
@@umureyan እሽ እህቴ ኡም አይመን ላሀገሬ ሲያበቃኝ ይዠ እመጣለሁ
ሳውዲ የዛሬ አመት ረከቦት የጀበና ማስቀመጫ የፌርሜሎ የእጣን 430 ሪያል ነበር የዚህ አይነት አሁን እኔ እንጃ ስንት እንደሁ ጉድ ነው ብቻ የወርቅ ይመስል ክክ
😢😢😢😢
ከነ ጉዳጉዱ ስንት ነው🤔🤔✍️ማለቴ የቀሩት ጋ ሲደማመር ስንት ሊሆን የው በጣም የምፈልገው ረከቦት ነው
18ሼ😅😅ሆ ቢቀርስ
እኔ ዴስ የሚለው ለረከቦት ምንም ፍቅር የለኝም ሆሆሆሆሆ
የኔቢጤ
እኔም
18000.በኑሮ ውድነት ለረከቧት😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
እ1800 ነዉ ወወይስ18 ሺነይማማነሸንገገሪኝ
ክክክክክክክክ
ምነው😂😂😂ከዳይመንድ የተሠራ ነው እንደ😂😂😂😂እኔ ለማዙካ እዛው ሆኘ የመስታወት ባለድም ላይት.12ሲኒ የሚይዝ1200,ነበር🎉🎉🎉አሁን 3000ገባ😂😂😂