"በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትንሹ መምህር ነበርኩ" ነብዩ ባዬ እና ሀብታሙ ቦጋለ የልብ ወግ ክፍል 1 | Maya Media Presents
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
"በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትንሹ መምህር ነበርኩ" ነብዩ ባዬ እና ሀብታሙ ቦጋለ የልብ ወግ ክፍል 1 | Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya
ሀብታሙን ሳይ ታምራት ደስታን አስታውሳለሁ በምርጥ ግጥም እና ዜማ ልጅነታችንን አሳምረህልና እድምና ጤና ይስጥህ
እነዚን ውድሰዎች ስለጋበዛቹልን እናመሰግናለን ማያዎች ቀጣዩን እንጠብቃለን.
የበሰለ ጉዋደኝነት የበሰለ ውይይት ደስ ሲል
ሀብትሽ በጣም የምወደውን ዘፈን እንደቀልድ ነው የፃፍከው ይገርማል የነገን ማወቅ አንደኛ ሙዚቃ ነው ነብዩ የቀን ቅኝት የሬዲዮ ድራማ ላይ እና ፎዚያ ድራማ ላይ ቀጭን ሆነህ የሰራኸውን ስራ መቼም አረሳውም ሁለታችሁንም አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏👏👏👏
ፎዚያን ታስታውሳለህ?
ሶስቱ መሃረቦች ሚል ድራማ ላይ ይሰራ ነበር
በጣም ደስ የሚል የ❤ ወግ ነው ሕይወት ያለው ጨዋታ ነው ሀብትሽ ጀግና ገጣሚ ነክ ❤❤
ሃብታሞ ቦጋለ ከእኔ ቤት ፊት ለፊት ያለ ኮንዶሚኒየም ነው የሚኖረው አንድ ቀን ደፍሬ አድናቆቴን እገልፅለታለሁ። ሁለታችሁንም ❤❤❤
የት ኮንዶሚኒየም ? ግጥሞች ነበሩኝ ላሳዬው ?
ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው
ሀብትሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ !!!❤❤
እውነት ነው ትንሹ ነበር አውቃለሁ አስተምሮኛል ጎበዝ መምህር ነው
በጣም ደስ የሚል ወግ ነበር እናመስግናለን ክበራልን🙏
Very interesting discussion .
What a great discussion! I learned about this channel from comedian Eshetu and so far amazed by the content of the show
I really love this man
በጣም ደስ ትላላችሁ
ሁለት እንቁዎች ❤
ምርጦች❤
Ye ahunochu bhonu amet tetebewu ayitsifutm habte💪💪
ሀብትሽ የ90 ዎች የጀርባ አጥንት
Habtamu bogale❤❤❤ tamrat desta😢😢
ሀብታሙ ቦጋለ አፉ የሚጣፍጥ ሰው። ቀጥሎ ምን ሊያወራ ነው እያልኩ አፌን ከፍቼ ነው ምጠብቀው። የሰው ማር ሀብታሙ ቦጋለ።
ነብዩ ባዩ እንደዛ እንወድህ እንዳልነበር አሁን የብልፅግና ካድሬ ሆነህ በጣም አሳፋሪ ሰው ሆንክ አፈርብላ
Nebiyu Baye. I do remmember you የቀን ቅኝት ድራማ ላይ. Wish if you talk about those days.
Please invite Alemneh Wasse and Tamrat Kumneger
ሁለት የማደንቃቸው ባለሞያዎች እስኪ ልኮምኩም እናመሰግናልን አመለሰት
BEWENET EJEG BETAM YETEDESETEKUBET INTERVIEW PLESS PART 2
ምርጦቻችን
Part2
Arif gize nebari
ሁለት ወግ አዋቂዎች እናመሰግናለን !!
ጥርስ የሚሠቀው ከእኩያው ጋር ነው ይባላል 😂😂😂😂😂
Habetamu bogale ena prof nebeyu baye hulatachum adanekachalhu
Yemigerim new ahun enkuan enea kenante bizu ewiket wesediku
ነብዩ ግን አላስወራ አልከው ሀብታሙን
እፉዬ ገላ
ልክ አማኝ ይመስል ካንገቱ ላይ መስቀል አንጠልጥሎ ዋለ
ግና
በፈጠመው በደል ነብሱን ሲዖል መሀል አነጣጥሮ ጣለ!
.
.
ወትሮም
.
.
በምነት አልባ አንገት ምን ቢያንጠለጥሉ
ሆድ ከመሙላት ዉጪ ምን ታግለው ሊጥሉ!
.
.
አሜዚንግ!
ይሁና!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የትኛው እምነትህ ነው እይ ሀበሻ
ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ሙሉ አስተማሪ ፕሮግራም ነው።ለመጀመሪያ ጊዜኮሜንት አቅርቤላችኃለሁ።አመሰግናለሁ ።
አሁን ደግሞ ትልቁ ካድሬ
የመንግሥት ሥራ የተባለውን ተወው አሽከርነት በለው ! ምንም ሥራ አይሰራበትም!
ነብይ የምናደንቅህ ነበርክ አሁን ግን የብልፅግና አጎብዳጅ ስለሆንክ ተፋንህ
ዝተት ፡ የብልፅግና ፡ ድስት ፡ ላሽ ፡