ያ ትውልድ ደርግ ወያኔ እና ዘረኞች እንደሚከሱት ሳይሆን ለ ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና...@Hasabe Nibab @nahoo television

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ያ ትውልድ ደርግ ወያኔ እና ዘረኞች እንደሚከሱት ሳይሆን ለ ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና...@Hasabe Nibab @nahoo television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

ความคิดเห็น • 78

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ያ-ትውልድ ስለ ሀገራችሁ ብዙም ጥናት ሳታደርጉ ታሪክን ሳታጠኑ በጭፍን የኢትዮጵያን ችግር በማርኪስስት ሌኒንስት ለመፍታት የሞከራቸው ሀገራችሁን መቀመቅ የከተታችሁ ነው።
    ለማንኛውም ያ የተንሸዋረረ ትውልድ ቁልጭ አድርጎ ያስቀመጠው ተስፋዬ መኮንን ይድረስ ለባለታሪኩ አንብቡ።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 6 หลายเดือนก่อน

    የቀዳማዊሃይለሥላሤንመንግሥት😢ጥላቹሀገሪቱንየደሃደሃየባሣ አረንቋከተታቹመሬትመሬትእርሃብትላላቹዛሬምሥንትርሃብተኛአለ?በሣንቲምየሚኖርበትሀገርነበርማሻሻልሲገባ ሥርነቀልብላቹ እናንተም ተበተናቹ ትውሉዱንእርሥበርሥተባላ😢በመሀል😢በወያኔሀገሩንአሥረከባቹብቻበዚዕድሜመለሥብለውቃኙትእስቲ😢ያንንጊዜብቻሙጭጭማለትተው!!

  • @nehemiahlulu559
    @nehemiahlulu559 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ስህተታችሁን ብታምኑ ለትውልድ አስተማሪ ትሁኑ ነበር። አሁን ያለው ትውልድ እንዳይቀበላችሁ ያደረጋችሁት ሁሌም የሠራችሁትን ስህተት ለመቀበልና ንሰሃ ለመግባት የአሁኑና የሚመጣው ትውልድ የናንተን ስህተት እንዳይደግም ለማድረግ ፈጽሞ ፈቃደኛ ባለመሆናችሁ ነው።

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይደንቃልኮ! አሁን ይሄ ሰውዬ ኢህአፓ ነበር። እዚህ ሲቀርብ ግን ኢህአፓን እንደማያውቅ መስሎ ነው። ከእነዚህ እንዲያውም መኢሶኖቹ የተሻለ ፀፀት አሳይተዋል።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 6 หลายเดือนก่อน

      በጣምከ50ዓመትበኃላም እኛትክክልነንብለውሥህተቱንሁሉወደሌላውነውየሚሠጡት😢ለደርግ😢ደርግደሞለኢህአፓ ኢህፓለኢሜሶን ብቻሁሉምማላከክብቻ😢😢

  • @Rot-ut1oh
    @Rot-ut1oh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከድሮ እስካሁን ያሉ የሀገሬ ኢሊቶች አንድቀንም ነጫጭባ እንደሚጋልባቸው ሲያወሩ ሰምቻቸው አላውቅም ለምን ይሆን?

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 6 หลายเดือนก่อน

    ከመምህራን ጋር በከተማና በገጠር ተሰማርተን ረዴት አሰባስበናል።

  • @esmaelmohammed
    @esmaelmohammed 12 วันที่ผ่านมา

    እና የባስውን ደርግ አይደለም ያመጣችሁት
    ለሀገሪቱ አሁን ላለችበት አጣብቂኝ የ እናንተ እጅ አለበት

  • @tamiratmulat4055
    @tamiratmulat4055 6 หลายเดือนก่อน +1

    በየአስፋልቱ ደሙን ያፈሰሳችሁት ነፍስ አይደለም ወይ? መች ነው ፀፀት የሚሰማቹህ ግን? እናንተ ለሃገራችን እርግማን እና እዳ የሆናችሁ ትውልድ ናቹ ለፍርድ ባትቀርቡ እንኳን አፋችሁን ዘግታቹ መቀመጥ ይገባቹሃል!!!

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 6 หลายเดือนก่อน

      Who are you to say this?

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 6 หลายเดือนก่อน

      You have not been there.

    • @tamiratmulat4055
      @tamiratmulat4055 6 หลายเดือนก่อน

      የግድ መኖር አለብኝ? የተፃፈ ከተነበበ መች አነሰ? ኢህአፓ ሰው የፈጀችው ብሮሸር አንብባ አይደለም ወይ?

