በ4.8 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ ቅንጡ መኖሪያ ቤት|Apartment price in Addis Ababa|Ayat real estate Luxury apartments

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 3 หลายเดือนก่อน +5

    እሪልስቴቶችግን ለምን አረብ ሀገር ያሉትንም ጭምር በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራችሁ አታሳትፉም ሁሉም ካቅም በላይ ለምን ይሆናል ሁለገብ ቢሆን ጥሩ ነው መንግስት እዚህ ላይ ቢሰራ ምኞቴ ነው አረብ ሀገር ያለው ቤት ፈላጊ አቅሙ አይፈቅድም ይሄን ዋጋ ሀገርቤት ያለውም ዲአስፖራ እጅ

  • @ablenegerawork9197
    @ablenegerawork9197 3 หลายเดือนก่อน +2

    It’s so interesting we always believe Ayat realstate 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለሙሉ ክፍያ ለምሳሌ ትልቅ የተባለውን በስንት አመት ከፍለን መጨረስ እንችላለን 3 ዓመት ወይስ ከዚህ ባነሰ ለማንኛውም ገወፃችሁ ብዙ አልተብራራም ፊኒሽጉን የኪችን ካብኔት ቁምሳጥን የመሳሰሉትን እና የሚጠቀሙበት ማቴሪያል አልተገለፀም ብቻ ብዙ ያልተብራራ ነገር አለው ለማንኛውም ጥሩ ነው ገዥው ራሱም በስልክ ማጣራት ይችላል ተባረኩ ።

  • @kirubelgirmaaladden9627
    @kirubelgirmaaladden9627 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @samsom1388
    @samsom1388 2 หลายเดือนก่อน

    ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @TemesgenAddis-pn3sh
    @TemesgenAddis-pn3sh 3 หลายเดือนก่อน +1

    good explanation go ahead...❤

  • @suzibulo6685
    @suzibulo6685 3 หลายเดือนก่อน

    Good Job Nattisha 👏👏

  • @AsmelashMekonen-y2v
    @AsmelashMekonen-y2v 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ እሪልእሰቴት የምታሰተዋዉቁ ሸወች ህሊና ይኑራችሁ ሰዉ ገናለገና የቤት ጉጉት እንዳለዉ በማወቃችሁ ብቻ ገና ቁፋሮ ያልተጀመረ ቤት ከኮንፒዉተር በምታወጡት ምሰል ሰዉን አትቀቅሉት ።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮውን ሳታዩ ኮሜንት ባትሰጡ please 🙏🙏

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

      በዶላር ነው ሚቆፈረው ለዛ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @michaelmequanent2474
    @michaelmequanent2474 3 หลายเดือนก่อน +1

    keep it up bro!

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!🙏🙏🙏

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    4ሚሊየን 3 ሚለዬነ ትላላቸሁ ገባ ብለን ስንሰማ 14 ወይም ከዚያ በላይ ነው ምን አየነት ማሰታወቀያ እደሆነ ሚገርም ነው😏

  • @kaleabwendye
    @kaleabwendye 3 หลายเดือนก่อน

    kip it up Brother good luck 👍

  • @haymanotgsilasse5374
    @haymanotgsilasse5374 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo keep it up brother

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!🙏🙏🙏

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሙሉ ግንባታ ነው ወይስ በግማሽ አልጠየከውም የተሟላ መረጃ ለሐስጠት ሞክሩ.

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍👍👍

    • @bman4267
      @bman4267 12 วันที่ผ่านมา

      Abate hulem bihon altenagerum malet yebasewun new maseb yalebik…. Eziga sinmeta, be kefil ginbata endehone teredichalew…. Enesum yaltenagerut guagteh enditihed new

  • @Misrak_daily
    @Misrak_daily 3 หลายเดือนก่อน

    Well done 👍

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነገር እያወራችሁ ግን በጣም እሚረብሽ ድምጽ አለ

  • @hutadawed2
    @hutadawed2 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጨርሳችሁ እንግዛ

  • @bmb9360
    @bmb9360 3 หลายเดือนก่อน +1

    Always you should come along with customers feedback in order to balance the questions and answers. I don’t trust any Real estate builders. Most of them are lire.

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 หลายเดือนก่อน +1

    የ $4.5 million Birr የተባለው ቤት ስንት መኝታ ቤት ነዉ?? ጥያቄ መልሱ!

