ይህንን ትውልድ ከጥፋት ማዳን የጀመርንበት ምክነያት...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 459

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +51

    ዶክተር ወዳጀነህ የጠለቀ እውቀት ምርጥ አገላለፅ
    ምርጥ ስብዕና ትለያለህ እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏❤

  • @mengistunoah7429
    @mengistunoah7429 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሶስታችሁም ሀገር ማለት ሰው ነው እኛ ከለለን ኢትዮጵያ የለችም ዳጊ 🙏🙏

  • @hawariyawtube8159
    @hawariyawtube8159 ปีที่แล้ว +21

    ዋውውውው በጣም አስደናቂ ጥምረት! ዶክተር ወዳጄነህ! ድንቋ ዳጊ! ዳዊት ድሪምስ! ፍቅር፣ አክብሮት እና ታላቅ ምስጋና።

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳችሁ 3 ጥምረታችሁ ደሰ ይላል ኢትዬጵያዊነት ብቻ ተባረኩ ።።።እንደናት 10 ቢኖሩ በቂ ነው ለዚህ ለጠፍው እና እየጠፍ ላለው ወገን ።።።ተባረኩ ።።።ወዳጄ ዴቭ ዳጊ ❤ we love u ❤

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መጨረሻው ን ያሳምርልን። ከ40 በሗላ የጠፋውን ወጣት ማን ያውቃል የጥንቷን ኢትዮጵያ ትመጣልን ይሆናል

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  ปีที่แล้ว

      ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሶት የኣገራችን የኣልማዝ እንቆች የሆኑ ጀግኖች💪💪💪💪❤❤❤🙏🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ🙏🙏🙏💪💪💪😍😍😍

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት የወጣቱን እንዲህ መሆን እፍርድበትነበር እውነት ለመናገር ዛሬ አለቀስኩ ምክንያቱም
    ወደው አልነበረም በእውነት መፍትሔ ትሆናላችሁ እንደሥላሴ ሶስት በዶክተር ወዳጀነህ ተጀመረ በዳግማዊት ከዚህም በዳዊት መመካከር ኢትዮጵያን ትለውጣላችሁ እግዚአብሔርም ይረዳችኋል ።

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 ปีที่แล้ว +1

    ሶስታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ እወዳቸኃለሁ ትምርታችሁን እከታተላለሁ ቀጥሉበት

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 ปีที่แล้ว +2

    🎉🎉ትክክል ዳጊ እንዳለችው ለመሞት እራሴን አዘጋጅቼ ዳዊት ድሪምስ የዝንቧን ታሪክ ሲያወራ ያየሁት ቪዲዮ ነው በስትሮክ ተመትቼ ድጋሚ መኖር የጀመርኩት🙏🙏🙏🙏ምርጥ ትምረት ነው ዶክተር ወዳጄነህ ትክክል ነው 5 ደቂቃ ይበቃል

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ ዳዊት ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብራችሁ ናችሁ ትውልዱ በ እናንተ በ እርግጠኝነት ይቀየራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว

    በእዉነት ልዩ የኢትዮጵያ ድንቅ ስጦታወች ናችሁ ዶክተር ወዳጀነህ, ዳዊት ዳጊዪ ያሰባችሁት ሀሳብ በጣም ወሳኝ ነዉ ,

  • @nebeyusolomon3702
    @nebeyusolomon3702 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እንዲህ አይነት ሰዎች በመኖራራቸው እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ሃገሬ ተስፋ አለሽ ዋው ዋው

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እኔ ሳያቹም ሳዳምጣችሁም የእግዚህአብሄር ፀጋ ያላቹ የእግዚህአብሄር አገልጋዬች ናቹ እግዚህአብሄር ፀጋዉን ያብዛላቹ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @seblephilippi
    @seblephilippi ปีที่แล้ว