  • @ENSEMAABEBA
    @ENSEMAABEBA 6 หลายเดือนก่อน

    ወቀሳው ከየት መጣ ብሎ መጠየቅ ጥሩ ነው በተነሳው ጥያቄ ዛሬም ህዝብ ከእልቂት አለመዳኑ በወቅቱ የነበሩት ያ ትውልድ የፃፉት መጽሃፍ ራሳቸውን አግዝፈው መግለፃቸው ጭምር ነው ቀሪው ትውልድ ታሪኩን በትክክል አመፃፋቸው ነው የዛሬው ውይይት ብዙ ነገር ይቀይራል ያ ትውልድ ዛሬም ሲፅፉ እውነት ያቅርቡ እኔ የኢህአፓ እና የመኢ ሶንን መጽሃፍ ማንበብ አቁሜአለሁ የኢህአፓን ሳነብ ኢህአፓ መሆን ያምርሃል የመኢሶንን ሳነብ መኢሶንን መሆን ትፍልጋለህ ይህ ደግሞ እውነታውን በአለመፃፋቸው ዛሬም ስብከት ላይ በመሆናቸው ነው እውነት ቢቀርብ ለዚህ ውዝግብ አይዳርግም ነበር

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሀፓና መሰሎቹ በብዛት በስሜት እንጂ በስሌት መዳረሻቸዉን የማያዉቁ ለዛም ብዙ ወጣቶችን አስበልተዉ ራሳቸዉ የሸሹበት ጊዜ ሲታወስ ያማል ያበሳጫልም ::

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 6 หลายเดือนก่อน

      Yehe yehonal blesw endet yasebalu?

    • @solomonayele1860
      @solomonayele1860 6 หลายเดือนก่อน

      ኢሕአፓ እንጂ ኢሀፓ የሚባል ፓርቲ ስለመኖሩ አልሰማሁም ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tedgebregzi3832 Temariw seletekefafele new Yewedekut ! ""Sabo ena Lebo "" yebabalu neber.

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ኤሊያስ እባክህን ፈረንሳይ ሀገር የሚገኙትን አቶ እያሱ አለማየሁን ብታቀርብልን

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከተሜዉ ከቀበሌ ጀምሮ አመራርነትን ባለመሻት ፓለቲካና ኤሌክትሪክ በሩቁ በማለቱ ራሱን በጠራራ ፀሀይ ለመበላት ዳርጎታል::

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 6 หลายเดือนก่อน

    ሐይሌ ባይከዳኝ የ፫ተኛ ክፍለ ጦር ከፈሳቸው የተጣሉ ክፉ አዛዥ ቁመታቸው አጭር ድቡልቡል ቅርፅ ያላቸው ከሰል የመሰሉ ነበሩ ።😅😅
    የወታደር ልጅ ነበርኩና በአካልም ጭምር አውቃቸዋለሁ ።
    ስለመንግሥት አስተዳደር የፃፉት ነጋድራስ ባይከዳኝ ሌላ ናቸው ።

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 6 หลายเดือนก่อน +1

    Derg is brutally decorator that decorator called Mengistu that is it -no other reference needed does Mengstu knows what a democracy is? -weyane is አገር አፍራሽና ተኮል ብቻ ምያጠነጥን& power monger in group

  • @ENSEMAABEBA
    @ENSEMAABEBA 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ውይይት ነው ነገር ግን ተማሪዎች ሲነሱ የፊውዳል ስርዓቱን የራሳቸው ወላጆች ጭምር ነበር ግን ወጣቶቹ በማስተማር በማግባባት ሳይሆን ወላጆቻቸውን በመናቅ በአላዋቂነት አድርገው መነሳታቸው ነው ዋጋ አስከፍሏል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 หลายเดือนก่อน

      ዱርዪዎች ናቸው እኮ ወጣቶቹ። ሀገራቸዉን የማያውቁ፤ የሚፈልጉትን የማያውቁ ነበሩ። እና ሄደው የኢትዮጵያ ጠላቶች ስር ተወሽቀው ሀገር አጠፉ፤ እነሱም በጠላቶቻቸው ጠፉ። ደንቆሮ ትውልድ ።

  • @tarikudebretsion6950
    @tarikudebretsion6950 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nahu television, Ato Elias and Professor Getachew you have done a great service rectifying the avalanche of distortion campaign unleashed by numerous media to distort the legacy of the Glorious Ethiopian Student Movement. The ESM is one of the main pillars of the Ethiopian people's struggle for emancipation. Its history and literature should be studied by the present generation to get Ethiopia from the political quagmire it is wallowing in.

