ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቡዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታልን ወንድማለም በጣም ነው ባንተ የምኮራው የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ዜ
@@Ramatube3 አሜን3🙏🙏🙏ለኔ የደረሰች እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ትድረስላችሁ።።"ለኔስ ለዩ ነች እመበርሐን"
@@tigestgonder4470 አሜን ቲጅ አሜን 🥰🤗🥰ለሁላችንም እመ ብርሃን ትድረስልን እናቴ ቲጅ ቤተሰብ ይሁኑማ እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ይሁኑ 🥰
😂😂😂
የተዋሕዶ ልጂች ይኸን ብርቅየ ወድማችንን ማሳደግ አለብን የምትሉ ላይክ👈
ማሳደግ አለብን የኔ እህት❤❤
አቡ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይዎትህን ይባራክ ፀጋዉ ይብዛል ከፍ በል ትህትን በጣም ደስ ይለል በዝዉ ቀጥል ይብዛልህ
ሁሌም ቢሆን አቡ እና አክሊል ካሉ safe ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እንቁአችን
እውነት ነው 🥰👍👍🤗
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እንቁ የተዋህዶ ጀግና
ኣቡየ ስወድህ እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤️👏
እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታልን:: ድንግል ማርያም ትጠብቅህ::::
ወድሞቸ ኑርልን ❤❤❤❤
አቡናዬ በርታ የእኛ እንቁ😍😍😍ቆይ አላህ ለምንድነው ህዝቡን የሚያስፈራራው እእእእ ፈጣሪ ከሆነ ወደው ያምልኩት ሆይይይ 😍😍😍እኛስ ባሮች ሳኖን ልጆች ነን መጨረሻችን ያሣምርልን
አቡዬ እዲሑም ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሑ በቤቱ ያፆናችሑ በርቱልን በውነት የሳት ልጅ ትታግ የተዋሕዶ እንቁዎች 😍😍😍😍😍😍😘😍😘😍😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@@Ramatube3 አሜን አሜን አሜን
@@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ አሜን የወርዲ አሜን 🥰🤗🥰ቤተሰብ ይሁኑማ እናታችን 🤗🥰
ወንድሜችን ፀጋዉን ያብዛልህ♥️🌿❤
አቡ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በርቱ የተዋህዶ ወድሞቼ ሁላ በርቱ ይኤ ክርክር ሳይሆን አሳሜኖ ሙስኢም ወንድሞቻችንን ማዳምን ነው አውነቱን አውቀው ስለዚህ በርቱ ለነሱም ማስተዋልን ይስጥልን አምላካችን ለናተም አቡዋ ፀጋና ሞገሱን አብዝቶ የኢአማኒያኖችን ልቦ የምታበሩበት አይሉን ይስጣችው አሜን አሜን አሜን ➕➕
አቡየ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🥰🥰🙏
ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አገር ስገባ እዳገኝህ ፆለቴ ነው ማራምን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እናነተ እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ እነዚህን ሙሐመዳዊያንን መውጫ እና መግቢያ አሳጣችኋቸው
አቡ ትለያለህ ግራ የገበባ እምነት መተው ግራያጋቡና እግዚአብሔር ይመስገን ኩልየሆነች እምነት ስለ ሰጠኝ ውይ እስልምና 🙆🙆🙆🙆🙆ጀግና አቡዬ ቡዙ ነፍስ ታወጣለህ በርታ
*አሜን እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
😅😅😅😅😅ካፊር
Girayetagabaw ima yenante nw
ስታሳዝኑኮ ወላሂ እዴት አምላክ ወደ ሌላ አምላክ ይፀልያል እየሱስ እኮ ስለዚህ ሰው ነው የራሳቺሁም መጣሀፍ አምላክ እዳልሆነ ይመለክታ እኮ
እስኪ ኩል ከሆነው እምነት ስላሴን አስረዳኝ
አቡየ የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀቱንም ጨምሮ ይስጥህ ያድልህ💒💒💒💒💒💞❤❤❤🙏🙏🙏
አቡዬ የእኛ እንቁ የፀጋ ባለቤት በፀጋ ላይ ፀጋውን ያጎናፅፍልን 🙏🙇🙏
ለመዱማመኝ ምክሩ
በጣም ኝሩ ነው ግን ተደሜመጡ
ወንድም እህቶቼ ላይክና ሼር በማድረግ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እናድርሰው ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን።
አቡዬ የኔ መልካም የኦርቶዶክስ ምልክት ትግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ ወንድሜ እነሱኮ ሰይጣኑ እኮነው እሚያቅበዘብዛቸው አይፈረድባቸው
@@Ramatube3 አሜን
@@selambelayhun7932 አሜን ሰላም 🤗እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እናታችን ሰላም ቤተሰብ ይሁኑ እንግዳ ክቡር ነው
ቃለህይወት ያሠማልን አቡዬ❤❤❤❤
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ትግስቱን ይብዛልህ ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዊይ የአንዳንድ ሰው ድርቃት ጉድ እኮ ነው መቼም እውነት አትደበቅም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ፀጋዉን ያብዛልህ አቡናክ!!
እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርገህ ስለፈተርከኝ አመሰግናለው በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ሙስሊም ወንድሞቼ ዘና አድርጋቹናል🤣 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ 🤲
Abuye 1000 Ameti nurileni be uneti Kalihweti Asemelini 💯✅🥰🥰♥️♥️♥️
ፊራውን ስትል ራሱ አለስተ ካካለችውም
ወንድምየ በረታፀጋውን ያብዛልህ
ውይ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ሞገስን ይጨምርላችሁ
ወንድሞቻችን በርቱልን በእውነት ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ልብ ያለው ልብ ይበል ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ ወደ እውነቱ ኑ እንደው 0×0=? ናችሁ
ከቁርአናቸው አንድድም አጥጋቢ የሆነ መልስ አልሰጡንም🤔🤔🤔
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም መች ሲጀመር ለመልስ የሚሆንስ ጥቅስ አለ 😁😂😁
አቡዬ የትእግስትን ልክ አየውት🥰🥰🥰 ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
ሙስሊም ወገኖቻችን ቁጣ ቁጣ ሲላቸው አቡ ወንድማችን በትዕግስት አስተናገዳቸው ፍቅርን ከክርሶቶስ ትህትናን ከማርያም የተማረ ማለት ይሄ ነው በተግባር ማሳየት❤አቡ ወንድም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ፀጋውን ይበዛቹ
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ቤተሰቦች
Kale hiwot yasemaln abunak berta egziyabher yirdah
አግዝአብሄር ይመስገን ኣቡየይይ ጀግና ኣንተኮ ትለያለህ በውነት አመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅልን በርታልን አናም መንገድ የጠፋቸው ሞስሊም ወንድሞች አህቶች ደሞ የድንግል ልጅ አውነታውን ይግለጥላቸው 👏 ኣይይይ ማሜ አንካን የፈጣሪ መልአክተኛ ሊሆን ቀርቶ ጤናማ ሰው ኣልነበረም ጠበል ያስፈልገው ነበር ክክክክ😁😁😁 የኣማርኛ ቁርኣን አውርዳቹ ኣንቡቡ ዘና ትላላቹ የተዋህዶ ልጆች😁
😂😂😂አይ ማሜ
ወድሞቸ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ከዚበላይ እዉቀቱን ጥበብን ይስጣችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁለቴ ነዉ ያዳመጥኩት 🙏
ይሄ ልጅ tg ላይም የምንጠይቀው አይመልስ እዚህም መጥቶ ይንጫጫል ኤጭአቡና ተባረክ
በርቱ በዚህጊዜ እንዳአንተ እና አክሊል ያሉ ልጆች እግዚአብሔር ያብዛልን
ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ይላል ከ10ቱ ትእዛዛት አንዱ እግዚአብሔር አምላክ አሜን እስክ ላዳምጥ
በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ሰላም የእግዚአብሔርን ቤተስቦች ያገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ 🙏💐
አቡዬ አየወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቃችሁ🤲🤲🤲🤲🤲
የኔ ውድ ወንድም አቡየ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋንተጋ ይሁን በርታ🙏❤❤##
ወንድም እቶቼ አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማን
አቡ እግዚአብሄር ይባርክህ በቤቱ ያጽናህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
አቡ ተባረክ🙏🙏👍🥰☦️☦️
እንደዚህ በጨዋ ስትወያዩ ደስ ይላል።
Abuye tsegawun ybzalk...bante ena beaklil wendmachn..buzu atrfenal..haymanotachnm endnatsena mkniyatochachn yenante brtat new....geta eyesus beedme betena ytebkln
አቡ ፣ አክሊል እና ሌሎችም በተደጋጋሚ በምታደርጉት ጥረት የድንግል ማርያም ልጅ በበረከቱና በጥባቆቱ እንዳይለያችሁ ከልቤ እመኛለሁ። ። ካልተሳሳትኩ ከእስላሞች ጋር በምታደርጉት ውይይት ላይ መጽሐፍ ቅዱስን መጥቀስ ብዙ የሚያዋጣ አይመስለኝም። ምክንያቱም የአላህ ቃል ነበረ ነገር ግን ክርስትያኖች ከአላህ በላይ አቅም አላቸው ብለው የሚያምኑ ይመስል በርዘውታል ብለው ሳያውቁት አምላካቸውን ደካማ ለሚያደርጉ ሞኞች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለክርስቶስ አምላክነት ለመግለፅ ሲደክሙ መዋል ትርፉ ድካም ነው የሚሆነው። ስለዚህ ውይይቱ መሆን ያለበት ምንም እንኳን እኛ ክርስትያኖች የእነርሱ ዒሳ ፤ የእኛ ክርስቶስ ነው ብለን ባናምንም በእስልምና አስተምህሮ መሰረት ዒሳ አምላክ ነው ወይስ አይደለም? የሚል ነው መሆን ያለበት። በቁርአን አገላለፅ መሰረት ዒሳ ከአላህ በላይ አምላክ ነው። እነርሱ በትርጉም ሽፋን አጣመው በመተርጎም የዒሳን አምላክነት ለመደበቅ ቢሞክሩም እጅግ በጣም ብዙ ማስረጃ ቁርአን ውስጥ አለ። እኔ ከእናንተ ባላውቅም ያለኝን ማስረጃዎች በግላችሁ ልልክላችኩ እችላለሁ። ባጠቃላይ ግን አላህ እንኳን ፈጣሪ ሊሆን ይቅርና ስለመኖሩም ማስረጃ ስለሌለ አላህን ለራሱ የዝመትና የገንዘብ ፍላጎቱን ለማሟላት ሲል እራሱን አላህን የፈጠረው መሐመድ ነው። እስልምና አንድ አምላክ ብቻ ነው የምናመልከው እያሉ እንደመፈክር ሲያስተጋቡ መስማት የተለመደ ድርጊት ነው። እውነታው ግን እስልምና የሚያመልኩት አንድ አምላክን ሳይሆን አንድን መሐመድ የሚባል ሰው ብቻ አምነው በጭፍን የሚነዱ መሆናቸው ያሳዝኔል። መሐመድ እንደተረከው አላህ የሚባለው ገፀ ባህሪይ እንደጉረኛ ጎረምሳ ይሄንን አድርጊያለሁ ወይም አደርጋለሁ እያለ ከማውራት ውጪ ለማድረጉ ምንም ማስረጃ የለም። ልጅ እንኳን ለመውለድ የሴት ጓደኛ(እጮኛ)(girlfriend) ሳይኖረኝ እንዴት እችላለሁ የሚል አስቂኝ "አምላክ" ነው። (ሱራ 6:101)ለመርየም ግን ያለወንድ ልጅ እንድትወልድ አድርጊያለሁ እያለ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተኮረጀ ያለፈ ታሪክ እኔ ነኝ እያለ ያወራል።