    በጣም ልቤን የነካው ትምህርት ዶክተር ወዳጄ ምንኛ መባረክ ነዉ? እግዚያብሄር ይባርካችሁ ። የምለምናችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት በክፍለሀገ ደረጃ አብሶ በሰሜኑ ላሉት ህዝቦቻችን ደም ለተፋሰሱት እናንተ ድልድይ መሆን ትችላላችሁ። የቂም እና የፀብ ግድግዳ እንዲፈርስ እንደናንተ ያሉ ሰዎችን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል። አገራችን ትልቅ ነች። ለአፍሪካ አህጉር የምትተርፍ ነች እንኳን ለሀገራችን ሰዎችን አንገፋፋ ።ስለሀገሬ ትውልድ ሁሌም አለቅሳለሁ። የእግዚአብሔር እርዳታ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @AlmazElala-x7i
    @AlmazElala-x7i ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እንደናቴ አይነቱን ያብዛልን በጣም ነው የማካብረችው የምወደችው ትላያለችው ምሪጦቼ እናተ እቁዎች ናቹ

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 ปีที่แล้ว +18

    እንደው አላህዬ ይጠብቃችሁ ቃል አይገልፀውም እንዴት እንደምወዳችሁ ከክፉ አይን ስውር ሽፍን ያድርጋችሁ የኔ ብርሀኖች መንገድ ተቋሚዎች ናችሁ

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh ปีที่แล้ว +3

    ዶር ወዳጄነህ 💙ዳጊ 💙ዳዊት ድርሚስ💙
    amazing program everseen before
    Thank you beloved family 🙏

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +16

    ❤❤❤❤የሚደገፍና የሚቡረታታ ነው ብዙ ህዝብ መቀየር ይቻላል ያለንበት የዘር የፓለቲካ የሃይማኖት በቀል መሰል ነገሮችን አላህ ያንሳልን ሰምተን ምንጠቀምበት ያድርገን

    • @endrismohammed1214
      @endrismohammed1214 ปีที่แล้ว +1

      የኢትዮ ችግር መንስኤው አብይ አህመድ ነው ስራው ሀሉ በማደናገር ላይ ነው የት ሁነን እንስራ

    • @BetyHeriakos-db4fj
      @BetyHeriakos-db4fj ปีที่แล้ว

      Ignite and flame on!! Amazing Team of work to help who need you!! I pray 🙏 🤲

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 ปีที่แล้ว

    ምኞቻችሁን አላህ ያሳካላችሁ ውደታችሁ ና ፍቅራችሁ ደስ ይላክ❤❤

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 ปีที่แล้ว +3

    እዴት እደምታምሩ ጥምረታችሁ ያስቀናል we are so lucky to have you guys 😘😘😘😘

  • @davdav1797
    @davdav1797 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀሳባችሁ እጅጉን መልካም ነው ውለታችሁን እኛ ባን መልስ ኢትዮጵያ እርስዋ አፍ እውጥታ ትከፍላችሃለች

  • @monalizamebratu9525
    @monalizamebratu9525 ปีที่แล้ว +4

    ዳዊትዬ እጅግ በጣም አክባርህና አድናቂህ ነኝ ብዙ ነገሬ ባንተ ተቀይሯል ገና ይቀየራል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @NitsuhBelay-s1u
    @NitsuhBelay-s1u ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ በተለየይ በዚህ ስዓት ለወጣቱ ትምህርት ለመስጠት ተግታችሁ በመነሳታችሁ እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ፡፡ምክንያቱም እግዚያብሄር በእናንተ ላይ አድሮ ወጣቱ እንዲማር ስለፈለገ ነው እናንተን የላከልን ብየ ስለማስብ ነው፡፡በርቱ እንዳትሰለቹ አደራ እላለሁ!!!

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እኔም አመሠግናለሁ ለሰበሩኝ ሰዎች ❤❤❤

  • @leylaeshetu2881
    @leylaeshetu2881 ปีที่แล้ว +4

    ያሰባችሁት ይሳካላቸሁ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሥግደት ላይ ሆኜ ከእናንተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ለካ ነገንም መኖር እችላለዉ ባለኝ ነገር እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ አመስጋኝ ነኝ ሁል ጊዜ አመሥጋኝ ነኝ ተመሥገን አምላኬ

  • @nahusenaymetaferia5749
    @nahusenaymetaferia5749 ปีที่แล้ว

    ወዳጄነህ እራሰህን ከእግዚአብሔር በታች ማድረግ የተውክ እየመሰለኝ ነውና ስለሃብት ፍቅር ና ራስን ማፍቀር እያስተማርክ ጓደኛህን እንደራስህ ውደድ እንጅ ሀሉን አፍቅር አይልም።ወደብልፅግና ወንጌል እያስተማራችሁ ነው።ያላገባችሁ ስለሆናችሁ አትታመኑምና አስቡበት።

