አፓርትመንትና ኮንደሚኒየም እንዲህ ውብና ምቹ ማድረግ ይቻላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የበዓል ቆይታ ባማረው አፓርትመንት ውስጥ Dudu's Design P 7 ‪@ArtsTvWorld‬

ความคิดเห็น • 173

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ይመቻችሁ ብዙ ወጭ ነውእምናወጣው እኮ ባለማወቅ በቀላሉ እደዚህ ውብ ማድረግ ተማርንበት ቀጥሉበት ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ማበረታታት ያለባችሁ ናችሁ ቅልብጭ ያለ ኮተ ት ያልበዛበት ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +12

    እነዚህ አላስፈላጊ ነው የሚሉ ሰዋችን ቦታ አትሰጭያቸው። በጣም ምርጥ ስራ አየሰራሸ ነው ያለሸው ቅንጦትም አይደለም ።ሁሉም ነገር እውቀት ይጠይቃል። እንዲ አንዳንድ ሀብታም ቤት ሄደሸ እኮ ሰዋቹ ምን ነክቾቸወ ነው እሰከምትይ ድረሰ አይንሸን እረብሾ እራሰሸን የሚያሳምም ነከለር ጋጋታ ታያለሸ ።መጋረጃው ከነሶፍው ከለር አንድ አይነት በጣም ብዙ ገንዘብ ፈሶበት የሚያሰዝን ወጪ ያለ አዋቂ ስለተዋበ ማለት ነው እና በርቼ በርቼ ልልሸ ነው።

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ሞደርን የሆነ ዴዛይን j'adore

  • @fikretmulgata541
    @fikretmulgata541 2 ปีที่แล้ว +1

    እና በርቱ ጎበዞች ናችሁ በርቱ ውጭ አገር ይሄ ስራ በጣም ክብር አለው ባገራችን በማየታችን በጣም ደስተኛ ነን የኛ ሰው ለነዚ ልጆች ማበረታታት ነው ሁልጊዜ ተቃራኒ ሆነን ተው

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ድንቅ የሆነ ሥራ ነው እየሰራቹሁ ያላቹሁት! በርቱ ከዚህ በበለጠ ጥበብ እግዚአብሔር አይምሮአቹሁን ይባርከው! የማየው ስራዎችሽ ሁሉ የሚያረኩ ናቸው አይዞቹሁ ጎብዙ በአለማችን ላይ ሰላም ይሁን🙏 well done 👏👏

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 4 ปีที่แล้ว

    ስራችው በጣም ነው የሚደነቀው ዋናው ስራችው ነው አንጂ ከሰማሁት ጥያቄዎች ዋናው ሰው በፍላጎቱ ነው የሚያሰራው ስለዚ ይሔ ሊያሳስብሽ አይገባም ቤት ማሳመር ቅንጦት አይደለም ንፁህ ነገር አይምሮን ያድሳል ሁሉም ሰው አቅም ኖሮት ቢያደርግ ደስ ይላል

  • @selamlemma5843
    @selamlemma5843 4 ปีที่แล้ว +21

    እቃውን ሰትገዙ ዋጋ ብትናገሩ በጣም ጥሩ ነው ባይነኝ ምክንያቱም ተመልካች ከራሱ የኑሮ ደረጃ እያገናዘበ ያስብበታል

  • @milionhabtom4853
    @milionhabtom4853 4 ปีที่แล้ว +2

    ቦታ አጠቃቀማቹ በጣም ደስ ይላል እቃ ምርጫቹ አጠቃላይ ስራቹ ደስ ይላል ተባረኩ

  • @yirgalemasmerom5060
    @yirgalemasmerom5060 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ያማረ ስራ ነው በርቺ የኔ ጎበዝ

  • @tedrossolomon4627
    @tedrossolomon4627 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትሰሩት እያየው ላብድ ነው እንደዚ ሰርፕራይዝ የምታረጉኝ መቼ ነው ዋው እግዛብሄር ጥበቡን ይጨምርላቹ

