Aregahegn Werash - Lematitay (ለማትታይ) 1981 E.C.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 99

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 10 หลายเดือนก่อน +1

    መነን ትምህርት ቤት ትዝ ይለኛል:: በሚኒ ሚዲያ በእረፍት ሰዓት እንሰማው ነበር!!!

  • @الحمدللهعلىكلحالأمينهبنتعلي

    ኦፍ በጧም የምወደው ዘፈን አሪጌ አድናቂህ ነኝ ኑርየ ሰይድ ከሳውድ አረቢያ ጄዳ

  • @frezerabdela9453
    @frezerabdela9453 4 ปีที่แล้ว +15

    በጣም እንድወደው ሚያደርገኝ ሰባዊነቱ ከምንም በላይ ማደንቅለት ነገር ደሞ መዝፈን ከጀመረበት ሰዓት አንስቶ አስካሁን ድረስ በካሴት በሲዲም ሆነ በመድረክ ድምፁ ማይለወጥ ከኤፍረም ታምሩ ቀጥሎ በፍቅር ምወደውና ማከብረው የኔ የሁሌም ምርጥ ሰው ነው

    • @hassenasfaw354
      @hassenasfaw354 ปีที่แล้ว

      በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው አረጋሃኝ

  • @hayeB19
    @hayeB19 ปีที่แล้ว +50

    እንደኔ Tik Tok ላይ አይቶ የመጣ😁

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዘመናትም ተቀያይረዋል አረግዬ የአንተን ሙዚቃ ከህፃንነቴ እስከጉልምስናዬ ምንም ኣልሰለችክ አለኝ!!!!ሁሌ ኣዲስ ምን ኣይነት ምርጥ ተሰጥኦ ድምፅ ነዉ ያለክ!!! እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልካለሁኝ!!! እጅጉን አድናቂህ!!!

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 3 ปีที่แล้ว +3

    አድንቄህ አድንቄህ !!!!!!!!!አያልቅም እኔ ግን ቃላት አጠረኝ ምርጥ ሰው!!!!!

  • @alehegnzewdu1748
    @alehegnzewdu1748 2 ปีที่แล้ว +5

    ታላቅ ሰው ሁሉ ስራዎችህ ይመቹኛል

  • @maryimeenaitekidsmar1358
    @maryimeenaitekidsmar1358 7 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ድምፅ አረጋከኝ ውስጤ ነው ሙዚቃህ

    • @skyxx5991
      @skyxx5991 7 ปีที่แล้ว

      Maryime enaite kids mar M

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ያ ጊዜ ቢመለስ

  • @MesfinGeda
    @MesfinGeda ปีที่แล้ว +2

    ኣረጌ ምንጊዜም ማይሰለቹኝ ሰምቼ የማልጠግባቸው ዜማዎቹ ዛሬም በየቀኑ ኣዳምጣቸዋለሁ ። በተለይ በሰባዎችና ሰማንያዎች መጀመርያ የሰራቸው።❤️

  • @kukuleges6298
    @kukuleges6298 ปีที่แล้ว +2

    አረጌ ከልጅነቴ ጀምሮ የማዳምጠው እና እናቴን ያስታውሰኛል በጣም ነው የምትወድህ

  • @yitbarekbelete8723
    @yitbarekbelete8723 8 ปีที่แล้ว +4

    Aregahegn Worashe, Super Star! !!!

  • @finally7664
    @finally7664 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you very much for sharing this wonderful music

  • @samrawitdereje1936
    @samrawitdereje1936 ปีที่แล้ว +1

    Betam mewedew song

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +3

    አረግዬዬዬዬዬዬዬ ኑርልኝ የኔ ልዩዩዩ ።።።

  • @ayichalimzewdie-ck3qx
    @ayichalimzewdie-ck3qx ปีที่แล้ว

    የፈለገ ዮርዳኖስ ተማሪ የሆነ ሁሉ የማይርሳው ድንቅ አርቲስት።

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 9 หลายเดือนก่อน

    ክብርት ዶክተር ብዙነሽ በቀለ የሙዚቃ ንግስት ለተውሽልን ውብ ስራዎች ባለሽበት እናመሠግናለን ። ነፍስ ይማር ።

  • @selamneges2261
    @selamneges2261 7 ปีที่แล้ว +2

    አረጋሀኝ በጣም እምወድህ እማከብር አድናቂህ ፡ ግን የዘፈንካቸዉ ዘፈኖች ሁሉ ለሚስትህ እየመሰለኝ መስማት ስፈልግ ዉስጤ ይረበሻል

  • @ermiasendale8979
    @ermiasendale8979 ปีที่แล้ว +1

    ስለማልጠጣ ስለማልሰክር
    በትዝታሽ መነመንኩኝ

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 11 ปีที่แล้ว +5

    I love this music ,very nice music

  • @whackworth6998
    @whackworth6998 8 ปีที่แล้ว +5

    I love his songs. I'm his dying fan!!

