📌በጣም በማስተዋል እና በጥንቃቄ እንጠቀም‼️ሁሉነገር በልኩ‼️| EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

ความคิดเห็น • 161

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +31

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከትልቅ አክብሮት ጋር የራሳችሁን ፀጉር በትእግስት እንድትንከባከቡ አደራ አደራ እያልኩ ለለውጥ ያህል መጠቀም ለምትፈልጉ በጠየቃችሁኝ መሰረት ሊንኩ ይሄ ነው 👉 www.hairvivi.com/?gclid=Cj0KCQjwvZCZBhCiARIsAPXbajv6r10AC1vPqqYSg9pK4uJA84n7fMNcrKbhP-qQTVygWSDZF7jczgYaAj-EEALw_wcB
    ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏

    • @tube-im6wm
      @tube-im6wm 2 ปีที่แล้ว +5

      ኤልሲዬ ውይይ ልባም ጨዋ ሴት ስወድሽ ተባረኪ ከምንም በላይ ለምትሰሪው ነገር የምታደሪጊው ጥንቃቄ በጣም ይገርመኛል

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪልኝ የኔ ልዩ

    • @astertube5406
      @astertube5406 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ኤሌሴ🙏

    • @sarasolomon7056
      @sarasolomon7056 2 ปีที่แล้ว

      Elisiye its very expensive. Do you have a discount code?

    • @asterkilet1968
      @asterkilet1968 2 ปีที่แล้ว +1

      Hi Konjet, I really appreciate for the info and you look so beautiful with the wig as always. ❤❤❤

  • @leehenny2759
    @leehenny2759 2 ปีที่แล้ว +9

    ፀጉሩ ከለሩ አወራረዱ በጣም ያምራል ምንም አይወጣለትም ግን to be honest ግንባር እና ፀጉር የሚያቆምበት ቦታ የፈለገ ቢሆን በቃ ዊግ እንደሆነ ያስታውቃል እሱ ነገሩን አሎደውም ወይም በ bang hairstyle ከሆነ ስለማይታይ ያምራል just my opinion.

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 ปีที่แล้ว +11

    ዝም በያቸው የ ኛ ሰዉ አዲስ ነገር መልመድ ይከብደዋል እንኳን እኛ በዚህ ዘመን ነጮቹ እንኳን ያደርጋሉ : ብዛቱን ለመጨመር ያምራል

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 2 ปีที่แล้ว +5

    ልክ ብለሻል ኤልሲ ችግሩ እኛም አምሮን ስናደርግ ከዛ ስንለምደውና ደጋግመን ስንጠቀም የራሳችን ጸጉር ይጎዳል ከዛ ከዊግ ውጪ ለመታየት ደሞ ድፍረት እናጣለን ስለዚ የራስን ጸጉር መንከባከብና መጠበቅ ያዋጣል

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว +6

    እኛ እኮ አዲስ ነገር እንፈራለን። ምንም ችግር የለውም አንዳንዴ ብትጠቀሚ። ውብ ስለሆንሽ የራስስሽም ያምራል። በርቺልን።

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 2 ปีที่แล้ว +12

    የጨዋ ጥግ ነሽ እኮ በጣም ወድሻለው የሴት ውሃልክ ከአንቺ ብዙ ተምሬ አለው

  • @DBM651
    @DBM651 2 ปีที่แล้ว +7

    ኤልሲ ለእኔ በራስሽ ፀጉር ውብ ነሽ። ያለሽን ነገር ብትጠቀሚበት በቂሽነው። ፀጉር የግድ መርዘም የለበትም።አጭር ፀጉር ሆኖ በተለያየ ስታይል ብትጠቀሚ ምክሬ ነው።በተረፈ በርቺ አድናቂሽነኝ።አንድቀን ልጆችሽንናባለቤትሽን አስተዋውቂን።

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 2 ปีที่แล้ว +5

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤❤❤

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +5

    እዉነት ነዉ የኛ የሀበሾች ፀጉር ቆንጆ ስለሆነ ከተከባከብነዉ ወዲያዉ ነዉ የሚያድገዉ እኔ የዊይግ ሱሰኛ ነበርኩ ከዛ በኮቪድ ቤት ስቀመጥ ተከባክቤዉ አሁን ጤናማ እና ረዥም ያማረ ፀጉር ሆኗል። ስለምክርሽ ኤልስዬ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤልሲዪ ቆንጆ ኩሉ በጣም ያምራል. ዋናው አንቺ መውደድሽ ነው እኛ ትንሽ ይቀረናል ለማድነቅ ጎበዝ ቀጥይበት