  • @amendani2644
    @amendani2644 4 ปีที่แล้ว

    ዱዱየ ያንቺ ስም በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም በተፈጥሮ ቤት ማሳመር በጣም እወዳለው እኔ የምውኖረው ለንደን ነው በኢሜሌ ኮንታክት ብታደርጊኝ ደስ ይለኛል ሁላቹሁንም ኩሩዉን አደንቃችዋለው የናቴን ቤት አ ዲስ አበባ ነውልታሳምሪልኝ እፈልጋለው በሂወት እያለች ደስ እንዲላት እፈልጋለው ስለዚህ ብቸኛ ምርጫዬ እናንተናችሁ አዋሪኝ በ emil Thankyou all dudus design

  • @salemmesi6538
    @salemmesi6538 4 ปีที่แล้ว +15

    ስራችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
    ግን እንደዚህ ለማስዋብ ለምሳሌ ዝቅተኛው ዋጋ ከስንት ይጀምራል? እና ስራችሁን ስትጨርሱ በዛው ዋጋውን ብታሳውቁን ደስ ይለናል ።

  • @menberegulema3775
    @menberegulema3775 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራማቹን

  • @tameratcmc1525
    @tameratcmc1525 4 ปีที่แล้ว

    የምትሰሩት ስራ በጣም ጥሩ ስራ ነው ስው ቁጭ ብሎ እንከን ማውጣት አያጣም አትስማቸው ያምራል በጣም

  • @yeabsirayilma5956
    @yeabsirayilma5956 4 ปีที่แล้ว +2

    Keep it growing tho, it’s exciting to see our country evolve in this area. Good job, keep it up!

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ምርጥ ስራ ምርጥ አቀራረብ እጅ ይባርክ ያሰልጠኖችሁንም አመስግኑልኝ ለምን ሰው እንዳሳዳጊው ነው መጣሁ መጣሁ ብናው እስኪፈላ ደርሳለሁ 🇪🇹🇺🇸🏃🏽‍♀️😳💕💕💕🙏👏👏👏

  • @helenteklai1053
    @helenteklai1053 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ልክ ናቹ ጤና ይስጣቹ ከዘመኑ መቅሰፍት ይጠብቃቹ አይለያቹ

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    yegna sew tirum hone metfo woregna new , betam konjo sira eyeserachihu new woregnan atismu ebakachihu,,,le ahiya mar ayitimatim,,,betru yene wudoch,,,duduye yene ambesa berchi

  • @kingtewodrost3627
    @kingtewodrost3627 4 ปีที่แล้ว +4

    I love your energy and enthusiasm! This is what I want to do and I've literally just watched this one video of yours and already you inspire me! I love you guys! You did a great job! Can you do more videos? Thank you.

  • @seadaaylwe7773
    @seadaaylwe7773 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እኔ በጣም ደስ ያለችኝ የምግብ መመገቢያዋ ጣውላናት

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ህዝብ ይሚለውን አያጣም ውሬአንደኛ ነን አትድከሚ እህቴ ባጭሩ በጣም ጥሩ ስራ እየስራቹ ነው

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ሥራ ነው! ለጥንቃቄ ብና እምታፈይበት ከከስል ይልቅ ኤሌትርክ ምድጃ ብትጠቀሚ ከስል apartment ላይ ጥሩ አይመስለኝም ጭሱ።

  • @ዩቱብ-ቨ8ኈ
    @ዩቱብ-ቨ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚደገፍ ስራነው ቅጣትነው የሚሉ ካተታም ናቸው ስትሰውአለ ምንም ሳይጎለው እንዴት ቤቱን ማስዋብ የማይችል በርቱ በርቱ ጥሩ ስራነው ገንዘብ ማውጣት ሳይሆን ዲዛይን ማወቅነው

  • @bwntasnkg
    @bwntasnkg 4 ปีที่แล้ว

    ስራቹ ደስ ይላል ፣ የደንቦች ክፍያም እንደሚወሰናቹ ይገባኛል ዱዱዬ ግን ያለ make-up አንደኛ!