  • @fekadulemudebaba1912
    @fekadulemudebaba1912 6 หลายเดือนก่อน

    As far as I am concerned, They had done nothing wrong. All they had done was right and appropriate. It was Derg who was extremely greedy and selfish who had been monopolised the power and destroyed everything

  • @kibretmessalea7144
    @kibretmessalea7144 6 หลายเดือนก่อน

    His comments about land ownership doesnt hold water ... it just shows they never knew what they have done to the country ... such a useless gneration, good for nothing !

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 6 หลายเดือนก่อน

    ሳንጃ ነው

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 6 หลายเดือนก่อน

    So why pretend this is only im Ethiopia. It was all over the world and now the land belongs to the government so what now

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 6 หลายเดือนก่อน

    የእናንተ ችግር ጥያቄ መጠየቃችሁ አልነበረም። ችግራችሁ "ለጥያቄው መልስ አለን፤ መልሱም አንድ እና አንድ ነው፣ ከእዛ ውጪ መልስ ይዞ የቀረበም በሞት መቀጣት አለበት ማለታችሁ ነው።" እንጥፍጣፊ ክብርና ሞገስ እንዳናስቀርላችሁ እንኳን አሁንም ብቅ እያላችሁ "ያለኛ ማን አለ" ትሉናላችሁ።

  • @Liyabdanel
    @Liyabdanel 5 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkk!😮😮😮😮

  • @YonasAyele-xx2sb
    @YonasAyele-xx2sb 6 หลายเดือนก่อน +1

    Professor Begashaw alleged that Merara Gudina was dishonest concerning Melese, yet he committed a similar error by falsely claiming that all but two students of the AAU students' union were of Amhara descent when discussing the ethnic backgrounds of its Secretary General. However, the first Secretary General of AAU, Hailu Ayele, is actually Oromo, exemplifying a common problem among elites who speak without confirming facts. This casts doubt on the reliability of Professor Begashaw's statements

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 6 หลายเดือนก่อน

    አትዋሹ እባካችሁ!!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 หลายเดือนก่อน

    የዩኒቨርስቲና ሀይ ስኩል ተማሪዋች እኛ ኤለመንታሪ እየተማርን ተባበሩን እያሉ መስተዋት ሁላ ሲሰብሩ ነበር ያም ለአብዮት ቅርብ እንደነበሩ ያሳይ ይመስለኛል::

  • @nehemiahlulu559
    @nehemiahlulu559 6 หลายเดือนก่อน

    የሶሻሊዝምን እምነት ታዲያ ከናንተ ወጪ ማን አመጣው ። እናንተ እኮ ባለማወቅ የኢትዮጵያ ጠለት ነበር የሆናችሁት

    • @solomonayele1860
      @solomonayele1860 6 หลายเดือนก่อน

      ሶሻሊዝም እኮ በዓለም ላይ ዛሬም አለ ። ኩባ ፣ ሰሜን ኮሪያ ፣ ቻይናም ሶሻሊስት አገር ናቸው ። እንደው ሶሻሊዝም ማለት ለአንተ ምንድነው? ለዛውም ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ሳትሆን ወደ ሶሻሊዝም ለመጓዝ የነበረች አገር ነበረች ። የሶሻሊስት ሥርዓት ከከበርቴው ሥርዒት ቀጥሎ የሚመጣ የሠራተኛው መደብ የተደራጀበት ነው ። ከፊል ፊውዳልና ከፊል የከበርቴ ሥርዓት ባለበት ሶሻሊዝም ሥርዓት ሩቅ ነው ። በበሬ እያረሱ የገበሬ መደብ 80% በሆነበት ሶሻሊዝም የለም ።

    • @120Mil
      @120Mil 6 หลายเดือนก่อน

      የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አሉ:: እስቲ ብንከተል ይሻላል የምትሉትን ኢትዮጵያዊ ስርአት ጠቁሙን:: በባዶ አደናቆራችሁን እኮ!