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታይል መቀየር አንዳንዴ እንፈልጋለን።ነገር ግን ናቹራል ፀጉርሽ ውበትሽን ያጓላዋል ከዊጉ ይልቅ።

  • @Mimimimi0201
    @Mimimimi0201 2 ปีที่แล้ว +2

    አምሮብሻል ኤልሲዬ ግን ማን እደራስ ፀጉር ላልፎ አልፎ ጥሩ ነው እኔም ይጨቀኛል ተመስገን ፀጉር ስላደለኝ ባይኖረኝማ ግድ እጠቀመው ነበር ግን ኤልሲ አታብዢው በዋላ ትለምጂውና ፀጉርሽን እዳጠይው የራስሽን ማሳደግ በርቺ፣

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 2 ปีที่แล้ว +5

    የፈለግሺውን አድርጊ ግን እድሜሽ ወጣት ስለሆንሽ
    በተፈጥሮሽ ተጠቀሚ ሌውግን ምንም አይወጣልሽም።

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 2 ปีที่แล้ว +5

    wigeye (ዶሊዬ) ሌላ ቦታ .... ኤልሲ ሌላ ቦታ 😂😂😂😂😂 Atlantic sea ውስጥ ስንፈልግ መክረም ነው። 😍😍 love you!

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልስዬ የአንቺም ፀጉር በጣም ያመርብሻል ግን ለፀጉርሽ እንክብካቤ ሲባል ይሁን

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 ปีที่แล้ว +7

    ኤልሲዬ ዛሬኮን አላየውትም በደንብ እንድቆጥርልሽ ብዬ ከፍቸው ሄድኩ እኔ ውይግም ሜካፕም ተጠቃሚ አይደለውም በርችልኝ የኔ ኢትዮጵያዊት

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +4

    Elsiye good to see you long time. Yene jegenit hulem kef yargesh geta berchi🙏🙏🙏

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 2 ปีที่แล้ว +4

    You’re right some times specially summer
    Don’t forget link please

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow you are very sweet for being open , Thank you for sharing, love you sweetheart, የኔ። ቆንጆ!!!❤❤❤❤❤

  • @yorusalemgebregzabhier2309
    @yorusalemgebregzabhier2309 2 ปีที่แล้ว +7

    ኩሉ ዘጸብቀላ ኣምላክ ዘመንኪ ይባርክ

  • @edentsegay5948
    @edentsegay5948 2 ปีที่แล้ว +5

    Elsi you are such a beautiful person in and out very positively God bless you and your family

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 2 ปีที่แล้ว +6

    I never met such an honest person. Thanka being very honest with your youtube family.
    The wig is such a time saviour.....

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว

      ውድድ ነው የማደርጋት

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነሽ ዊግ እንደ አማራጭ ለለውጥ አልፎ አልፎ ጥሩ ነው

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሱ የራስሽ ተፈጥሮሽ ውብ ነሽ ምንም አያረግም ቅጥያው የእኔ አስተያየት ነው እናትሽ ባለቤትሽ የጡሉትን እኔም ከእነሱ ጋር ነኝ እንዳላስከፋሽ ግን ይቅርታ ተባረኪ

  • @bezawitabebe594
    @bezawitabebe594 2 ปีที่แล้ว +3

    Anything fits with you Elsiye because you know what is good on you. Keep shining my dear💕

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 2 ปีที่แล้ว +4

    My beautiful lady I thought that was your hair look beautiful on you !!we busy moms we need it sometime!! elsy better to wear wig that going out with crazy look ..when you doint have time ..a good idea. Sorella Mia 🥰🥰 I love your honesty ❤️

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው ምታምሪውኮ ቅን መሆንሽ ያስታውቅብሻል ።

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 ปีที่แล้ว +3

    Also the wig is amazing it’s looks real bemigerm Huneta, siyamerbesh emuaaaaaa❤️🙏

  • @hiyabel2012
    @hiyabel2012 2 ปีที่แล้ว +5

    Elsu, it is me Helen your admire from Holland. I like your honest opinion. Thank you for sharing it.