  • @yeabsirayilma5956
    @yeabsirayilma5956 4 ปีที่แล้ว +12

    Constructive criticism : The sofa is too huge for the space, the smartest thing to do was add a light colored L-shaped small scale sofa. Plus the shelf you put besides the bed doesn’t work functionally , how could you open the closet . The mirror was a great idea.

  • @fikretmulgata541
    @fikretmulgata541 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በበኩሌየምሠሩት ሥራ ምንም እከን አይወጣለትም ሁልግዜ ባህላዊ ማድረግ አይጠበቅም እደሠው ምርጫ ነው እኔ ምርጫ ከውጭውም ካገር ውስጥም ቢሆን ደስ ይላል ዱዱዬ እውቀቱ ያለው እናተ ጋ ነው በማይረባ ኮሜት ከመሰላችሁ ሀሳብ ዝንፍ እዳትሉ የኛ ሰው ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋድያ ነው የሚለው አትስሙ እኔም ወዳገር ገብቼ በእጣው ከደረሰኘ ባለ አንድ መኝታ ደርሶኛል ተቆልፎ ቁጭ ብሉዋል እደግዛቤሄር ፍቃድ በሰላም ላገሬ ያብቃኝ አመሰግናለሁ

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 3 ปีที่แล้ว

    Selam betam des belognal sleserachu bertu edewelalehu geta yebarkachu.

  • @zemenmamecha1469
    @zemenmamecha1469 3 ปีที่แล้ว

    እሉየ በጣምጎበዝ ምታሳይንሁሉ ዉብነዉ በርችልኝ የኔቆንጆ

  • @sileshialebachew2299
    @sileshialebachew2299 2 ปีที่แล้ว

    It's good , nice works . Keep it up !!!

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    Duduye yene ehit, yemitseriw sira hulu betam liyu ena zemenawi new 👍berchi, yegna hizb enedezih leyet yale design alemedem" altelemedem,hagerachin,wust, ene besidet wuch sileminor, bizu ayinet yebet designoch ayalehu, ena endezih anchin yemesaselu gobez designeroch bemefeterachew, betam desbilognal" korichalehu👏 berchi,,, bertu🖒🖒 Alah kanchiga yihun** andken ethiopia wust kutir and designer endemithogni aliteraterim👍👍👍👍

  • @የኔአለምልጀነው
    @የኔአለምልጀነው 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ዱዱየ ስታምሪ የኔ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ሲል እንዳው ላገሬ ምድር በስላም ከገባሁ ቤቴን አታሳሚርልኝም ያቅሜን እከፍላለሁ ያው ዱዱየ እደ ምታውቂው አርብ ሃገር ስርተን ጥብ ባይልም ባቅማችን እደምታሳሚሪልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀገራችን ተሻሽላለች ምርጥ ነው በርቱ

  • @nikodimosnegash7304
    @nikodimosnegash7304 4 ปีที่แล้ว +1

    nice work & nice design...

  • @lidetabate2707
    @lidetabate2707 ปีที่แล้ว

    የኛ ሰው አዝነው ቢያዝሉት አንጠለጠላችሁኝ ይላል የምታስውቡት እኩ ባለቤቱ በሰጣችሁ ግብዓት ነው እናም ለኔ ስታይልሽ በጣም ይመቸኛል በርቱ ግን ለኔም በማርያም ባር ዳር ነኝ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ኮሮና ይለፍና ለኔም ኪችን ትሰሪልኛለሽ ጉበዞች ዋውው ስልክሽን ወስጃለሁ

    • @ሚሚ-ሐ6ዐ
      @ሚሚ-ሐ6ዐ 4 ปีที่แล้ว

      ስልካቸው ካለሽ እስኪ ስጭኝ

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Mom we love you God bless you 🙏

  • @temish1234
    @temish1234 4 ปีที่แล้ว +1

    Dudye you are doing a wonderful job. You are so beautiful in deed and look, So much respect.