ከእናንተ ባላውቅም እስልምና ማለት በይፋ ውሸትን(ተኪያ) የሚፈቅድ ብቸኛ እምነት ነው። ጣኦት አምላኪ የሚባሉት እንኳን እንደዚህ በመጻሕፍቶቻቸው በይፋ ውሸት የፈቀዱቡት ማስረጃ አላየሁም።ሥለዚህ እስላምና ማለት እነርሱ ሳያውቁት ተውሂድ ወይም (unification) ማለትም ከአይሁድ፣ ከክርስትና፣ ከሂንዱ፣ ... ወዘተ የተውጣጣ በመሆኑ ምን እንደሚያወሩ እንኳን በቅጡ አያውቁትም። ለምሳሌ ልክ እንደ ሂንዱ የተቀደሰ ድንጋይ ነው ብሎ መካ ድረስ ሄዶ ድንጋይ ከቦ እየሳመና የላም ምዕራፍ ብሎ እየሰየመ እኛ እኮ ጣኦት አምላኪ ሳንሆን የምናመልከው አንድ አምላክን ነው ይሉሃል።ሲጀመር አላህ አንደኛው እንጂ አንድ ብቻውን ነው የሚል ቁርአን ውስጥ የለም። አንድ ቦታ ላይ ብቻ "ዋሂድ" ተብሎ የተጠቀሰው ከዲጃ ናሳራን የሚባሉ ክርስትያን ሳይሆኑ ነን ከሚሉ ወገኖች ስለነበረች ለገንዘብ ብሎ የእርሷን አባት በአልኮል አስክረውና አታለው በእድሜ የምትበልጠውን ስላገባት በዚያ የተናገረው እንደሆነ ይታመናል። ቁርአኑ እንድም ቦታ ላይ "አሃድ" ማለት አንደኛው(one of) እንጂ አንድ ብቻ ነው አይልም። "አሃድ" ማለት አንድ ብቻ ነው የሚል እስላም እስኪ ከቁርአኑ ያውጡና ያሳዩን።በውይይቱ ላይ አረብኛ ካልቻልክ ስለእልምናም ሆነ ስለአላህ ማወቅ እንደማይቻል ለውይይቱ ፈፅሞ የማያስፈልግ እና አዋቂ ለመባል አረብኛ እያወሩ በኩራት ሲናገሩ ሰምተናቸዋል። አረብኛ አለማወቅ ማለት አንድን አምላክ ነኝ ባይ እንዳታውቅ የሚያደርግህ ከሆነ ፤ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ከ85 ፐርሰንት በላይ ያሉት እስላሞች አረብኛ ተናጋሪ ስላልሆኑ የሚያምኑት ወይ በጭፍን ወይም ደግሞ በትርጉም (translation) ነው ማለት ነው። ሌላው አላህ በአረብኛ ብቻ የሚታወቅ ከሆነ ለምን የዓለማት ጌታ ነው ይሉናል? እንዲያውም የአብዛኛው እስላም አረብኛ አለማወቅ ለእስልምና በእጅጉ ጠቅሞታል ባይ ነኝ። ኡዝታዞቹ አረብኛን እንደማታለያ እና የአላህንም ሆነ የሐመድን ነውር ለመሸፈን የሚጠቀሙበት ትልቁ ዘዲያቸው ነው።
Betam arif new bertu
ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን መሆን ምነኛ መታደል ነዉ🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይመስገን🙏 🙏 🙏❤
እነንተ አንድም ሶስትም እያለቹ ለሶስቱም ስትሰግዱ እኘ ግን ለአንድ አምለክነው ምንሰግደው አልሃምዱልለህ ነፍስያቹ በምያነሰበቹ ጥያቄ እኘን ልተዘበራርቁን ትተገለለቹ አይሆንለቹም ቀእውቀት ነፃዎች ስለሆነቹ እኘን ከእውቀት ነፃ ከመለተቹ በፍት እራሰቹን ፈትሹ
@@argdfbj1632አምላካችን አንድ ነው 😊አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በምሳሌ ልንገርሽ ፣ፀሐይ ሙቀት አላት ብርሀን አላት ስንት ፀሐይ ነች?አንድ ነች ሌላ ፀሐይ የለም ፣አብ ወልድመንፈስ ቅዱስአንድ አምላክ መለያየት አይቻልም አንቺ ነፉስሽን ከስጋሽ ቢለይ ህይወት የለውም ለማንኛውም እግዚያብሔር ድንቅ ነው የእግዚያብሔር ሀያልነት እና ለሰው የሚለውን ፉቅር እንዲገባሽ ልቦናሽን ከፉቶ ያስተምርሽ ጌታ
አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
betam teru weyeyt nbr ....
አበዬ የኔ ወድም በርታ የተዋህዶ ፍሬ መድሀኀአለም ይጠብቅሕ❤❤ነግሞ ትእግስትሕ ❤ማርያምን በጣም ትእግስትኝ ነሕ💒💒🙏👏
kale hiwotn yasemaln
አቡዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ነህ ❤እመብርሃን ትጠብቅልን🙏 ቪዲዮ በቶሎ በቶሎ ልቀቅልን እንወድሃለን❤ ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን 🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ ❤️🙏🙏
ክርስትና ሀይማኖት በአለም ላይ የተስፋፋችው አንገታቸውን ለሰይፍ እየሰጡ ነው ስለ እግዚአብሔር ፍቅር የሞቱትና ሀይማኖትን ያስፋፉት እስልምና ግን አንገትን በሰይፍ እየቆረጠ ነው ሀይማኖትን ያስፋፋው የእስላምና አማኝ እንዲበዛም አንድ ወንድ አራት ያግባ አለ ማለት ነው የሚደንቅ ነው ባለማህተቦቹ ፀጋውን ያብዛላችሁ የጠፉትንም ወገኖቻችንን አምላክ በቸርነቱ ይመልስልን አሜን(፫)
በትክክል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አቡዬ ዮርዳኖስን የተጠመቀ አምላክ ይጠብቅህ
ወንድሜ አቡ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።🥰🥰🥰
አቤት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው በራሱ ስሙ ክርስቲያን ማለት መልስ ነበር ቢገባቸው ግን እነሱ ግራ የተገባቸውን ናቸው
አቡዬ የተዋህዶ እቁ ትለያለህ ፀጋውን ያብዛልህ ሙስሊሞች መልስ ዜሮ
እኔ ተሀድሶ ነኝ ግን አቡየ ጎበዝ ፀጋዉን ያብዛለህ
ለምን ክርስቶስ አይታደስም አንተም መታደስ የለብሽም😢
እግዚያብሔር ወደቀናች ሀይማኖት ይመልሳችሁ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ እየሱስ እራሱ በምድር ላይ እስከ ነበረበት ዘመን አስተምሯል ሲያስተምር አምላክ እንዳለው፣ ፈጣሪ እንዳልሆነ ፣በደንብ አስተምሯል እውነት የትኛው ነው የናተ መፀሀፍ ቅዱስ ትክክለኛው ቢያስ ሶስት ግዜ እንደገና ተፅፏል ብዙ ተስተካክሏል ለምን በፊት የነበረው ሌላ ነው አሁን ያለው ደሞ ሌላ ነው ቁርአን እንድም ቦታ ስለ ማንም አያወራም ሰው የተፈጠራችሁት የፈጠራችሁን አምላክ እንድንገዛ በሚገባ የሚያስተምር ነው ማንም ተነስታችሁ ስለ ቁርአን መናገር አትችሎም ለምን በደንብ ፍሬ ሀሳቡን መልእክቱን መረዳት መቻል አለብን ለምሳሌ መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ በስእል አምልክ የሚል፣ የለም አንድም ቦታ እየሱስ ሲያስተምር እኔ አምላክ ነኝ ወይም እሱ አምላክ መሆኑን የገለፀበት ቦታ የለም ላውም በጣም ብዙ ሰው ፅፎት ነገሩ ሁሉም እንደ አመለካከቱነው አንድን መፀሀፍ ቅዱስ ፣ወይም ቁርአንን ስናነብ ጥፈት ፣ስህተት ፈልገን ከሆነ የምናነበው በሙሉ ስህተት ይሆናል ስናነበው በፍቅር መሆን አለበት ደስ ብሎን ያንግዚ ፅንሰሀሳቡ በደንብ ይገለፃል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መፀሀፍ ቅዱስ በጣም አነባለሁ በፍቅር ለምን ስህተቱን ፈልጊ አይደለም ምን ይላል ምን ያስተምራል ተልእኮውን ፣ ነው የምረዳው በዛ ግዜ ሁሉም ይገባኝል