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስዬ እኔ ባታደርጊው ባይ ነኝ ኤልስዬ ባለቤትሽ ባታደርጊው ካለ አታድርጊው ።ያቺ ሰካ ሰካ ምታደርጊያት በቂ 🙏

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 2 ปีที่แล้ว +32

    hi sister የኔ አስተያየት አልፎ አልፎ አስፈላጊ ነው አንቺ ግን የሚያምርብሽ ፀጉርሽ ነው ❤️🙏

    • @adiszemenzemenn6508
      @adiszemenzemenn6508 2 ปีที่แล้ว

      Awo melkwan abelashew tjenkelatowa tilk mesele ayee alsye yekrbeshe

    • @ihsanamin1583
      @ihsanamin1583 2 ปีที่แล้ว

      Oh ya leke newe ke ene seguresh tameriyalesh elsiye

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነቱን ለመናገር ከዊጉ ይልቅ በተፈጥሮ ፀጉርሽ ታምሪያለሽ።

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከሃካ እምትሰኪው ነው ደስ ሚለው you look more natural

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsiye endet nesh? Be wigem yealwegim betam konjo nesh. Be fikir ena be thetena se le metastemiren betam enamesgheneshalen wedde! Love you so much! Keep it up!! ❤️😘

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 ปีที่แล้ว +4

    elsiye endalshew andande gelagay new gin endene Gen tsegureschen new yemewedew 💝😘

  • @almazhabte1883
    @almazhabte1883 2 ปีที่แล้ว +4

    You're very honest!!!and beautiful 😘

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ እኔስ ያለ (ዶልዬ ) ነው የምወድሽ ግን ለአንዳንድ ቀን ስላልሽ ይሁን !!! ❤😘

  • @yodit
    @yodit 2 ปีที่แล้ว +4

    Elseye lenie be' Tseguresh new yemtamrie... kefelegesh kehuala yemichemerewen clip bechia betetekemi arif new lebezatu kasfelegesh

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 ปีที่แล้ว +4

    Actually it looks beautiful and it look like your hair. I love it thank you

  • @n.m-o6l
    @n.m-o6l 2 ปีที่แล้ว +9

    ቅድብሽ ያምራል ዊጉ ግን ፊትሽ በጣም አስረዘመው በራስሽ ዐጉር የበለጠ ታምራየለሽ

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ በጣም ነው የሚያምረዉ ከነ ከለሩ ያምርብሻል😘❤❤❤

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
    አያስታዉቅም ያምራል ያው ገላግሌ ስለሆነ ጥቅሙም ብዙ ነው የበለጠ ግን የተፈጥሮ ፅጉርሽ በጣም ያምራል

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ኤልሳቤጥ! ሰለ ቅንድብሽ Brown ቢሆን ይሻላል ብዬ comment ሰጥቼሽነበር መልሱን አግችለሁ እና fade እሰከሚያደርግ መጠበቅ ነው 😊

  • @eyoabmelaku3984
    @eyoabmelaku3984 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉ ነገር ያምርብሻል ቆንጆ ሀበሻ

  • @megertuabdeta6482
    @megertuabdeta6482 2 ปีที่แล้ว +3

    My God, if u didn't show me I wouldn't even guess it coz it looks exactly like ur hair. I love it and it looks great on you. Your choice is urs and it looks great and like u said it ur self u r not suggesting to everyone that they need to use it. I really like u and u inspire me alot keep on going dear.👍👍👍🙏🙏

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว +3

    Your own hair is beautiful Else your husband is right

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 2 ปีที่แล้ว +4

    To be honesty your more beauty with your natural hair

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsye enem microblading bekirbu adrgealew beyekenu kemekual betam gelagle new dark+brown mix adrgew new yemiserut gin yetewesene gize tekor yilal

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ ግልፅነትሽን እወደዋለው ተባረኪልኝ እኔ ግን ፀጉርሽን እወድልሻለው እንዴት ብታደርጊው ግን ያው አንዳንዴ አጋዥ ያስፈልጋል አምናለው የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @SocialMedia-wu9ch
    @SocialMedia-wu9ch 2 ปีที่แล้ว +4

    You are beautiful. Do whatever makes your life easy! I can imagine how much time you have saved by not doing your brows…. I want to do it but I am scared😅

  • @Blue90357
    @Blue90357 2 ปีที่แล้ว +4

    👌👌👌💕💕🎊ይምራል @ ገላግሌ ነውthank you .