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይስጥልን ጥሩ ስራ ነው በርቺ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 4 ปีที่แล้ว

    በጣ፣ በጣም፣ በጣም ነዉ የሚያምረዉ፤ በርቱ።

  • @elsawolde9063
    @elsawolde9063 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል የምትሰሩት ነገር እዴት ነው ማገኛችሁ ያለሁት ሳውዳረቢያ ነው ኮዶሚኒየም ቤት አለኝ ፊኒሽግ እያስጨረስኩ ነው እዚሁ ሆኜ ቤቴን እድታስተካክሉልኝ እፈልጋለሁ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 4 ปีที่แล้ว

    ስራችሁ በጣም አሪፍ ነው በምሰሩት ቪዲዬዎች ስልክ ቁጥራችሁን ዲስክሪብሽን ቦክስ ላይ ብታስቀምጡልን አሪፍ ነው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว

    ቀላል ሥራ ነው ማንም ትንሽ እውቀት ያለው ሰው መስራት ይችላል።

  • @yabstudio906
    @yabstudio906 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ግን ነጭ ቀለም በጣም በዛበት እና DUDU' DESIGN እወዳችዋለሁ i like

    • @azebabraham8903
      @azebabraham8903 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ማበረታታት ያለብሽ። ቅልብጭ ያለ ኮተ ት ያልበዛበት ዘመናዊ አኗኗርን የተከተለ ነው በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከነ ሙያ አጋሮችሽ።

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያምራል ግን ስልክ ወይም አድራሻ ጻፉልን ማሰራት አንድንችል አናመሰግናለን በተለይ አዲስ አበባ ኮንዶሚንየም ያለን please

    • @betimola4102
      @betimola4102 2 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዉ ላይኮ ስልክ ቁጥር አለ

    • @merytube9234
      @merytube9234 2 ปีที่แล้ว

      @@betimola4102 amesegenalew wede

  • @Tsehaytube2716
    @Tsehaytube2716 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ስራ በርቺ

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 4 ปีที่แล้ว

    Bertulen duduye andande metefo coment letgegi techeyalshe yekena bezu yawera yele 😉 betame senserate yalshe leje nshe mariyamen emberhan ejoshen tebarkelshe 🙏😘😘😘

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዞች ናቹ እናመሰግናለን ግን እኛ ኢትዮጵያኖች እቃ እናበዛለን ይሀ ግን ቀለል ብሎ ውብ ነው

  • @surafelmamo6226
    @surafelmamo6226 4 ปีที่แล้ว +1

    Dudu's ur z best, u always on spot 👌👌

  • @eliasgiday3745
    @eliasgiday3745 4 ปีที่แล้ว

    Wow nice the bed room it's beautiful you are smart women for design we daen hard work

  • @selamawitFekade-j1m
    @selamawitFekade-j1m 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ዱዱዬ እያየሁ መጓጓት ብቻ ወጪ ይኼኔ የትናየት ነው ግን ስንት እንደሚፈጅ ብትነግሩን

  • @kalkidanwondwossen4845
    @kalkidanwondwossen4845 4 ปีที่แล้ว

    Love what u did with the dining area👌👌
    Good job u guys

  • @Ethi912
    @Ethi912 4 ปีที่แล้ว

    I like ur positive altitude sprit bless you more!

  • @omanali5521
    @omanali5521 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow👏👏👏👏👌👌👌

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job, constructive criticism- - since you are working with a small space in the living room, why not hang the TV and eliminate the giant TV stand ? Also instead of using three couches, you could use one sectional and an accent chair ! Bedroom, there was a tall drawer chest next to the bed, it looks awkward and is not functional, you could put it across the wall In front of the bed and put decoration, plant or TV. Overall good job and keep up the good work !

  • @michaelt2625
    @michaelt2625 4 ปีที่แล้ว

    Gobez Gobez Gobez......bertu...fer kedaji sera new(first of its kind pioneer) addis astemari bezu sew yememarebet............abet abet egna ager sew balager new bet ayayaze ena masamer ayakebtem...........yandandu bado yandandu telek eka yandandu yetezebareke ke sent ke shi ande new tiru yalew............ selezhi yehe telk telk sera new!!!!!!!Bertu..............berchi gobez berchi Dudu!!!