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 ปีที่แล้ว +2

    የ21ኛው ክፊሌዘመን ጀግኖቼ ስለእናንቴ የምለው ነገር ዬሌኝም አለሀ ብቻ እራጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለው በርቱልኝ ለሀገረችን ኢትዩጵያ ተስፋልጉናለቹ ፋጣር ሀገረችንን ሰለም የድርግን አመሰግናለው የዘወትና ናፋቅያቹ ከማል ነኝ ከuae አመሰግናለው❤❤❤

  • @endalkachewmekonnen9955
    @endalkachewmekonnen9955 ปีที่แล้ว +6

    Thank you, it's amazing! I appreciate your intentions, and I believe this project will continue for a longer period. It will transform the lives of many people.

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነበር ዶክተር ወዳጀነህ በምን አገኘዋለሁ ጭንቅላቴን ደስ ታ ይሰጠኘ ነበር

  • @azariyaswasihun7125
    @azariyaswasihun7125 ปีที่แล้ว

    ዳዊትየ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖች ናቺሁ በዚህ የጥፋት ዘመን የምታበሩ አንቁወች 😍 I wish if you included Ashenafi Taye
    it could be amazing 👌

  • @tsigetilahun7034
    @tsigetilahun7034 ปีที่แล้ว

    በጣም እወዳችሁሃለሁ ,አራቱ የብርሀን ኮኮቦች ናችው ,ተባረኩልኝ ❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አናመሰግንአለን ክብርት ይስጥል❤❤❤🎉

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 ปีที่แล้ว +3

    ❣️❣️❣️😁❣️❣️❣️
    አክብሮቴ ከልብ ነው!!!💎💎💎እንቁ ናቸው ለትውልድ ታስፋልጋላችሁ ❣️💚💛❤️❣️

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 ปีที่แล้ว

    ጅምራችሁ በጣም ጠቃሚ ነው ለትውልዱ መለወጥ እና እራሱን ያስቀመጠበትን ሚመረምርበት ነገ ትስፋ እንዳለ ሚያስተምር ነው በውነት ከማይረባ ትርክት ወጥቶ እራሱን ዛሬ እራሱን ነገ ሚያይበት ነውና በርቱ ለሐገራችን እንዲሂ አይነቱን ያብዛልን።

  • @KelifaXavi
    @KelifaXavi ปีที่แล้ว

    አላህ ያብዛላቹ ኑሩልኝ

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 ปีที่แล้ว

    Waww our Ethiopian brathers and sisters.fkrachu des ylal.
    Sletmhrachu amesegnalehu.
    I'm from Eritrea.

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 ปีที่แล้ว

    Yeseberachihugn swech seleseberachihugn sleaslekesachihugn amesegnalehu zare Gen bektognal👌👌👌👌👌🏼👌🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቻችን በርቱልን ሶስቱ አልማዞች 👏ዶክተር ወዳጀ ዳጊ ዳዊት ❤እወዳችኋለሁ በጣም 👏👏
    ዶክተር ወዳጀ ቸግኘቸ ላቅፍህ እፈልጋለሁ 😔 ሀገር ሰገባ 😍

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 ปีที่แล้ว +2

    Dear Dawit , Dagi , and Wedajeneh , thank you for your service, you are doing a great work, plz keep doing the great work no matter what others say about it, they are saying bad things even before it starts . so keep it going.... Please please please....

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 ปีที่แล้ว +1

    The three best ethiopian heroes 👏 🙌 ❤️

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  ปีที่แล้ว +1

      ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!