Kale hiwotin yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤
ኣቡና ጀግናችን
በርታልን ወንድማችን አቡ
በጣም ጎበዝነህ ጌታእየሱስ አሁንም የበለጠ መገዱንና እውቀትን ይስጥህ በጣም ይገርመኝ ነበር ዘበነ ና ምህረት አብ ከጴጤዎችጋ ስለአማላጅ ከሚከራከሩ እስቲ እውነት ይዘው ለምን ከሙስሊሞች አይግጠሙም ይሄው ዛሬ ገና ይህን ልጅ አየሁት እነሱ መቀደስ ተስካር ውዳሴ ብቻነው ሚያቂት
Anchi yeweredu paster aleshna yegna yetekeberu memhrochachn werdew ychekacheku betelekrstiyanm werdew endichekacheku ayfekedlachewm manm endenante tenesto mechoh aychlm enezih yemtayachew wetatoch bebetekrstyan mahrg yelachewm
@@nardosashebr4137 ፈሪሲያኖች መኮፈስ ልማዳቸው ነው ዘበነና ምህረት አብ ትልቅ እብርታቸው ድርስ የብረት መስቀል እና እረዥም ቀሚስ በእጃቸው ሰፊድ የሚያክል መስቀል ስለያዙ እሱነው ማረጋቸው ክክክክ። ስሚ ወጌልን ለፍጥረታት ሁሉ ስበኩነው የተባልነው እናተ ዝክርና ተስክራ ውዳሴ ገዳማት ገድላት እያላቹ ገደል ነው ምትገቡት
Betam Desylal Kemngedu Ayiawutachuh MedehaniAlem Ytebkachuh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen
ሰላም ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ኣጭበርባሮች ናቸው በእውነት አረ ተከራካሪ ሊባሉ ኮነው 0% በእውነት
ድሮ ህፃን እያለሁ የምንጨፍረው ጭፈራ ትዝ አለኝ😏ሙሀመዴ(2)👏.......በዘዴ👏👏 የገባው ካለ
😁😂😁😂😁
ክክክክክክክክ ወይ መሀመድ
ማሞ ቂሎ ነው
ኣቡየ በቅድስት ቤተ ክርስትያን ያሉ መካነ ኣእምሮ ተምረህ በሰፊው ብትገባበት ምን ይመስልሃል ? ለዚህም ራሱ ዩኒቨርሲቲው ስፓንሰር እንዲያደርግህ ብታደርግ የሚል ኃሳብ ኣለኝ ? በቀጣይ ደግሞ እነዛ ውይይት በመጽኃፍ መልክ ቢወጡ መልካም ነው ።
አሁንም ይግለጥላችሁ❤
ፀጋውን ያብዛልህ አቡየ❤❤❤❤❤
Egzabeher yimsgen
አቡ እኔ ኘሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ሁሉን በእዉነት ላይ ቆመህ እንድትሞግት እፈልጋለዉ በርታ እርጋታህ ተመችቶኛል
ፕሮቴስታንት ቆም ብላቹ አስቡና ከክርስታኖች ጋር ብትሆኑ ነው ሚሻላቹ አህዛብ ወይም ሙስሊሞች ለእኛ ለኦርቶዶክስ ለእናተም ለካቶሊክም በአንድ አይን ነው ሚያዩን ስለዚ ከሙስሊም ጋር አትሁሉ
አወ አንድ አምላክየው የምናመልክ ከኦርቶዶክስ ጎን መሆይ አለባችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ እውነትየው ሙስሊም ውሸትነው የምሀመድ ተረት ተረት መልስ የላቸውም
አቡ ፣ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ። ግን ነገ ወደዚህ ቦታ እሄዳለሁ ብለህ ይፋ ማድረግህን አልወደድኩልህም ። " ሁሉን መጠርጠር ከንቱነት ነው ፤ ሁሉንም ማመን ደግሞ የከንቱ ከንቱነት ነው ። " ስለሳሳሁልህ ነው ። ካጠፋሁ ይቅርታ !
ጎበዝ
መታየት እና ማናገር ልዩነቱን እንኳን አያውቁም ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 yatwhdo Arbanya
ምን ልበል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
ክርስቲያኖችን ለመከፋፋል እማያደርጉት ነገር የለም አቡ አንተ ደህና ነው አንተ እምነተኛ ነህ ምናምን 😂😂😂😂ሁላችሁም የክርስቶስ ተክታዮች ናችሁ ለእነሱ አንድ መሆን ነው ምክንያቱም ሙስሊሞች እሚጠይቁት ጥያቄ ክርስቲያን የተባልነውን በሙሉ ነው እሚወክለው 😍😍
ሀይማኖት አንዲት ናት እስዋም ኦርቶዶክስ ተወህዶ ናት በስም ክርስቲያን የተከፈተ ድርጀቶች መናፈቅ ናቸው
እና ደሞ ለሙስሊሞች በለን እንደ ሞሆነ አንችልም ክርሰቶስ የከዳ ህብረተ የለንም
ልክ ነሽ ግን ያው እኛ ስንመልስ ከቤተክርስትያን ያልተቋረጠ ሐዋርያዊ ትምህርት አንጻር ነው። ያ ደግሞ ከprotestant ብዙ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ ጋር ላይስማማ ይችላል፣ይህም እንዳይረሳ🙏💓
@@cassiopeia4672 እኛ ለእኛ አንድ እንሁን ሳይሆን ቡዙ ግዜ ሙስሊሞች የምንግዜም ጥያቄቸው ስለ ክርስቶስ አምላክነት ዙሪያ ነው እንጅ አስተምህሮችን ይለያያል ሁኖም በክርስቶስ ዙሪያ ግን ለሙስሊሞች እሚመለስላቸው መልስ አንድ አይነት ነው
yemigerm new, abula bertalin
btamn
to tell about another relgion for Ethiopian very difficult cause GOD in to us❤❤❤❤
,🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ሙስሊሞች ወፍ የለም የመሃምድ ድርሰት ነው
እውነቱ የላቸውም ያቃሉ እውነቱን ስለዚህ እያወቁ አይቀበሉም
ድርሰት ሳይሆን ከመፀሃፍ ቅዱስ በሁዋላ ስለተፀፈፀሃፊዎቹ ይመቸናል ያሉትን ብቻ አቃናብረው የፀፉትይመስለኛል
You are the best Abushiye, I realy learn a lot from you good explanation ,,JESUS Is coming soon
እንኳን በሰላም መጣህ
በአሁን ጊዜ የሚሸወድ የለም ለማመን ለማሳመን በመንፈሰ ቅድስ እራሳቸው በትግሰት ማመን እራሰ መቆጣጠር አለባችው በግንፈልተኝነት አይሁ ቴክኖሎጂ በግልጥ ያሰረዳል (እውቀት ) እወቀት ደሞ በሰጋ አታድርጉት ; ትግሰት እራሳቸው ግዙ
በዉነቱ ለሁለቱም እምነት ተከታዮች ክብር አለኝ በመከባበር ወድሜ ተባብላችሁ መነጋገር አድ በሀይማኖት ድስፒልን መኖራችሁን ስላሳያችሁን ስለምትወያዩ እኔ ክብር አለኝ ይልመድባችሁ