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 4 ปีที่แล้ว

    Wow that's nice. I like all your choice thank you .

  • @kirsalene4157
    @kirsalene4157 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን እንደኛ ምንጣፉ እንዴት vacuum መደርግ ይችላል ምክንያቱም ምንጣፉ ጉርብጥብጥ ያለ ነው እና ብዙ ነጭ ባታበዙበት ጥሩ ነው ምክንያትቱም ቶሎየመቆሸሽ ባህሪይ አለው ምክንያቱም እለት ከለት መጠቀሚያ ስለሆነ እና የውሃ ችግርም ስላለ

  • @Cristianmeron8019
    @Cristianmeron8019 3 ปีที่แล้ว

    It's amazing. 👍

  • @ameleworkbekele237
    @ameleworkbekele237 4 ปีที่แล้ว

    You done amazing job in the kitchen but a bit correction between the selling and the cabinet there is unbalance open spaces l see the rest 👌👌👌good job keep up a good work.

  • @Shalthu123-zn7bm
    @Shalthu123-zn7bm 4 หลายเดือนก่อน

    Arfi nw gin quxir yelachum min yenadir gi

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes4017 ปีที่แล้ว

    በርቺ አሪፍ ነው ሰብስራብ አድርጉ

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 3 ปีที่แล้ว

    ባለ አንድ ክፍል መኝታ የውስጡን ስራ ከነወለሉ ማሰራት ፈልጌ ነበር ምን ያስ ወጪ ይፈለጋል? እናንነስ እንዴት ማግኘት እንችላለን ።

  • @melina__84
    @melina__84 3 ปีที่แล้ว

    ymnorw Nederland new hager endegba geffachehugn weyyyyyy betam yameral serachu

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 ปีที่แล้ว

    Masamerna bcha new weys betami tseralachu?

  • @assefasefanit914
    @assefasefanit914 3 ปีที่แล้ว

    Pleas tell me, how much the price? I love it so much dining table

  • @ruthgirmay6832
    @ruthgirmay6832 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነዉ ግን ዋጋዉ ከዚ አስከዚ ብትሉ ጥሩ ነዉ

  • @cocoelisa8587
    @cocoelisa8587 2 ปีที่แล้ว

    Betam des teyaleshi weda berchi ,tatarinetesh desyelal

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 4 ปีที่แล้ว

    Good job, I like your work

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 3 ปีที่แล้ว

    Am very impresed in your work, exelent job!!! What i wanna ask u is how much do u charge ,please tell me

  • @rdytyimer7542
    @rdytyimer7542 4 ปีที่แล้ว

    Keep it up great job

  • @meklitolbana8600
    @meklitolbana8600 2 ปีที่แล้ว

    Silkachun askemtulin?

  • @Waanta1234
    @Waanta1234 4 ปีที่แล้ว

    Arrr yene konjo srachu begoget new metebkew brewt🤗

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 4 ปีที่แล้ว +1

    መኝታ ቤቱ ቁምሳጥን በር ላይ ድሮወር? Please. ያየሁት ነገር ቤቱ በእቃ ማማሩን እንጂ ዲዛይን የለም::

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 ปีที่แล้ว

    ፈርኒቸሩን ከየት ነዉ የምትገዙት ንገሪን እባክሽ 👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @alemayehulechisa8623
    @alemayehulechisa8623 4 ปีที่แล้ว

    What about shop and office

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 3 ปีที่แล้ว

    Gobez berchi wow!

  • @tiebynegash8542
    @tiebynegash8542 3 ปีที่แล้ว

    Condominyem newu?

  • @bettygedlu9698
    @bettygedlu9698 4 ปีที่แล้ว

    Good job guys,the music should be soft it innoyig

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 4 ปีที่แล้ว

    pls pls inform the list price

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 4 ปีที่แล้ว

    Dud betm tru sera new ye andau bager bahel sera yemiliw ferj awetesh esra edtarglet new?