  • @esayasesayas1090
    @esayasesayas1090 ปีที่แล้ว +1

    This students is very important in your own

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንቁዎቻችን ናችሁ

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 ปีที่แล้ว

    ለኢትዮጵያ በረከት ናችሁ ይህ ትውልድ በተለያየ ነገር ተጠምዶአል ተከፋፋሎአል❤❤❤

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว +2

    Thanks David& Dagi &d.c wedaje❤❤❤

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 ปีที่แล้ว

    ጀግና ልጅ ነሽ

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይርዳችሁ

  • @kwkw6343
    @kwkw6343 ปีที่แล้ว +2

    አረብ አገር ስመጠ አሰራዬ ክፉ ስለነበርች ተሰቃየኝ ነበር በጠም በፍጥነት በደንብ እድሰራ ተረገኝና ስለ አማረረችን ወጠው የስቀይና መከራ ግን ተመረጭ ጎበዝ አረገኝና ጭሩ ጉበዝ አንድ በል አገዘኝ

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዴት የተባረካችሁ ነው እኔ በበኩሌ በጣም ምወዳችሁና ሰምቼኣችሁ ኣልጠግብም የዳዊትን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ በጣም እባረካለሁኝ ዶክተር ወዳጄነህን በኣውሮፓ ቀን ኣቆጣጠር 2000 ኣመት ጀምሮ በወንጌል ስብከቱ ነው ማውቀው ከኣፉ ሚወጣው ማር ነው ተባረኩልኝ ዳጊዪ ስታምሪ ጎበዝ በጣም ትባሪክኛለሽ ሶስታችሁም ለምድራችን ለወጣቶቻችን ለኛም በሰው ሀገር ሆነን በብዙ እየተማርንና እየተበረታታን ነው እየተፅናናን ነው በብዙ ጥበብና ማስተዋል ተባረኩልኝ በጣም ወዳችሀለሁኝ ጌታ ይባርካችሁ

  • @AynadisZemdkun
    @AynadisZemdkun ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤በእውነት እደናተ አይነት አገሬ ስላላት ፈጣሪ ይመስገን ዘራቹ ይባረክ በጣም ነው የምወዳችው

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 ปีที่แล้ว +1

    Very important topic for this world and Ethiopia is lucky to have you kind of people

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +18

    የምወዳቹ የማከብራቹ ወዳጆቼ እቅዳቹ የተሳካ እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
    የተለያዩ ፕሮግራሞች ከምታቀርቡበት ጊዜ ጀምሮ ተከታያቹ ነኝ፤ በሶስታችሁም በኩል ህይወቴ ተነክቷል ሳያችሁም ደስታዬ ከፍ ያለ ነው!!🌹🌹🌹
    እናንተ በህይወታቹ ባትነኩ ኖሮ ዛሬ አናገኛችሁም ነበር፤ እንደዘመኑ ዜጎቻችን ጥሎማምለጥ ወስጥ ትገቡ ነበር፤ ይሄንን ልብ የሰጣቹ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @meskerembirhanu7011
    @meskerembirhanu7011 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว +2

    ወዳጄ ትህትናው ደስ ሲል 💗

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 ปีที่แล้ว +2

    Important and useful topics to save the generation🙏

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 ปีที่แล้ว

    ምዝገባ እሰኪጀምር ቸኩያለሁ እኔ ሰደት ላይ በሆንም ልጄን እንዲማር እፈልጋለሁ 19 አመት ልጅ አለኝ እና ይኤን ሀሳብ ሰላመጣቹ በእውነት ጌታ ይባርካቹ በጣም ነው የምወዳቹ እኔ ከናንተ በዙ ተምሬያለሁ ሱሰታቹም በጣም ምርጦች ናቹ ❤❤❤❤

  • @wondwosenwodajo368
    @wondwosenwodajo368 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይርዳቹ!!

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 ปีที่แล้ว

    Wish you good luck. This is a wonderful opportunity for millions of people.
    Ethiopia will prevail.

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว +4

    I lo❤e dawit dreams for real...he is the only one who changed my life to the beauriful side of my own reality...and i remember the class which made me "አሃ".. and that was..."you-squared and the quantum leap or quantum jump"....❤
    ❤Dawit-dreams is the only one who told me and convinced me factually that ME and Albert Einstein are one(quantum entanglement)...and truly we all are one lovingly ❤❤❤❤❤guys who ever ,wherever,and whatever you are ,we are connected by a divine way and we are one.........ISNT IT WONDERFUL ?!

  • @berekethadgu828
    @berekethadgu828 ปีที่แล้ว

    Dawit dream the best program continue may be you guys think to give train for thousands but we learn millions from this program I am sure we change absolutely.

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  ปีที่แล้ว

      ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!