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 6 หลายเดือนก่อน

    "መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" መጽሐፍ ደራሲ ነጋድራስ ገብረ ህይወት ባይከዳኝ እንጂ ሀይሌ ባይከዳኝ (ጀነራሉ) አልነበሩም። ፕ/ር ጌታቸው ከሌላም የከረረ ልዩነት ከነበረው ሰው ጋር እንኳን ከ50 አመት በኋላ የራሱን. Initiative ወስዶ ወዳጅነትን ለማደስ የሞከረ ሰውኛ ሰው መሆኑን እኔም እመሰክራለሁ።

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 6 หลายเดือนก่อน

    All is your fault

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 6 หลายเดือนก่อน +2

    የጥላሁን ግዛውን አስከሬን አንሰጥም ብላችሁ ስትተናነቁ የሞቱትን ሁሉ በትግል የሞቱ አድርጋችሁ አታቅርቡልን። በቀኃሥ አምሳ አመት ዘመን በፓለቲካ ከሞቱት ይልቅ እናንተ ኢህአፓ መኢሶን ማሌሪድ ወያኔ ወዘተ ሆናችሁ በቀዘቀዘ ደም የፈጃችሁት በሺ እጥፍ ይበልጣል።

  • @usa7780
    @usa7780 6 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent interview

  • @alliswell2990
    @alliswell2990 6 หลายเดือนก่อน

    የአቶ ፋሲካ ሲደልል ሁለተኛ መፅሃፍ ለህትመት በቅቷል እንዴ?

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 6 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፎሰር ጥያቄ አለኝ ለርስዎ "ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እስር ቤት ነበረች" የሚባለውን አባባል ያምኑበታል? ይህ የተማሪች የመታገያ መፈክር በዋለልኝ የተቀነቀን ነው!!!

    • @120Mil
      @120Mil 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን አቢይ የሚመራት አገር ኢትዮጵያ የብሔረ ሰቦች እስር ቤት እንደተደረገች በበለጠ ይገልጣታል:: ያኔስ ህዝብ አገሬ ብሎ የትም መዘዋወርና መኖር ይችል ነበር:: ዛሬ ግን ባለበት ተከልሎ እንዲኖር ተፈርዶበታል::

  • @BelayNegash-44
    @BelayNegash-44 6 หลายเดือนก่อน

    መሬት የአራሹ ሳይሆን በመንግስት በኩል የህዝብ መሆኑ ጥሩ ነው። አራሹም እኮ መሬትን የግሉ የሚያደርግበት ምንም አሳማኝ ምክንያት አይኖረውም።

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 6 หลายเดือนก่อน

      No body said it was perfect.

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል መከሠሥማአለባቸው

    • @mekonnenkassa5325
      @mekonnenkassa5325 6 หลายเดือนก่อน

      Hodam Jeneration . Good for nothing.

  • @admasuabebe7064
    @admasuabebe7064 6 หลายเดือนก่อน

    Gebrehiwot Baykedagn not Haile Baykedagn

  • @sirgotasima860
    @sirgotasima860 6 หลายเดือนก่อน

    There is no a solution by denial but only by recognizing the exiting condition of the country and get a solution. I wonder there are still people dreaming to bring back the old regime in todays' world.

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 6 หลายเดือนก่อน

    ሳንጃ ነዉ የሚባለው::

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 6 หลายเดือนก่อน

    ሳንጃ ነው የሚባለው

  • @eliasneway4345
    @eliasneway4345 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሕግ ቢኖር የፊጥኝ ታስራችሁ ለፍርድ መቅረብ ያለባችሁ ነበራችሁ:: እንኳን ያኔ አሁንም ኢትዮጵያን አታቋትም:: ደስ የሚለኝ ማንነታችሁ ሀገር አፍራሽናችሁ በአደባባይ በተግባር ስለተረጋገጠ የራሳችሁን ድምፅ መልሶ ከመስማት ውጭ አማራጭ የላችሁም::

    • @BenBogale
      @BenBogale 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ የደርግ የእንግዴ ልጅ ፣የጭራቅና የአዘቄ ውላጅ ነህ

    • @solomonayele1860
      @solomonayele1860 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ታሳዝናለህ ። አንተስ የዛኔዋን ጦብያን ታውቃት ነበር ? ካወቅሃት እስቲ በተሻለ መንገድ ትከተለው የነበረችበትን ፖለቲካዊ ሥርዓተ ማኀበር ባጭሩ ግለፀውና እንማርብህ ።