    • @wendewale9285
      @wendewale9285 3 หลายเดือนก่อน +1

      ባለ አንድ መኝታ 60 ካሬ ነው 🙌

    • @NatiZelalem-p1q
      @NatiZelalem-p1q 3 หลายเดือนก่อน

      Bale 1 megneta

  • @muluembetbeyene9612
    @muluembetbeyene9612 3 หลายเดือนก่อน

    ሶስት አመት ምን እንደሚቀጡ በደንብ ብትጠይቀውመልካም ነበር ሌላው ፍንሽጉን ጨርሰው ነው ምን እንደሚአካቱ ብትጠይቃቸው መልካም ነበር

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍👍👍

  • @amanueldorena6150
    @amanueldorena6150 3 หลายเดือนก่อน

    Tesarto yelka bate al woi?

    • @NatiZelalem-p1q
      @NatiZelalem-p1q 3 หลายเดือนก่อน

      Be 8 wer west mialk ale .

  • @MahletMahi-mf4yz
    @MahletMahi-mf4yz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እኔ ምለው የኢትዮዽያ መንግስት ለኛ ለስደተኞች የሚሆን ምነም አይነት ባለቤት የምንሆንበት አማራጭ አያመጣም በቃ እድሜልካችንን በስደት ልንኖር ነው በቃ ያሳዝና

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ለሁሉም ግዜ አለው👍👍👍👍

    • @yishkal
      @yishkal 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂Man wede Ethiopia Tesedeji Alesh sewu Lemewxat Bemitagelibet Zemen. Yibelish😅😅

  • @yimegnmekuria5714
    @yimegnmekuria5714 3 หลายเดือนก่อน

    Festive nachu Ena sew leki lmayte semti ylene 11 d'Alene belachu setisewaweku 80,/0 telichu atewishu ebikchu

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍👍👍

  • @MahletMahi-mf4yz
    @MahletMahi-mf4yz 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ቤት መግዛት አንችልም እባካቹ ከስደት አውጡን

    • @NatiZelalem-p1q
      @NatiZelalem-p1q 3 หลายเดือนก่อน

      Be 383,000 ብር ቅድመ ክፍያ በረጅም ጊዜ አከፋፈል መግዛት ይችላሉ

    • @MahletMahi-mf4yz
      @MahletMahi-mf4yz 3 หลายเดือนก่อน

      @@NatiZelalem-p1q ቀሪውን በምን ያህል ጊዜ ዉስጥ ነው ምንከፍለው

    • @NatiZelalem-p1q
      @NatiZelalem-p1q 3 หลายเดือนก่อน

      Beginbata progress
      4ተኛ floor ሲደርስ
      7ተኛ ፍሎር ሲደርስ
      10 ተኛ ፍሎር ሲደርስ
      ጣራ ሲመታ
      ብሎኬት ሲደረደር
      ፊኒሺንግ ሲሰራ
      ቤቱን ስትረከቢ

  • @tekestebirkie2290
    @tekestebirkie2290 3 หลายเดือนก่อน

    ከአያት ተወካይ ጋር ያደረከውን ቃለ ምልልስ በደንብ ተከታትዬዋለሁ። የተለመደ ሚልልስ ነው። አያቶች ውሸታሞች ናቸው። ጥያቄህ የማስረከቢያ ግዜ ታከብራላችሁ ወይ ብቻ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ ሳታስረክቡ የቆዩ ቤቶች አሉ መሆን ነበረበት። እኔ አሁን አምስት አመት ሞልቶኛል በመጠበቅ።

  • @eldumaki2246
    @eldumaki2246 2 หลายเดือนก่อน

    Ene igermegn lemndinew besalon bekul balkoni weym berenda yelelachew abzagnaw betoch gn gdeta asfelagi new besalon bekul berenda be megnita bet bekul berenda be kichin bekul le libs maschha berenda asbubet

  • @besobela7237
    @besobela7237 3 หลายเดือนก่อน

    ያልተገነባ ቤት ለመግዛት እምነት እንዴት ይጣል? ለገዢዉ ዋስትናው ምንድ ንው ። 100% አሁን ከፍሎ ነገ ወደ ቤት መግባት የሚፈልግ ህዝብ ብቻ ነው ያለው! ለመሸወድ አትሞክሩ ህዝቡ በብዙ ሸዋጆች ተበልቶ ያለቀ ነው ተውን! !!!

  • @MahletMahi-mf4yz
    @MahletMahi-mf4yz 3 หลายเดือนก่อน

    ለዲያስፖራ ብቻ ይገርማል

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍👍👍

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 หลายเดือนก่อน

    ላም አለኝ በሰማዬ ወተቷንም አላዬ

  • @LunahirutZe
    @LunahirutZe 3 หลายเดือนก่อน

    ጫጫታው😊

  • @ADe-td4cv
    @ADe-td4cv 3 หลายเดือนก่อน

    Genbto sicherse meshet yejemer leba hula ,
    Suf be t-shirt yarege demo man yamnal 😂

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍👍👍