  • @HawliYasu-ud8xh
    @HawliYasu-ud8xh ปีที่แล้ว +2

    እኔ ትልቅ ቦታ መድረስ ፈልጋለው ግን ትምርት ላይ ጎበዝ አደለሁም ሁሌ ግን የናንተን አነቃቂ ቪዲዮ አያለው ትመቹኛላቹ አንድ ቀን ጎበዝ እሆን ይሆናል በዚው ቀጥሉ 😍

    • @SLovemLoveSe
      @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว +6

      በትምህርት ብቻ አይደለም ጎበዝ መሆን የሚቻለው ደግሞ መጅመርያ እራሳችሁን አሳምኑ ጎበዝ ነኝ እችላለሁ

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว

      ❤❤ትደርሻለሽ እችላለው በይ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብራችው በጣም ጥሩ ነው 3 ዕንቁውች❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳዊትበጣም ነዉ የማደንቅ ግልፅ ሰዉ ያለህ ጥንካሬ የተለየህ ሰዉ ነህ አመሰግናሁ ሁላችሁ ድንቆች ናችሁ ወጣቱን ለመቀየር ማሳችሁ አገሌግሎታችሁ ፍፃሜ ይመር
    አመሰግናችዋለሁ። ❤❤❤🎉🌹🌹🌹🌹❤️

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl ปีที่แล้ว

    እናንተምህሩዎችበዚህላይዶክተርወዳጄነህ ትሁትየፍቅርሰውሁሉንአክባሪሰውሁላችሁምማይዳችሁውብነውዘመናችሁይባርክበርቱጎበዞች

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 ปีที่แล้ว +1

    You guys are a great business person. Talk and make your money

  • @menahabtegiorgis2504
    @menahabtegiorgis2504 ปีที่แล้ว +1

    Peace is the first thing I sensed when I met Dr.Wodajeneh that’s very true

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 ปีที่แล้ว +3

    Wow thank you so much
    I love you guys
    These are all for me❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 ปีที่แล้ว +1

    ewnta ewnta amazing 👏 😍 🙌 👌 ❤

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr ปีที่แล้ว +2

    WoW- All of the 3 presenters are amazing !!! You are truly inspiring and lighthouse for others. Thank you and and keep it up !!!

  • @sumeyayasin1089
    @sumeyayasin1089 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @AbubekerAli-n8m
    @AbubekerAli-n8m ปีที่แล้ว

    betam new mwedachihu dagi dawit dr wedage..............

  • @bellagualu-uh6nf
    @bellagualu-uh6nf ปีที่แล้ว +1

    Ewonet Egzabhar Yebarkachwoooo

  • @emu88
    @emu88 ปีที่แล้ว

    We love you all 💕. Specially Dr wodajeneh❤❤❤

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 ปีที่แล้ว +95

    ትምርቱን በሶሺል ሚዲያ ይታይ እኛም በስግደት ሆኔንም እንሰማለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን አሜን ♥♥♥በርቱ

    • @dollar225
      @dollar225 ปีที่แล้ว +2

      @user37957990986:1.ገንዘብ
      2.ገንዘብ
      3.ገንዘብ
      ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ

    • @birtukan.ye..ethiopian1000
      @birtukan.ye..ethiopian1000 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zewdituaduna8701
      @zewdituaduna8701 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏

    • @iamsolow9353
      @iamsolow9353 ปีที่แล้ว

      10:30 10:30

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 ปีที่แล้ว

      @@dollar225 ክርስቲያነኝ አይቼዋለ ላሳይ?

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ አመት ውጪ ላለን ባገር ውስጥ ላሉም ዳክተር ወዳጄነህን አቶ መምህር አሸናፊን: ዳዊት ድሪምን: ዳጊን :ፓስተር ቸሬን ፍቅር ይበልጣልን አስነስቶልናል thank you ከአሜሪካ

  • @TesfayeAleka
    @TesfayeAleka 5 หลายเดือนก่อน

    betam enamesegnalen Dr Wodajeneh Meharene

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว

    Am speechless 🙊 😶 😳 I just Love You 3 of You u are Amazing

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 ปีที่แล้ว

    ወደ ሀገሬ የመግባት እድሉን ባገኝና የናንተን ትምህርት እድሉን ባገኝ ደስተኛ ነኝ

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርካችሁ በናንተ እየነቃሁ አየዳንኩ ነው በጣምአመሰግናለሁ