    • @eliasneway4345
      @eliasneway4345 6 หลายเดือนก่อน

      @@solomonayele1860 የሌላውን አስተያየት ለመጠየቅ መሞከርህ ያስመሰግንሃል:: የኔ አስተያየት ስመለስ የትኛውም ትግል በተጠና ዶክመንት ላይ የተመሰረተ መሆን ነበረበት/አለበት ችግሮችን በግልፅ ከነ መፍትሄው የሚያይ ሲሆን ለታሪክ ፍርድም ቀሊል ነው:: ነፍሳቸውን ይማረውና ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር ባደረኩት ውይይት እሳቸውም በኔ አስተያየት እንደሚስማሙ ገልፀዉልኛ "ተማሪውን እደግፍ ነበረ ፀረ ሽማግሌ እና እንደ ሆቺሚኒ ሲሉ ተለየሁዋቸው" ብለውኛል:: አባቴ ግን ስር ነቀል ለውጥ ብሎ ያው ውጤቱን በዚህ ሰዓት ለመቀበል ተገደናል::

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 6 หลายเดือนก่อน

      ካንተን ኣይነት ዘርጣጭ ዜጋ ያለበት ሃገር ውስጥ በመወለዴ ጥልቅ ሃዘን ይሰማኛል።

  • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
    @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 6 หลายเดือนก่อน

    አጭበርባሪ ኢህአፓ ! ያን ሁሉ ወጣት ካስጨረስክ በኋላ እድሜ አግኝተህ ትለፋደዳለህ!

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 6 หลายเดือนก่อน

      ተበዳ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 6 หลายเดือนก่อน

      @@weldenegodguad4974 የለመድከውን የለመድክበት ቦታ ፈልገው፣ ፍናፍንት። ቱርክ ፣ ጣልያን ፣ እንግሊዝ አንተንና አያቶችህን እንደዚያ ሲያደርጓችሁ ስለነበረ የለመድከው ቀርቶብህ ነው ጸያፍ ንግግር የምትናገረው!
      ለኢህአፓ ተወካይ ያደረገህ ማነው? አንተን ምን ጥልቅ አደረገ? ኢህአፓ በሻዕቢያ ስለ ተፈጠረ ፣ ኢህአፓ ሲተችብህ ተናደድክ እንዴ ? ቆሻሻ! ነውረኛ! በማያገባህ የምትገባ የእርጎ ዝንብ ነህ!

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 6 หลายเดือนก่อน

      @@weldenegodguad4974 ቆሻሻ! እዚያ የለመድክበት ቦታ ፈልገው። አንተና መሰሎችህ ነውረኞች ስለሆናችሁ። ስለ ኢህአፓ አንተን ምን ጥልቅ አደረገህ? የእርጎ ዝንብ!

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 6 หลายเดือนก่อน

      @@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ ኣሁንም ተበዳ ኣንተ ወረኛ

  • @BelayNegash-44
    @BelayNegash-44 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you Elias for these different “Zikre Yekatit” programs. Is it possible to translate all these into a book? I am sure you will get consent from the participants and will help researchers and history writers.

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 6 หลายเดือนก่อน

    ይህቺን አሳሳች "ዳይከተሚ" የፈጠራችኋት ሰሞኑን ነው? የተማሪ መሪ ነን የምትሉት ውስጥ ማርክሲስት ያልነበሩት እነማን ናቸው፣ ስንት ነበሩ?

    • @120Mil
      @120Mil 6 หลายเดือนก่อน

      ሃብታቸውን ደርግ የወረሰባቸው እንኳ እንዳንተ አላለቃቀሱም:: ለመሆኑ ስለማርክሲዝም ምን ታውቃለህ? እንዴት ስህተት እንደሆነና ከዛ የተለየ ወይም የተሻለ ኢዲዮሎጂ ልንከተለው ይገባል የምትለውን ለምን አትነግረንም:: ድንጋዩን በ"ያ ትውልድ" ወርውረህ ምንም ሳታደማ ጨረስከው እኮ!

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 6 หลายเดือนก่อน

      @@120Mil "ያ ትውልዱም"፣ ደርጉም፣ ኢህአፓውም፣ መኢሶኑም አንተው መስለኸኝ። ሳትረዳው ስለተንቦራጨቅክበት የኖርከውን ማርክሲዝም ከእኔ ከመጠየቅ ለምን ያስቀመጥከው ቀይ መፅሃፍ ካለ አራግፈህ አታነብም? አስቂኙ ካፒታሊዝምን ስትራገሙ ኖራችሁ ስትሰደዱ የሄዳችሁት ወደ ሰሜን ኮርያ አለመሆኑ። የትውልድ ማፈሪያ!