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 ปีที่แล้ว +4

    Elsye link አለሽ የገዛሽበት

  • @sheweketendalke460
    @sheweketendalke460 2 ปีที่แล้ว +3

    To be honest it is very nice. It a good idea to be different than usual. You looks 😍

  • @bravebravebravebrave9623
    @bravebravebravebrave9623 2 ปีที่แล้ว +2

    Chewa eko nesh elsiye 😍 thank you teyakeyachen temelesolenal.

  • @eh9850
    @eh9850 2 ปีที่แล้ว +2

    You look great with it or not. Just wondering though why you don’t want to talk about the wig and shared it with your subscribers if you liked it and easy to use?

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 2 ปีที่แล้ว +4

    ዊግ በጣም ነው የሚያምርብሽ።

  • @nuhaminkefale2755
    @nuhaminkefale2755 2 ปีที่แล้ว +3

    Awrarua tefet yale nw malt ayslchem negegrua mekrochua mnamn des yelalu hulum on point nachew ena berchlg enate

  • @elu1298
    @elu1298 2 ปีที่แล้ว +3

    Shikorina swedsh Elsie 🤗❤️❤️❤️

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ማድያት አለብሽ? በምን አጠፋሽው? 2, ፀጉርሽን ቀለም እራስሽ ነሽ ምትቀቢው?

  • @selemawittesfay3477
    @selemawittesfay3477 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks my dear
    When i can find

  • @XS-iq2pp
    @XS-iq2pp 2 ปีที่แล้ว +2

    Women are unbelievable, she has a choice to do what she like, if she feels like having a wig so she doesn’t have to style her hair everyday and damage it let it be. Lots of people demanded her to show her hair extension, now you have to tell her off for showing you? We humans have to judge people for everything. Just enjoy her videos or don’t watch it. She didn’t ask for your opinions except wanted to show what you asked for. You are beautiful and sometimes when I get time I watch your videos. You are confident and elegant lady. Keep it up. 👏🏽🌹

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsiye wig ayamerebeshem be natural hair tameriyalesh

  • @eyerusalemayalneh2007
    @eyerusalemayalneh2007 2 ปีที่แล้ว +3

    yaw ethiopia paystra betm eyalen minseraw hair salon nw elsi bebetachin lik ende tsegur bet konjo argen tsegurachinin be paystra endet endeminsera be video asayin please

  • @adiszemenzemenn6508
    @adiszemenzemenn6508 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsyee konjo ene gin alwedem wig

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 ปีที่แล้ว +4

    Elsyee Sei troppo bella senza parrucca

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ዊጉ በደንብ ላለመሳቀቅ ምንአልባት ንፍስ እዳያነቃንቀው በ ትናንንሾቹ የዘጉር ማስያዣ ውስጡን ማስያዝ በተለይ ከፌት ከጎን ከሆላ በ ፀጉር ሽቦው ማስያዝ የበለጥ ከመሳቀቅ ያድናል😊 እንደዛ ነው የምጠቀመው

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 ปีที่แล้ว +4

    I think you look good by your hair

  • @shewayebelayneh2004
    @shewayebelayneh2004 2 ปีที่แล้ว +1

    Ahun new bagatami yagegnewush, gin anchin mesmat ayiselechim! Mare neshi betam wudedkush

  • @emebetgeberyes6060
    @emebetgeberyes6060 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሰው አገላለፅሽ ቆንጆ ግልፅ ተባረኪ ❤❤

  • @mariaganotaki8916
    @mariaganotaki8916 2 ปีที่แล้ว +1

    hi Elsi. can u send me the wig description to buy it. its beautiful.

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የቀናውት በተፈጥሮ ጸጉርሽ ነው🙄 ሂውማን ሄሩ አያምርም ጸጉርሽ ያምራል ብዛቱ ጸጉርስ ያምራል ለሚቀጥለው በዚ ጸጉር ባትመጭ😍

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤስዬ እኔ እፈልገዋለሁ

  • @edengebrh
    @edengebrh 2 ปีที่แล้ว +1

    Ebaksh እኔ ፀጉሬ ቆንጆና ታዳጊ ነው ግን ሸበት አስቸገረኝ እና skin alrgic አለብኝ እና ብትረጅኝ እባክሽ????

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 ปีที่แล้ว

    Hi ኤልሲ በጣም ነው የምወድሽ❤ በራስሽ ፀጉር የተሻለ ታምሪያለሽ ሁሌ አይሞላም እና ለአንዳንዴ ይሆናል። የራስሽ ፀጉር በክሊፕ ዊጉን አስገብተሽበት ግን👌👌👌

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 2 ปีที่แล้ว

    Microbleding the ink really can penetrate and go inside affected skin.After long time z side effect come out. Really risky!

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበል. እኔ የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ. ቀለል ያለ በተፈጥሮ ብቻ መዋብ . ይመችሽ

  • @mercysolmon7248
    @mercysolmon7248 2 ปีที่แล้ว +1

    I am your husband team 😁 your hair is more beautiful than this wig

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 2 ปีที่แล้ว

    Elsye I love your natural hair. Now you are young so just enjoy your natural hair, but may be in the future when your hair gets thiner you may add some wig. just my opinion. As always I injoy your video keep it up.

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Elsye! What kind of oil do you use for your hair? Tebareki!

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 ปีที่แล้ว

    Elsi I am wondering why you don’t want to talk about your wig???) could you please explain why.
    Thank you.
    The brand is not clear on the box. Could you please show us the product name so we could order??
    Thank you Elsi.

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ኤልሲ የእውነት ቅን ነሽ

  • @fakihaabdella4115
    @fakihaabdella4115 2 ปีที่แล้ว

    Elsya you look incredibly fine to me with out the wig!! However, it is ultimately your decision wearing the wig and you look fire for yourself nobody else opinion matters in the end!!💕

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsiye ene berasesh tsegur betam new metamriw ewnet yetsegurshn kelem gen betngerin endet endemtkebiw betam new miamrw

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 ปีที่แล้ว +1

    ግልግል እረ እገዛዋለው ውዴ

  • @nejmukhtar8547
    @nejmukhtar8547 2 ปีที่แล้ว

    ተልባ ለአንጀታችንና ለማህጸናችን ስንጠጣ በምን ያህል መጠን ለምን ያህል ጊዜ

  • @yerdanos1180
    @yerdanos1180 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Elsaye mkrti 🥰🥰🥰🥰

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsiye, Can you put the link?

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 2 ปีที่แล้ว

    Elsi enem andande weg binoregh elalew. Mekeneyatum segure bexam bezu new Qumetum qexe lay new gen wechi geza selelele program sinor hulum segure men endemadergew. Gera yegebaghalyegebaghal

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 2 ปีที่แล้ว

    Thank you sis please kayate Edagazeshwe tafelene

  • @mihretkahssay9722
    @mihretkahssay9722 2 ปีที่แล้ว

    I like ur own brow the person who did it misplace it ur beautiful like u used too its just my comment from a good view and i like ur own hair with clipin extention.

  • @machebelman6869
    @machebelman6869 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ ያምርብሻል ወዎ ፀጉርሽን ነው የምመስሎ አሪፈ ነው

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

    Can you share the link where you got the wig?

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 ปีที่แล้ว

    I honestly didn't like it .u look more natural with natural hair .

  • @almazbokresion9842
    @almazbokresion9842 2 ปีที่แล้ว

    grazie mille elsy sei una persona sincera non cambiare 😘

  • @emuti3758
    @emuti3758 2 ปีที่แล้ว

    Welcome ELSI😘😘👌

  • @eniyeabay5527
    @eniyeabay5527 2 ปีที่แล้ว +2

    Hello else please I couldn't find the hair color

  • @ananyateshome9370
    @ananyateshome9370 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናዊ የተማርሽ ስኬታማ ትዳር፣ ልጆች፣ ቤተሰብ ያለሽ፣ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ፣ በራስሽ ተፈጥሮና ውበት የምትኮሪና፣ ይህንንም በተፈጥሮእዊ መንገድ እንድንጠብቅ የምትመክሪ ልምድሽን የምታካፍይ ጠንካራ ሴት አድርጌ ነው የምስልሽ፣ ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንድ አንድ ነገርሽ አርቲፊሻል እየሆነብኝ ነውና እባክሽን በተፈጥሮሽ ተጠቀሚ፣ ከአለም ጋር ካለው ቴክኖሎጂ ጋር መጓዝ ጥሩ ነው ግን በጣም አለምን መሆን ደግሞ እግዚአብሔርን መርሳት ነው፣ አስተያየቴን በቅንነት እይው። በርቺ❤️

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ

  • @luwam8104
    @luwam8104 2 ปีที่แล้ว

    Real Queen

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ💕