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 ปีที่แล้ว +2

    ሶስት ቃላት የማይገልፃቸው እንቁ ኢትዮጲያዊ ስወዳችሁ እንደናንተ አይነት ሀገር ወዳድ ሰው የመሆን ሚስጥር የገባው ትውልድ ይብዛልን

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 ปีที่แล้ว

    Dagiye Dawite Wodajye ye Fetari melktegnoch yiabarkach hu . bertulin❤ wogenoche

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አቦ 💚💛❤️

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር ปีที่แล้ว +3

    በቀን ብዙም እንደመራቸው አጋጣሚዎች አለበስ ህይወት ላይ ሆነን ልናያቸው በጣም ደስ ይላል የመዳን ቀን ነኝ ❤

  • @sintayehu5117
    @sintayehu5117 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yibarek ye hagere enkuwoch❤❤❤❤

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 ปีที่แล้ว

    Thankful and grateful for your devotion to save the generation. Bless you and your families.

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልን

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 ปีที่แล้ว

    ከገዘብ ከዝና በላ የሆነ እምነት አለን እናተ ለራሳቹ አስተማሪ ይስፍልጋችሃል ወጣቱን ወደፈተና አታስገቡት ምስጥራችሁ ትውልድን ማደዘዝ ነው
    ከሁሉም በላይ እግዚእብሔር አለን

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    እኔኮ በነፃ የሚያስተምሩ ይመስለኛል ወይኔ አይ ወጣት ተበልተካል እስኪ ፍሬያችሁን አሳዩን

  • @ef6079
    @ef6079 ปีที่แล้ว

    ይሄ ግራ የገባውን ትውልድ አርሙልን ድንቅ ናችው ሶስታችውም በተለይ ዳጊ ካለመኖር ወደመኖር ስላመጣችኝ እኔንም

  • @elsabethendale-wu7tr
    @elsabethendale-wu7tr ปีที่แล้ว +1

    የምወዳቹ እረ ወደ አዳማ ኑ በናተ ህይወቴ ተቀይራል ዶክተር ወዳጄነህ እንደ ሚለው እንደ አልማዝ ተፈትኛለሁ በቃ ህይወት ለኔ እንደዚናት የኔፀሐይ መቼ ነው የምትወጣው እያልኩ ነበር አሁን ግን የማበራበት ሰአት ደርሳል የኔፀሐይ አሁን ወጣች በጣም እወዳችዋለው

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 ปีที่แล้ว

    Only Dr. Wodajene , 👍

  • @Tarikarsi-Investment-Group
    @Tarikarsi-Investment-Group ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልኝ

  • @meroneshetu4388
    @meroneshetu4388 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ god bless you all those stars endandey endezi chewata tale btadergubet betam des yelale

  • @Learning09p
    @Learning09p ปีที่แล้ว

    Ye dagi asab betam temechtognal tinish kemaseb tilkun lemin ayihonm milewu asab❤❤❤❤❤❤

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ከቻልሽ በአማሪኛ ብቻ አውሪ እዚህ የመጣው ወጣት ሁሉም እንግሊዝ ኛ ቋንቋ አያውቅም ያንቺ በዛ

  • @moabra7567
    @moabra7567 ปีที่แล้ว +5

    In this type of show make it in a big crowd, also include some educated people from all faith backgrounds. It will help by all means & a lot of people will change for good. 👍🏼

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሰዎች ግን ኢትዮጵያ አገራችንን በእውነት ለመቀየር ከእግዚአብሔር የተላካችሁ ይመስለኛል ። አገር የሚቀየረው ትውልድ በማነፅ ነው። እግዚአብሔር ያበርታችሁ። በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 ปีที่แล้ว +1

    wow it is AMAZING fetari idme ina tena yistachu ye agarachin BACKBONE nachu, be techamari damo malat mifaligaw DAWIT DREAMS hulem wadihalew ba kalat ligaltsik alchilim!!!!

  • @Menuka7020
    @Menuka7020 ปีที่แล้ว +2

    we are so lucky to have you guys 😘😘😘