  • @mknyat10
    @mknyat10 12 ปีที่แล้ว +3

    lemat-tay lema-tgegn
    betizta menemenkugn
    latqemes latmokir..belta tetita sew mascheger...
    ta'o'tea nesh yamelekush ..gizea getmogn lsalemish...beautiful

    • @abdurezakaman2242
      @abdurezakaman2242 2 ปีที่แล้ว

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭👍😍

  • @camrywoste1544
    @camrywoste1544 2 ปีที่แล้ว +2

    አረጋኸኝ ❤👌👏👏

  • @ehetemengiste4419
    @ehetemengiste4419 9 ปีที่แล้ว +4

    100 like betam adenakih negn i love all your song!!!!!

  • @ayuaynalem4197
    @ayuaynalem4197 6 ปีที่แล้ว +5

    I am crazy about this song.

  • @Nunusha1
    @Nunusha1 12 ปีที่แล้ว +3

    wow am really love this music

    • @גבינשבייך
      @גבינשבייך 7 ปีที่แล้ว

      Tizitz Ashenafi በጣም የማደንቅሕ ዘፋኛ ነህ

  • @arebusndew2933
    @arebusndew2933 3 ปีที่แล้ว +2

    በህይወቴ እምወደው ጣእመ ኳዜማ ያለው አርቲስት

  • @edosayetnayeteshetueshetu7173
    @edosayetnayeteshetueshetu7173 8 ปีที่แล้ว +3

    beka kezefenu ayiker endezi bemedirekim be sidim andi ayinet demits wow!😊😊😊😊😊😊😊i like it

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 ปีที่แล้ว +1

    አረግዬ weddddd nic music wow

  • @heyrealiyu3093
    @heyrealiyu3093 8 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ተወዳጅ
    አድናቂክ ነኝ ከሣውዳረቢያ ሪያድ

  • @arebusndew2933
    @arebusndew2933 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃወችህ ሁሉ ገለው ነው የሚመልሱኝ

  • @zulfakamu6787
    @zulfakamu6787 10 ปีที่แล้ว +3

    ዋአው አረጋሀኝ አሪፍ ነው

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው አረግዬ 100 💚💛❤️

  • @valentinavalu8888
    @valentinavalu8888 7 ปีที่แล้ว +2

    always refreshing

  • @Melaku-rx2ut
    @Melaku-rx2ut 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ነፍሴ❤

  • @selemayenegersetotawegzeab2734
    @selemayenegersetotawegzeab2734 7 ปีที่แล้ว +3

    So amazing

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 7 ปีที่แล้ว

    እኛእደናተወረተኛአደለንም አረጋኸኝንእንወደዋለንእናከብረዋለን ሁሌምነዉየምናየዉ አሁንበባአል ብራክሥላደረጉትነዉ እናተያሥታወሣቹሁት

  • @Elchapbela
    @Elchapbela ปีที่แล้ว +1

    ሰውን እንደ እቃ ገዝቶ የግል ማድረግ ቢቻል አረግሽን በሚከፈለው ገዝቼ የኔ ብቻ አደርገው ነበር ስሰማው ገና ማድነቅ ተራ ይሆንብኛል ቃላቶቹ አቅም ያጣሉ ብቻ ቃል አጣው ላረጌ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson ปีที่แล้ว

    Old good days 😢

  • @marshtabdu2352
    @marshtabdu2352 7 ปีที่แล้ว +1

    wawwww yen liyu setamiri

  • @Hወሎየዋየሀይቅልጅ55
    @Hወሎየዋየሀይቅልጅ55 7 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂህ ነኝ H ከሳኡዱ

  • @alemayehuanjulo3676
    @alemayehuanjulo3676 8 ปีที่แล้ว +1

    eshi mn larig lante? my # 1

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว

    ምርጤ 😘😎👍👌💝

  • @mosskeren7520
    @mosskeren7520 ปีที่แล้ว +1

    Who came from TikTok ❤❤😊

  • @WaseBogale-k9u
    @WaseBogale-k9u 15 วันที่ผ่านมา

  • @memefeker8746
    @memefeker8746 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @munamohamed6290
    @munamohamed6290 3 ปีที่แล้ว

    enem betam yemimechengy zefangye new gen yqerta dansek yaseqengyale

  • @toybaendris7806
    @toybaendris7806 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምፅህ ኡፍፍፍፍፍ