  • @elizabethtulu7815
    @elizabethtulu7815 4 ปีที่แล้ว

    😍 wow yamral please asredugn ,etaw endet new yemidersegn

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 4 ปีที่แล้ว

    ሌላው ለማካፈል የምፈልገው የምሠራዉ ከብዙ የተለያዩ ዜጎች ጋር ነው እና ወደኛ ሥመጣ ሁሉ ነገር ከቻይና ነው የሚመጣው ከሌላም ሀገር ነው በብዛት! ሌላ ዜጎች ግን ሣይ በጣም ይገርመኛል ለምን ? የትም ቦታ ሲኖሩ ባህላዊ የሀገራቸዉን እቃዎች ይጠቀማሉ ለምሳሌ ሞሮኮ ህንድ ኔፓል ሊብናን ወዘተ ..... ለምን እኛ ?

  • @wak6470
    @wak6470 4 ปีที่แล้ว

    what amazing young people very creative 👌 fosure one day when I moved to my country u will definitely get phone call from me I'm proud of u all of u guys team working 🤟

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በርቺ ክፍለ ሀገርም እንታሰብ ወደኔ ቤትም ጎራ በይ ባይሆን ሻይ ቡና እንላለን

  • @saraweleyawayawemyemarsawa6171
    @saraweleyawayawemyemarsawa6171 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ ነው ስራችሁ

  • @biloy6327
    @biloy6327 4 ปีที่แล้ว

    Good job. Can you write where you bought the furniture/accessories and the price. It will be helpful to include this kind of information for your viewer (since it is hard to shop for furniture/accessories in Addis) and maybe you can also get sponsorship or payment for advertising their product. I like how you advertised the bedding store, but also you can do include information as a simple text for the other furnitures/accessories. Maybe you can also do an episode of nice places to shop for furniture/accessories in Addis. Keep up the good work. Thank you.

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 3 ปีที่แล้ว

    የምግብ ጠረቤዛመስኮት አጠገብ እቃቤት በር አጠገብ ነው
    ሶፋ ምንግዜም በር አጠገብ ነው እንግዳ ሲመጣ ቀጥታ ሶፋላይ ያርፋል ወደትዘጋጀለት ምሳገበታ ያልፋል እንደወሰድኩት ከውጪልምዶች እሄም ነውተገቢነው

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 3 ปีที่แล้ว

    You are doing a great job !! May I offer you one piece of advice. Please, don't put any live plants at all in a bed room. It negatively affects people's health.

  • @eyerusalemgebissa4876
    @eyerusalemgebissa4876 2 ปีที่แล้ว

    DUDU በርችልን

  • @meseretargaw3067
    @meseretargaw3067 4 ปีที่แล้ว

    It is so good, I hope one day you will work to us

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 4 ปีที่แล้ว

    Dudu best jo jobb berchi.

  • @azzysweetmohamed6295
    @azzysweetmohamed6295 4 ปีที่แล้ว

    Betam Teru sera new yemteserute adnakiyachu negne

  • @mmall6293
    @mmall6293 4 ปีที่แล้ว

    Waw ejeachu yebereki

  • @burtiganmohamed2076
    @burtiganmohamed2076 4 ปีที่แล้ว +1

    I need it but I have no money now

  • @etdata1111
    @etdata1111 4 ปีที่แล้ว

    I like the program

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ 👌😍

  • @Smokemapn06
    @Smokemapn06 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 8 หลายเดือนก่อน

    እርግዝናዬ ያማረኝ ቤት ማሳመር ነበር.....

  • @bint4181
    @bint4181 3 ปีที่แล้ว

    እንደት ያምራል

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በበኩሌ በእንግሊዝኛ አዉርተሽ እንግሊዘኛ ባዉቅ ደስ ይለኛል በመናገርሽ ተጠቀምን እንጂ አልተጎዳሁም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