አቡየ
ትግስት እውቀት ትትና ከክርስትና ነውያለው አጀብትግስት❤❤❤❤❤
በርቱልኝ የኔ ተወዳጆች
አቤት ሰላም ክራስቲያን ተማሩ ሙስሊማች
አቡ ማኛ የተዋህዶ ልጅ I love you❤❤❤
አውይይ ሙስሊም ቁጣብቻ ባዶ ጩሀት
እኮ😂
ለምን የተጠየቁትን አይመልሱም ውይይ መጨነቅ
😁😂😂😂ስለሌለ ነው እንጅ ከሌለ ከሄት ይመጣል 😁😂
አቡዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታልን ወንድማለም በጣም ነው ባንተ የምኮራው የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ዜ
@@Ramatube3 አሜን3🙏🙏🙏ለኔ የደረሰች እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ትድረስላችሁ።።"ለኔስ ለዩ ነች እመበርሐን"
@@tigestgonder4470 አሜን ቲጅ አሜን 🥰🤗🥰ለሁላችንም እመ ብርሃን ትድረስልን እናቴ ቲጅ ቤተሰብ ይሁኑማ እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ይሁኑ 🥰
😂😂😂
የተዋሕዶ ልጂች ይኸን ብርቅየ ወድማችንን ማሳደግ አለብን የምትሉ ላይክ👈
ማሳደግ አለብን የኔ እህት❤❤
አቡ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይዎትህን ይባራክ ፀጋዉ ይብዛል ከፍ በል ትህትን በጣም ደስ ይለል በዝዉ ቀጥል ይብዛልህ
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ሁሌም ቢሆን አቡ እና አክሊል ካሉ safe ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እንቁአችን
እውነት ነው 🥰👍👍🤗
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እንቁ የተዋህዶ ጀግና
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ኣቡየ ስወድህ እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤️👏
እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታልን:: ድንግል ማርያም ትጠብቅህ::::
ወድሞቸ ኑርልን ❤❤❤❤
አቡናዬ በርታ የእኛ እንቁ😍😍😍ቆይ አላህ ለምንድነው ህዝቡን የሚያስፈራራው እእእእ ፈጣሪ ከሆነ ወደው ያምልኩት ሆይይይ 😍😍😍
እኛስ ባሮች ሳኖን ልጆች ነን መጨረሻችን ያሣምርልን
አቡዬ እዲሑም ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሑ በቤቱ ያፆናችሑ በርቱልን በውነት የሳት ልጅ ትታግ የተዋሕዶ እንቁዎች 😍😍😍😍😍😍😘😍😘😍😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
@@Ramatube3 አሜን አሜን አሜን
@@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ አሜን የወርዲ አሜን 🥰🤗🥰ቤተሰብ ይሁኑማ እናታችን 🤗🥰
ወንድሜችን ፀጋዉን ያብዛልህ♥️🌿❤
አቡ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በርቱ የተዋህዶ ወድሞቼ ሁላ በርቱ ይኤ ክርክር ሳይሆን አሳሜኖ ሙስኢም ወንድሞቻችንን ማዳምን ነው አውነቱን አውቀው ስለዚህ በርቱ ለነሱም ማስተዋልን ይስጥልን አምላካችን ለናተም አቡዋ ፀጋና ሞገሱን አብዝቶ የኢአማኒያኖችን ልቦ የምታበሩበት አይሉን ይስጣችው አሜን አሜን አሜን ➕➕
አቡየ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🥰🥰🙏
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አገር ስገባ እዳገኝህ ፆለቴ ነው ማራምን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እናነተ እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ እነዚህን ሙሐመዳዊያንን መውጫ እና መግቢያ አሳጣችኋቸው
አቡ ትለያለህ ግራ የገበባ እምነት መተው ግራያጋቡና እግዚአብሔር ይመስገን ኩልየሆነች እምነት ስለ ሰጠኝ ውይ እስልምና 🙆🙆🙆🙆🙆ጀግና አቡዬ ቡዙ ነፍስ ታወጣለህ በርታ
*አሜን እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
😅😅😅😅😅ካፊር
Girayetagabaw ima yenante nw
ስታሳዝኑኮ ወላሂ እዴት አምላክ ወደ ሌላ አምላክ ይፀልያል እየሱስ እኮ ስለዚህ ሰው ነው የራሳቺሁም መጣሀፍ አምላክ እዳልሆነ ይመለክታ እኮ
እስኪ ኩል ከሆነው እምነት ስላሴን አስረዳኝ
አቡየ የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀቱንም ጨምሮ ይስጥህ ያድልህ💒💒💒💒💒💞❤❤❤🙏🙏🙏
አቡዬ የእኛ እንቁ የፀጋ ባለቤት በፀጋ ላይ ፀጋውን ያጎናፅፍልን 🙏🙇🙏
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ለመዱማመኝ ምክሩ
በጣም ኝሩ ነው ግን ተደሜመጡ
ወንድም እህቶቼ ላይክና ሼር በማድረግ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እናድርሰው ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን።
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
አቡዬ የኔ መልካም የኦርቶዶክስ ምልክት ትግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ ወንድሜ እነሱኮ ሰይጣኑ እኮነው እሚያቅበዘብዛቸው አይፈረድባቸው
*አሜን እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
@@Ramatube3 አሜን
@@selambelayhun7932 አሜን ሰላም 🤗እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እናታችን ሰላም ቤተሰብ ይሁኑ እንግዳ ክቡር ነው
ቃለህይወት ያሠማልን አቡዬ❤❤❤❤
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ትግስቱን ይብዛልህ ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዊይ የአንዳንድ ሰው ድርቃት ጉድ እኮ ነው መቼም እውነት አትደበቅም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ፀጋዉን ያብዛልህ አቡናክ!!
እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርገህ ስለፈተርከኝ አመሰግናለው በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ሙስሊም ወንድሞቼ ዘና አድርጋቹናል🤣 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ 🤲
Abuye 1000 Ameti nurileni be uneti Kalihweti Asemelini 💯✅🥰🥰♥️♥️♥️
ፊራውን ስትል ራሱ አለስተ ካካለችውም
ወንድምየ በረታ
ፀጋውን ያብዛልህ
*አሜን እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ውይ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ሞገስን ይጨምርላችሁ
ወንድሞቻችን በርቱልን በእውነት ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ
ልብ ያለው ልብ ይበል ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ ወደ እውነቱ ኑ
እንደው 0×0=? ናችሁ
ከቁርአናቸው አንድድም አጥጋቢ የሆነ መልስ አልሰጡንም🤔🤔🤔
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም መች ሲጀመር ለመልስ የሚሆንስ ጥቅስ አለ 😁😂😁
አቡዬ የትእግስትን ልክ አየውት🥰🥰🥰 ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
ሙስሊም ወገኖቻችን ቁጣ ቁጣ ሲላቸው አቡ ወንድማችን በትዕግስት አስተናገዳቸው
ፍቅርን ከክርሶቶስ ትህትናን ከማርያም የተማረ ማለት ይሄ ነው በተግባር ማሳየት❤
አቡ ወንድም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ፀጋውን ይበዛቹ
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ቤተሰቦች
Kale hiwot yasemaln abunak berta egziyabher yirdah
አግዝአብሄር ይመስገን ኣቡየይይ ጀግና ኣንተኮ ትለያለህ በውነት አመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅልን በርታልን አናም መንገድ የጠፋቸው ሞስሊም ወንድሞች አህቶች ደሞ የድንግል ልጅ አውነታውን ይግለጥላቸው 👏 ኣይይይ ማሜ አንካን የፈጣሪ መልአክተኛ ሊሆን ቀርቶ ጤናማ ሰው ኣልነበረም ጠበል ያስፈልገው ነበር ክክክክ😁😁😁 የኣማርኛ ቁርኣን አውርዳቹ ኣንቡቡ ዘና ትላላቹ የተዋህዶ ልጆች😁
😂😂😂አይ ማሜ
ወድሞቸ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ከዚበላይ እዉቀቱን ጥበብን ይስጣችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁለቴ ነዉ ያዳመጥኩት 🙏
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ይሄ ልጅ tg ላይም የምንጠይቀው አይመልስ እዚህም መጥቶ ይንጫጫል ኤጭ
አቡና ተባረክ
በርቱ በዚህጊዜ እንዳአንተ እና አክሊል ያሉ ልጆች እግዚአብሔር ያብዛልን
ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ይላል
ከ10ቱ ትእዛዛት አንዱ እግዚአብሔር አምላክ አሜን እስክ ላዳምጥ
በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ሰላም የእግዚአብሔርን ቤተስቦች ያገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን
*እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ 🙏💐
አቡዬ አየወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቃችሁ🤲🤲🤲🤲🤲
የኔ ውድ ወንድም አቡየ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋንተጋ ይሁን በርታ🙏❤❤##
ወንድም እቶቼ አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማን
አቡ እግዚአብሄር ይባርክህ በቤቱ ያጽናህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
አቡ ተባረክ🙏🙏👍🥰☦️☦️
እንደዚህ በጨዋ ስትወያዩ ደስ ይላል።
Abuye tsegawun ybzalk...bante ena beaklil wendmachn..buzu atrfenal..haymanotachnm endnatsena mkniyatochachn yenante brtat new....geta eyesus beedme betena ytebkln
አቡ ፣ አክሊል እና ሌሎችም በተደጋጋሚ በምታደርጉት ጥረት የድንግል ማርያም ልጅ በበረከቱና በጥባቆቱ እንዳይለያችሁ ከልቤ እመኛለሁ። ። ካልተሳሳትኩ ከእስላሞች ጋር በምታደርጉት ውይይት ላይ መጽሐፍ ቅዱስን መጥቀስ ብዙ የሚያዋጣ አይመስለኝም። ምክንያቱም የአላህ ቃል ነበረ ነገር ግን ክርስትያኖች ከአላህ በላይ አቅም አላቸው ብለው የሚያምኑ ይመስል በርዘውታል ብለው ሳያውቁት አምላካቸውን ደካማ ለሚያደርጉ ሞኞች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለክርስቶስ አምላክነት ለመግለፅ ሲደክሙ መዋል ትርፉ ድካም ነው የሚሆነው። ስለዚህ ውይይቱ መሆን ያለበት ምንም እንኳን እኛ ክርስትያኖች የእነርሱ ዒሳ ፤ የእኛ ክርስቶስ ነው ብለን ባናምንም በእስልምና አስተምህሮ መሰረት ዒሳ አምላክ ነው ወይስ አይደለም? የሚል ነው መሆን ያለበት። በቁርአን አገላለፅ መሰረት ዒሳ ከአላህ በላይ አምላክ ነው። እነርሱ በትርጉም ሽፋን አጣመው በመተርጎም የዒሳን አምላክነት ለመደበቅ ቢሞክሩም እጅግ በጣም ብዙ ማስረጃ ቁርአን ውስጥ አለ። እኔ ከእናንተ ባላውቅም ያለኝን ማስረጃዎች በግላችሁ ልልክላችኩ እችላለሁ። ባጠቃላይ ግን አላህ እንኳን ፈጣሪ ሊሆን ይቅርና ስለመኖሩም ማስረጃ ስለሌለ አላህን ለራሱ የዝመትና የገንዘብ ፍላጎቱን ለማሟላት ሲል እራሱን አላህን የፈጠረው መሐመድ ነው። እስልምና አንድ አምላክ ብቻ ነው የምናመልከው እያሉ እንደመፈክር ሲያስተጋቡ መስማት የተለመደ ድርጊት ነው። እውነታው ግን እስልምና የሚያመልኩት አንድ አምላክን ሳይሆን አንድን መሐመድ የሚባል ሰው ብቻ አምነው በጭፍን የሚነዱ መሆናቸው ያሳዝኔል። መሐመድ እንደተረከው አላህ የሚባለው ገፀ ባህሪይ እንደጉረኛ ጎረምሳ ይሄንን አድርጊያለሁ ወይም አደርጋለሁ እያለ ከማውራት ውጪ ለማድረጉ ምንም ማስረጃ የለም። ልጅ እንኳን ለመውለድ የሴት ጓደኛ(እጮኛ)(girlfriend) ሳይኖረኝ እንዴት እችላለሁ የሚል አስቂኝ "አምላክ" ነው። (ሱራ 6:101)
ለመርየም ግን ያለወንድ ልጅ እንድትወልድ አድርጊያለሁ እያለ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተኮረጀ ያለፈ ታሪክ እኔ ነኝ እያለ ያወራል።
ከእናንተ ባላውቅም እስልምና ማለት በይፋ ውሸትን(ተኪያ) የሚፈቅድ ብቸኛ እምነት ነው። ጣኦት አምላኪ የሚባሉት እንኳን እንደዚህ በመጻሕፍቶቻቸው በይፋ ውሸት የፈቀዱቡት ማስረጃ አላየሁም።
ሥለዚህ እስላምና ማለት እነርሱ ሳያውቁት ተውሂድ ወይም (unification) ማለትም ከአይሁድ፣ ከክርስትና፣ ከሂንዱ፣ ... ወዘተ የተውጣጣ በመሆኑ ምን እንደሚያወሩ እንኳን በቅጡ አያውቁትም። ለምሳሌ ልክ እንደ ሂንዱ የተቀደሰ ድንጋይ ነው ብሎ መካ ድረስ ሄዶ ድንጋይ ከቦ እየሳመና የላም ምዕራፍ ብሎ እየሰየመ እኛ እኮ ጣኦት አምላኪ ሳንሆን የምናመልከው አንድ አምላክን ነው ይሉሃል።
ሲጀመር አላህ አንደኛው እንጂ አንድ ብቻውን ነው የሚል ቁርአን ውስጥ የለም። አንድ ቦታ ላይ ብቻ "ዋሂድ" ተብሎ የተጠቀሰው ከዲጃ ናሳራን የሚባሉ ክርስትያን ሳይሆኑ ነን ከሚሉ ወገኖች ስለነበረች ለገንዘብ ብሎ የእርሷን አባት በአልኮል አስክረውና አታለው በእድሜ የምትበልጠውን ስላገባት በዚያ የተናገረው እንደሆነ ይታመናል። ቁርአኑ እንድም ቦታ ላይ "አሃድ" ማለት አንደኛው(one of) እንጂ አንድ ብቻ ነው አይልም። "አሃድ" ማለት አንድ ብቻ ነው የሚል እስላም እስኪ ከቁርአኑ ያውጡና ያሳዩን።
በውይይቱ ላይ አረብኛ ካልቻልክ ስለእልምናም ሆነ ስለአላህ ማወቅ እንደማይቻል ለውይይቱ ፈፅሞ የማያስፈልግ እና አዋቂ ለመባል አረብኛ እያወሩ በኩራት ሲናገሩ ሰምተናቸዋል። አረብኛ አለማወቅ ማለት አንድን አምላክ ነኝ ባይ እንዳታውቅ የሚያደርግህ ከሆነ ፤ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ከ85 ፐርሰንት በላይ ያሉት እስላሞች አረብኛ ተናጋሪ ስላልሆኑ የሚያምኑት ወይ በጭፍን ወይም ደግሞ በትርጉም (translation) ነው ማለት ነው። ሌላው አላህ በአረብኛ ብቻ የሚታወቅ ከሆነ ለምን የዓለማት ጌታ ነው ይሉናል? እንዲያውም የአብዛኛው እስላም አረብኛ አለማወቅ ለእስልምና በእጅጉ ጠቅሞታል ባይ ነኝ። ኡዝታዞቹ አረብኛን እንደማታለያ እና የአላህንም ሆነ የሐመድን ነውር ለመሸፈን የሚጠቀሙበት ትልቁ ዘዲያቸው ነው።
Betam arif new bertu
ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን መሆን ምነኛ መታደል ነዉ🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይመስገን🙏 🙏 🙏❤
እነንተ አንድም ሶስትም እያለቹ ለሶስቱም ስትሰግዱ እኘ ግን ለአንድ አምለክነው ምንሰግደው አልሃምዱልለህ ነፍስያቹ በምያነሰበቹ ጥያቄ እኘን ልተዘበራርቁን ትተገለለቹ አይሆንለቹም ቀእውቀት ነፃዎች ስለሆነቹ እኘን ከእውቀት ነፃ ከመለተቹ በፍት እራሰቹን ፈትሹ
@@argdfbj1632አምላካችን አንድ ነው 😊አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በምሳሌ ልንገርሽ ፣ፀሐይ ሙቀት አላት ብርሀን አላት ስንት ፀሐይ ነች?አንድ ነች ሌላ ፀሐይ የለም ፣አብ ወልድመንፈስ ቅዱስአንድ አምላክ መለያየት አይቻልም አንቺ ነፉስሽን ከስጋሽ ቢለይ ህይወት የለውም ለማንኛውም እግዚያብሔር ድንቅ ነው የእግዚያብሔር ሀያልነት እና ለሰው የሚለውን ፉቅር እንዲገባሽ ልቦናሽን ከፉቶ ያስተምርሽ ጌታ
አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
betam teru weyeyt nbr ....
አበዬ የኔ ወድም በርታ የተዋህዶ ፍሬ መድሀኀአለም ይጠብቅሕ❤❤ነግሞ ትእግስትሕ ❤ማርያምን በጣም ትእግስትኝ ነሕ💒💒🙏👏
kale hiwotn yasemaln
አቡዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ነህ ❤እመብርሃን ትጠብቅልን🙏 ቪዲዮ በቶሎ በቶሎ ልቀቅልን እንወድሃለን❤ ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን 🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ ❤️🙏🙏
ክርስትና ሀይማኖት በአለም ላይ የተስፋፋችው አንገታቸውን ለሰይፍ እየሰጡ ነው ስለ እግዚአብሔር ፍቅር የሞቱትና ሀይማኖትን ያስፋፉት እስልምና ግን አንገትን በሰይፍ እየቆረጠ ነው ሀይማኖትን ያስፋፋው የእስላምና አማኝ እንዲበዛም አንድ ወንድ አራት ያግባ አለ ማለት ነው የሚደንቅ ነው ባለማህተቦቹ ፀጋውን ያብዛላችሁ የጠፉትንም ወገኖቻችንን አምላክ በቸርነቱ ይመልስልን አሜን(፫)
በትክክል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አቡዬ ዮርዳኖስን የተጠመቀ አምላክ ይጠብቅህ
ወንድሜ አቡ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።🥰🥰🥰
አቤት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው በራሱ ስሙ ክርስቲያን ማለት መልስ ነበር ቢገባቸው ግን እነሱ ግራ የተገባቸውን ናቸው
አቡዬ የተዋህዶ እቁ ትለያለህ ፀጋውን ያብዛልህ ሙስሊሞች መልስ ዜሮ
እኔ ተሀድሶ ነኝ ግን አቡየ ጎበዝ ፀጋዉን ያብዛለህ
ለምን ክርስቶስ አይታደስም አንተም መታደስ የለብሽም😢
እግዚያብሔር ወደቀናች ሀይማኖት ይመልሳችሁ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ እየሱስ እራሱ በምድር ላይ እስከ ነበረበት ዘመን አስተምሯል ሲያስተምር አምላክ እንዳለው፣ ፈጣሪ እንዳልሆነ ፣በደንብ አስተምሯል እውነት የትኛው ነው የናተ መፀሀፍ ቅዱስ ትክክለኛው ቢያስ ሶስት ግዜ እንደገና ተፅፏል ብዙ ተስተካክሏል ለምን በፊት የነበረው ሌላ ነው አሁን ያለው ደሞ ሌላ ነው ቁርአን እንድም ቦታ ስለ ማንም አያወራም ሰው የተፈጠራችሁት የፈጠራችሁን አምላክ እንድንገዛ በሚገባ የሚያስተምር ነው ማንም ተነስታችሁ ስለ ቁርአን መናገር አትችሎም ለምን በደንብ ፍሬ ሀሳቡን መልእክቱን መረዳት መቻል አለብን ለምሳሌ መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ በስእል አምልክ የሚል፣ የለም አንድም ቦታ እየሱስ ሲያስተምር እኔ አምላክ ነኝ ወይም እሱ አምላክ መሆኑን የገለፀበት ቦታ የለም ላውም በጣም ብዙ ሰው ፅፎት ነገሩ ሁሉም እንደ አመለካከቱነው አንድን መፀሀፍ ቅዱስ ፣ወይም ቁርአንን ስናነብ ጥፈት ፣ስህተት ፈልገን ከሆነ የምናነበው በሙሉ ስህተት ይሆናል ስናነበው በፍቅር መሆን አለበት ደስ ብሎን ያንግዚ ፅንሰሀሳቡ በደንብ ይገለፃል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መፀሀፍ ቅዱስ በጣም አነባለሁ በፍቅር ለምን ስህተቱን ፈልጊ አይደለም ምን ይላል ምን ያስተምራል ተልእኮውን ፣ ነው የምረዳው በዛ ግዜ ሁሉም ይገባኝል
Kale hiwotin yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤
ኣቡና ጀግናችን
በርታልን ወንድማችን አቡ
በጣም ጎበዝነህ ጌታእየሱስ አሁንም የበለጠ መገዱንና እውቀትን ይስጥህ በጣም ይገርመኝ ነበር ዘበነ ና ምህረት አብ ከጴጤዎችጋ ስለአማላጅ ከሚከራከሩ እስቲ እውነት ይዘው ለምን ከሙስሊሞች አይግጠሙም ይሄው ዛሬ ገና ይህን ልጅ አየሁት እነሱ መቀደስ ተስካር ውዳሴ ብቻነው ሚያቂት
Anchi yeweredu paster aleshna yegna yetekeberu memhrochachn werdew ychekacheku betelekrstiyanm werdew endichekacheku ayfekedlachewm manm endenante tenesto mechoh aychlm enezih yemtayachew wetatoch bebetekrstyan mahrg yelachewm
@@nardosashebr4137 ፈሪሲያኖች መኮፈስ ልማዳቸው ነው ዘበነና ምህረት አብ ትልቅ እብርታቸው ድርስ የብረት መስቀል እና እረዥም ቀሚስ በእጃቸው ሰፊድ የሚያክል መስቀል ስለያዙ እሱነው ማረጋቸው ክክክክ። ስሚ ወጌልን ለፍጥረታት ሁሉ ስበኩነው የተባልነው እናተ ዝክርና ተስክራ ውዳሴ ገዳማት ገድላት እያላቹ ገደል ነው ምትገቡት
Betam Desylal Kemngedu Ayiawutachuh MedehaniAlem Ytebkachuh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen
ሰላም ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ
ኣጭበርባሮች ናቸው በእውነት አረ ተከራካሪ ሊባሉ ኮነው 0% በእውነት
ድሮ ህፃን እያለሁ የምንጨፍረው ጭፈራ ትዝ አለኝ😏ሙሀመዴ(2)👏.......በዘዴ👏👏 የገባው ካለ
😁😂😁😂😁
*አሜን እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
ክክክክክክክክ ወይ መሀመድ
ማሞ ቂሎ ነው
ኣቡየ በቅድስት ቤተ ክርስትያን ያሉ መካነ ኣእምሮ ተምረህ በሰፊው ብትገባበት ምን ይመስልሃል ? ለዚህም ራሱ ዩኒቨርሲቲው ስፓንሰር እንዲያደርግህ ብታደርግ የሚል ኃሳብ ኣለኝ ? በቀጣይ ደግሞ እነዛ ውይይት በመጽኃፍ መልክ ቢወጡ መልካም ነው ።
አሁንም ይግለጥላችሁ❤
ፀጋውን ያብዛልህ አቡየ❤❤❤❤❤
Egzabeher yimsgen
አቡ እኔ ኘሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ሁሉን በእዉነት ላይ ቆመህ እንድትሞግት እፈልጋለዉ በርታ እርጋታህ ተመችቶኛል
ፕሮቴስታንት ቆም ብላቹ አስቡና ከክርስታኖች ጋር ብትሆኑ ነው ሚሻላቹ አህዛብ ወይም ሙስሊሞች ለእኛ ለኦርቶዶክስ ለእናተም ለካቶሊክም በአንድ አይን ነው ሚያዩን ስለዚ ከሙስሊም ጋር አትሁሉ
አወ አንድ አምላክየው የምናመልክ ከኦርቶዶክስ ጎን መሆይ አለባችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ እውነትየው ሙስሊም ውሸትነው የምሀመድ ተረት ተረት መልስ የላቸውም
አቡ ፣ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ። ግን ነገ ወደዚህ ቦታ እሄዳለሁ ብለህ ይፋ ማድረግህን አልወደድኩልህም ።
" ሁሉን መጠርጠር ከንቱነት ነው ፤ ሁሉንም ማመን ደግሞ የከንቱ ከንቱነት ነው ። " ስለሳሳሁልህ ነው ። ካጠፋሁ ይቅርታ !
ጎበዝ
መታየት እና ማናገር ልዩነቱን እንኳን አያውቁም ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 yatwhdo Arbanya
ምን ልበል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
ክርስቲያኖችን ለመከፋፋል እማያደርጉት ነገር የለም አቡ አንተ ደህና ነው አንተ እምነተኛ ነህ ምናምን 😂😂😂😂ሁላችሁም የክርስቶስ ተክታዮች ናችሁ ለእነሱ አንድ መሆን ነው ምክንያቱም ሙስሊሞች እሚጠይቁት ጥያቄ ክርስቲያን የተባልነውን በሙሉ ነው እሚወክለው 😍😍
ሀይማኖት አንዲት ናት እስዋም ኦርቶዶክስ ተወህዶ ናት በስም ክርስቲያን የተከፈተ ድርጀቶች መናፈቅ ናቸው
እና ደሞ ለሙስሊሞች በለን እንደ ሞሆነ አንችልም ክርሰቶስ የከዳ ህብረተ የለንም
ልክ ነሽ ግን ያው እኛ ስንመልስ ከቤተክርስትያን ያልተቋረጠ ሐዋርያዊ ትምህርት አንጻር ነው። ያ ደግሞ ከprotestant ብዙ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ ጋር ላይስማማ ይችላል፣ይህም እንዳይረሳ🙏💓
@@cassiopeia4672 እኛ ለእኛ አንድ እንሁን ሳይሆን ቡዙ ግዜ ሙስሊሞች የምንግዜም ጥያቄቸው ስለ ክርስቶስ አምላክነት ዙሪያ ነው እንጅ አስተምህሮችን ይለያያል ሁኖም በክርስቶስ ዙሪያ ግን ለሙስሊሞች እሚመለስላቸው መልስ አንድ አይነት ነው
yemigerm new, abula bertalin
btamn
to tell about another relgion for Ethiopian very difficult cause GOD in to us❤❤❤❤
,🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ሙስሊሞች ወፍ የለም የመሃምድ ድርሰት ነው
እውነቱ የላቸውም ያቃሉ እውነቱን ስለዚህ እያወቁ አይቀበሉም
ድርሰት ሳይሆን ከመፀሃፍ ቅዱስ በሁዋላ ስለተፀፈ
ፀሃፊዎቹ ይመቸናል ያሉትን ብቻ አቃናብረው የፀፉት
ይመስለኛል
You are the best Abushiye, I realy learn a lot from you good explanation ,,JESUS Is coming soon
እንኳን በሰላም መጣህ
*አሜን እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗🥰🤗የእናታችን የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🥰🤗*
በአሁን ጊዜ የሚሸወድ የለም ለማመን ለማሳመን በመንፈሰ ቅድስ እራሳቸው በትግሰት ማመን እራሰ መቆጣጠር አለባችው በግንፈልተኝነት አይሁ
ቴክኖሎጂ በግልጥ ያሰረዳል (እውቀት ) እወቀት ደሞ በሰጋ አታድርጉት ; ትግሰት እራሳቸው ግዙ