Ethiopian food የፆም ምግብ አሰራር /ሙጀደራ/ ሰላጣ ፈቱሽ አሰራር/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 2 ปีที่แล้ว

    Yehe ye lebonana areboche betame yewdetale yesralachwe neberea edeshe yebareke 👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 ปีที่แล้ว

    ለፆም ግዜ በጣም አሪፍ ነው ደግሞ ጤናማ ነው። እሞክረዋለሁ።ተባረኪ❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬውኑ እሰራዋለሁ አሪፍ ነው አገርሽ ሂጂና ምርጡ ገበታ ተወዳደሪ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እጅሽን ይባርክ ውድ እህቴ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ ዘቢብዬ እጅሽ ይባረክ 👌👌👍👍👍❤️❤️🥰

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว

    ስሙንም አሰራሩንም አላውቀውም ነበር። ምርጥ እህታችን እኮ ነሽ ዜድዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobez betam nw aserarshn yewededkut

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo ปีที่แล้ว

    የምግብ አዘገጃጀት በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ብዙ ተከታይ ባይኖረኝም ብር ብያለሁ ማማየ

  • @Abdi123m6
    @Abdi123m6 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya agare saw thanks my sister

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      My pleasure 😇🙏🏻❤️❤️

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሥራ

  • @temesgenatnafukassie740
    @temesgenatnafukassie740 ปีที่แล้ว

    Mn yaregal ehte endemaydefa mecheresha negershin

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ቲማቲም ነጭሽንኩርት አይገባም ??

  • @djamapower99hassan76
    @djamapower99hassan76 2 ปีที่แล้ว

    Badam daruunow🥰

  • @DegsewTarekegneDegsw-xz4hf
    @DegsewTarekegneDegsw-xz4hf ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ማዳሜ ስሪ ብላኝ ሠርች ሣረግ መጣልኝ አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @rozatajunuru6642
    @rozatajunuru6642 2 ปีที่แล้ว

    Yene balamuya 😘😘😘😘

  • @kidistyohannes4035
    @kidistyohannes4035 2 ปีที่แล้ว

    Konjo asera berch

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ሰአዳ-በ8ኰ
    @ሰአዳ-በ8ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ አረብ ሀገር ነበርሽ እንዴ ? በይ የግብፅ ኮሸሬ ስሪልኝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ሰአዳዬ የተወሰነ ጊዜ ነበርኩኝ😍😍 እሺ እሰራለው❤❤

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ በሙሉ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ወዶቼ ☑️

    • @tube3775
      @tube3775 2 ปีที่แล้ว

      Amim

  • @ሰላምደረጄ
    @ሰላምደረጄ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ምጃድራ ሳይሆን ምዳርድራ ነው የሚባለው

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ አሚን