  • @kalorthodox5432
    @kalorthodox5432 8 ปีที่แล้ว +1

    💖💖💖💖💖💖💖

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 8 ปีที่แล้ว +1

    Waw

  • @محمداحمد-ص3ف2غ
    @محمداحمد-ص3ف2غ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @girmamoges7766
    @girmamoges7766 ปีที่แล้ว +1

    ጪም ጭሪሪም😂🤗

  • @maryamabdulla3181
    @maryamabdulla3181 8 ปีที่แล้ว +1

    💖💖💖💖💖💖

  • @reyanabera1820
    @reyanabera1820 5 ปีที่แล้ว +2

    Music dero kera

  • @zertiyealex4449
    @zertiyealex4449 8 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥

  • @kalkidanshewaye
    @kalkidanshewaye 8 ปีที่แล้ว +1

    😍💓💓💓

  • @אניישפרדה-ת5ש
    @אניישפרדה-ת5ש 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @hghdhhg4763
    @hghdhhg4763 8 ปีที่แล้ว +1

    መሃመድ።ያሲን።ከሶኡደ።አረቢያአድናቂ

  • @sifentafese9867
    @sifentafese9867 ปีที่แล้ว

    Hulem fetarin mlemnew be hiwet eyalhu le 1 ken bagegnew ena akbroten bgeltslet biye new

  • @desalewarega4483
    @desalewarega4483 3 ปีที่แล้ว +1

    My

  • @Ageleagle
    @Ageleagle 11 หลายเดือนก่อน

    selemalteta selemalseker eyalen enzefen nebere

  • @freingusesar6493
    @freingusesar6493 9 ปีที่แล้ว

    wow nes

  • @maryamabdulla3181
    @maryamabdulla3181 8 ปีที่แล้ว +1

    meret musica

  • @kukuleges6298
    @kukuleges6298 ปีที่แล้ว

    አረጌ ላተ ቃል አጣሁ

  • @فتتو-ل8ف
    @فتتو-ل8ف 9 ปีที่แล้ว +1

    😙😍😍❤❤❤👂👂👂👂

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 8 ปีที่แล้ว +1

    wow sewdhe

    • @samirsamira3152
      @samirsamira3152 7 ปีที่แล้ว

      Tringi Tigst አጋህንኝያለፍትን ጥሩዘመን ማስታውሻ ነህ በጣም ነውየምውድህ

  • @ra99131372an
    @ra99131372an 8 ปีที่แล้ว +5

    mechem atslchem eko argye

  • @mohammedhussein8075
    @mohammedhussein8075 8 ปีที่แล้ว +1

    Mert zema new

  • @KamilFaris-ue1io
    @KamilFaris-ue1io 9 หลายเดือนก่อน

    yamrl

  • @አንችየውሸትአለምአደ-ጘ2ዸ
    @አንችየውሸትአለምአደ-ጘ2ዸ 8 ปีที่แล้ว +3

    ውይዲምፅህደስሲል

  • @desalewarega4483
    @desalewarega4483 3 ปีที่แล้ว

    🇿🇲🇻🇳

  • @helengetachew1319
    @helengetachew1319 8 ปีที่แล้ว

    mert muzeka tizit hone hulum nager Arge Arfe zafagn

  • @esmaelsalih2045
    @esmaelsalih2045 4 ปีที่แล้ว

    Wotalhg eskibakg bchaayan yalamanm khlkai dhnskog y awm bhamta thaotai nhashh yawm yhindo

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 ปีที่แล้ว

    ዘፈን በቃ ድሮ ቀረ

  • @asteraster8508
    @asteraster8508 7 ปีที่แล้ว +1

    የመዳምሸበካአለቀ ሁሉምከሳአለድነው

  • @TimiroTube-tn3gh
    @TimiroTube-tn3gh ปีที่แล้ว

    ጪም ጪሪሪም 😂

  • @nanayilma7637
    @nanayilma7637 7 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድድነውየማረግሕ

  • @bizuchnaie607
    @bizuchnaie607 4 ปีที่แล้ว +5

    Aregahegn Worashe, Super Star! !!!

  • @ማሂየወሎልጅM
    @ማሂየወሎልጅM 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው