ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
ወንድም እህቶቸ በፆለት አስቡን በሰዉ ሀገር ሊያስቀሩን ነዉ እንደት ወደሀገራችንን እንግባ ለ2 ወር ብለዉ 1አመት ዘጉብን ሰማይና ምድር ጨላለመ እፍፍፍ አባቴ ባየከኝ እናቴስ በደህና ቀን አለፍሽ😢
ሴትየዋ አሁን የት ናት ያለችው
@@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ አይዞን እህታለም በወጀብና በአውሎ ንፋስ ውስጥ እግዚአብሔር አምላክ መንገድ አለው ትንቢተ ናሆም ምዕራፍ 1፥3 በፀሎት በርቱ በእንባ እግዚአብሔርን ለምኑት አትጨናነቁ ያመናችሃት አምላክ አይተዋችሁምና አይዟችሁ
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ለበረከት ከተሳተፍን እናታችን በምን እናግኛት?
@@meseretedayewu2162 አዎ የሁላችን ጥያቄ ነው
ይገርማ ገዘብ ሳያበረክኳት እዲህ በሀይማኖት መፅናት መታደል ነወ ፈጣሪ ይርዳሺ ኡፍፍፍ
ሰውን በጥቅም ሀይማኖትህን ቀይር የሚሉ ሰዎች እነሱ ሀይማኖታቸውን ለጥቅም የለቀቁ ሰዎች ናቸው ይችህ ሰው ግን እግዚያብሄር ከእርስዋ ጋር ይሁን
በአለም ያሉ ምዕመናን እንዲያይዋት አድርጋችኃል ሆኖም ክችግሯ አንፃር ገንዘብ ሊረድዋት ለሚፈልጉ ለምን የባንክ ቁጥሯን አብራችሁ አታያይዙም በተደጋጋሚ ጊዜ አይቻለሁም ችግር ላይ ነን ለሚሉ ባንክ ቁጥራቸውን አብራችሁ ብታያይዙና ምዕመናን በአቅማቸው ቢረዱ የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ብትረዱ ጥሩ ነው
ትክክል ነዉ ሰዉ የቻልነዉን እንረዳለን
ትክክል እባካችው
መርዳት የሚፈልግ ስልክ ቁጥር አስቀምጠዋል እንዴት ነው የምታስቡት ለራሷ በልታ አላደረች የባንክ አካውንት በምን አቅሟ ነው የምትከፍተው 50ብር ለእርሷ ብርቅ ሆኖባታል
@@ኤፍራታድርሳን እውነቱን ለማውራት ከድሮ መምህራኖቻችን በጣም የተቸገሩትን ለበኣላት እያዋጣን የአቅማችንን አምላክ ከሰጠን ላይ እንረዳለን:: ስንረዳም በተወካዮቻችን በኩል አካውንት እንዲከፈትለት አደረግንና ማንኛውም ሰው ካለበት ቦታ ሆኖ በመምህራችን አካውንት ገቢ ያደርጋል::ለምሳሌ ውጪ አገር ያሉ ሆነ ክፍለሃገር ያሉ እንዴት ሊረዷት ነው? ከዚህ በፊትም በሲዳማ ሀገረስብከት የደርሱ ቃጠሎዎች ዘገባ ተሰራ ምዕመናኑም ቤተ ክርስቲያኑን አሰሩልን ኮሚቴ አለን እርዱን አሉ ግን የባንክ አድራሻቸውን አልገለፁልንም:: ከ privacyጋር ተያይዞ ከሆነ አላውቅም
ትክክል
አይዛሽ እናት አለም የምድር ልቅሶ ደስታዊ በሰማይ ነው እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው 😭😭😭
😭😭😭😭yalfale ayzshie ebkchie ykwente ktrwane lklene enrdate
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ናችሁ በርቱ ጎበዞች የምንረዳበት መንገድ ብታመቻችሉን ጥሩ ነው እንዲህ እያረጉ ነው ከእምነታቸው የሚያሥወጡት ተጠንቀቁ የምህረት አባት እሡ ይጠብቀን
እረ 😭😭😭 ........በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭 ኡፍ ያማል ። እባካቹ ሁላችንም ያለንን እንለግስ ለእህታች ትንሽ የሚባል የለም።እባካቹ ማህበረ ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ክስተቶች እንዳይፈጠሩ በምን መልኩ እንረዳዳ ከማዘን በዘለለ ብር ብቻ ሳይሆን በአካል አለን እንባባል።ሁላችሁንም ግን ሳላመሰግን አላልፍም 🙏ጥሩ ትምህርት ነው ባለታሪኳንም አመስግኑልን እሷ በግልፅ ባትነግረን እኛም አንማርም ነበር።እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልሽ ።🙏
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ስለሆነተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ሁላችንም በየአካባቢያችን ብዙ አሳዛኝ ህይወት የሚኖሩ ስላሉ እንድንጎበኛቸዉ ይገፋፋናል፡፡ በተለይበቤተክርስቲያን ስር ያለዉ የምግባረ ሰናይ መዋቅር ስራዉን እንዲሰራ የሐይማኖት አባቶች ትልቅ ሚና መጫወት ይገባቸዋል፡፡ ይህ ሲሆንነዉ ዘላቂ መፍትሔ የሚገኘዉ፡፡
በትክክል እኔም ብዙ ግዜ የተርዳሁት ነገር ነው ለምን እንደው አላውቅም ቢያንስ ስልክዋን እንኳን ቢያስቀምጡ ምናለበት አስተያየት ኮሜንት የሚያነቡ አይመስለኝም አቤት የኛ ነገር በስንቱ እንገዳ
የኔ እናት መታደል እኮነው በችግር በፈተና ጊዜ ለእግዚአብሔር መታመን።
አይዞሽ እናቴ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትርዳሽ ፀበል በርች አይዞሽ የአብረሀሙ ስላሴ
በእውነት እኔማ አስለቀሰችኝ ያመንሽው፣ የታመንሽለት አምላክ እግዚአብሔር ያስብልኝ እናታለም ልጆችሽንም በጥበብና በሞገስ ያስድግልሽ ዘንድ ትልቅ ደረጃም ያደርስልሽ ዘንድ እፀልያለሁ እንጂ በሌላ ነገር ልረዳሽ ባለ መቻሌ አዝናለሁ!
ልጅሽን ትልቅ ያድርስልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ።
እናትነት እውነት ነው ጌታን እንባ እንባ አለኝ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እኔንም እናቴ ድንጋይ ተሸክማ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችን ከባታችን ጥሎን ጠፍቶ 4 ልጆች ጉሊት ሸጣታ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችን አሁን እግዚአብሔር ሁላችንም አርፈን እናታችንን አሳርፈናል በምንችለው መጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ አሁን በተለያዩ ሀገር ስደት ላይ ነን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን)😭😭😭የፈረጅ ቀስ በኢትዮጵያ የአገሩን ስጦታ አንቋሾ የሰው አገር ማሞገስ እዲ እየተደረገ የተሰረሰረበት ህይወት (ፈጥሮ የማጥለን ሰርቶ የማረሳን ሰጥቶ የማይወስድ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾 ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
እምነትሽ ታላቅ ነዉ እናታለም በዚህ ዉስብስብ ኑሮሽ ማህተብሽን አጥብቀሻል ይቻለዋል ሁሉ ይቻለዋል ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህር
የኔ ከልፋታ እማየ የእኔ እባ ይፍሰስ😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻን አይዞሽ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ እኳን ሚዲያ ላይ ቀረብሽ እጅ። ይረዱሻን አይዞሽ እማ።ግዜው አስቸጋሪ ቢሆንም የሚቻለውን ሁሉ ይደረጋል እማ።እኛግን ካች ብዙ እንማራለን። ማህበረ ቅዱሳንን ምዕራፍ ደስስ እሚል አስተማሪ ብዙ ነገር ይምንረዳበት የምንረዳበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለህይወትያሠማልን፣መምህራችን፣በጣም፣ጥሩአቀራረብነው፣እህታችን፣በአይማኖትሽ፣በርች፣እንርዳት፣እህቶቻችን
እመብርሀን ትርዳሽ ጎበዝ።
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህሮቸ ያኑርልንኣሜን ኣሜን ኣሜን ። አቀራረባችውምየሚደነቅ ነው ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
በጣም ያሳዝናለል እህታችን ወደ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ይምርሻል በእንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ ተቋቁማ ሃይማኖቷን ጠብቃ መቆየቷ ለብዙዎች አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችንን እንደምንም እናግዛት ጴንጤዎች ግን ተው ብር አለን ብላቹ በሰው ችግር አትነግዱ ሰውን ወደሞት አትውሰዱ ፍርድ አለባቹ።
መናፍቃኖችማ ብር አስክሮአቸዋል እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ፓስተር ዮናታም የተዋህዶ ልጆችን በብርና በጥቅም መሃተብ እያስበጠሰ እያስኮበለለ ነው አባቶች ግን ዝም ብለዋል
@@samsunggallery2358 በጣም እንጂ በብዙ አቅጣጫ ነው ዘመቻ የከፈቱት ስም ማጥፋት ማጠልሸት በስፋት ተያይዘውታል በህግ መጠየቅ ያለባቸውን አባቶች በቸልታ ማለፍ የለባቸውም ፓስተር ዮናታንማ በመልካም ወጣት ስም ወጣቶችን እያታለለ እያስኮበለለ ነው የኛም ወጣቶች በቀላሉ በገንዘብ የሚታለሉ መሆናቸው ያሳዝናል ተከታታይ ትምህርቶች ለወጣቶቻችን ቤተክርስቲያን በስፋት መስጠት አለባት።
አይዞሽ የኔ እናት እመብርሀን አትለይሽ በጸበሉ ቀጥይበት ትድኛለሽ እሱ ቸሩ መድኃኒአለም ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
የባንክ አካውንት ለመፃፍ ሞክሩ በሚሊየን የሚቆጠር የቤተክርስቲያን ልጆች አለን አደለም ለወደቁ ምእመናን ለፖለቲካ ፍጆታም ገንዘብ እያዋጣን ነው
አወ ያቅማችንን እንረደለን
Egzabeher Amlek cerisoe yimareshi yene enati betam tenkar eneti nat ye unetiUnetum heyimanot be enatochi lebi westinew yele
እግዚአብሔር ኣምላካችን እህታችን በእውነት ጌታችን መዳሃኑቱን ይላክልሽ
ግን መረዳት አለባት አደራ ልብ ይሠብራል😢😢😢😢መሀበረ ቅዱሳን በእዉነት በርቱልን እግዚአብሄር ይርዳችሁ
ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው እምነት!!! መናፍቆች ደካማ ጎን ፈልገው ነው የሚመጡት። ትክክለኛ እምነት ቢሆን ኖሮ የተቸገረን ለመርዳት እምነትም ዘርም መጠየቅ አያስፈልግም ነበር እዮብ የእግዚአብሔር ወዳጅ ነው ተፈትኗል ፈተናውንም ተወጥቶታል እግዚአብሔር ይመሥገን! አንችም ትወጭዋለሽ በሗላም ይጣፍጥሻል!!!
አይዞሽ እህታችን። ያስተማሩ ያስረዱን ድንቅ መልስ ነውበእውነት እና ቄስስ ፀጋዎትን ያብዛልን። ጠያቂውንም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ያቆይልንሁላችሁንም።
ቃል ህይወትን ያሰማልን እህታችን
የኔ ናት የዋህ እኮ ናት ደግሞ ስታምር የኔ እናት ሴት ብዙ ትሆናለች ኡፍፍፍፍፍፍፍ እህህህህህ። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ ድህነት አይኑ ይጥፋ መናፍቃን እግዚአብሔር ያጥፋቸው እምነት አስክዶ አይደል ስጥታችሁ የምፀዱ ያጥፋችሁ እመቤታችን እንኩዋን ለስው ለውሻ የራራች የምትራራ እናት ናት እናት መናፍቃን ግን ለምንም ስው ለሆነ ፋጡር የማታራሩ ስይጣኖች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እናንተ የባታችሁ ጌታን ታውቁታላችሁ ትአባታችሁ እምነት አላችሁና እናንተ የሴጣን ልጆች ንፍሳችሁ ሲጀመር ሴይጣን ናችሁ ንፍሳችሁም አይማርም እና ያጣፋችሁ እምነትን አስክዶ መመፅወት ፅድቅ አይሆንላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እርስዋ ነፍስዋ የተባረከች ናት እንኩዋንም ማህበረ ቅዱሳን አዩዋት ትረዳለች የናንተን ድርጅት ግን እግዚአብሔር ያጥፋው ያፍርስው
እኔን የኔ እናት 😢😢😢😢 አይ ፅናት ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ሀዘንን በደስታ ለቅሶን በሳቅ ይቀይርልሽ እሱ ቸር ነው ምን ይሳነዋል
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ሁሉም ያልፋል ከታገሱት እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም አትለይሽ ልጄችሽን ታሳድግልሽ እመ ብርሀን
ቃል ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምሌክ ይርዳት
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ዲያብሎስ ይፈትናል አንችም በእግዚአብሔርም ፍቅር በመፅናትሽ ድል ነስተሺዋል እና በርቺ የእግዚአብሔርን ምህረቱ እና ታአምራቱ ከእምነት ፅናትሽ ጋር እኛን አስተምሮ አንቺንም ጠቅላላው ህይወትሽን ቀይሮ የደስታ ፍጻሜሽ ተካፋይ ያድርገን አየዞሽ በርቺ።ለእግዚአብሔርም የሚሳነው ነገር የለም ሁሉ በእጁ ነው።🙌🙏🙏
እግዚያብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ ስጋሽ ቢታመም አዕምሮሽ ገን አልታመም ጎበዝ ከሁሉም የሚበልጠውን ይዘሻል በእምነት ያፅናሽ የታመንሽለት እግዚያብሔር መልካሙን ነገር ያድልሽ እመብረሀን ትርዳሽ
Kale hewet yasemaln
እውነት ለመናገር የኛ ሰዎች ንፉግ ናቸው ሌሎች ሀይማኖት ተከታይ ምንም የገንዘብ ችግር የለባቸውም ሀይማኖት ቀይሩ ሀይማኖት ከቀየራችሁ ሀብት ቤት ምግብ የመሳስሉት ነገሮች ይሰጣሉ የኛን እዩ ደሞ ሁሉም ነገር እያላችሁ ያልቅብኛል በማለት እነሱም ሳይበሉ ለ ልጅ ልጅ የሚተርፍ ሀብት አከማችተው መለአከ ሞት መጥቶ ይዙዋቸው ይሄዳል ያለንን ብናካፍል ሰዎችም ሀይማኖታቸውን ባልቀየሩ ከዚች እናት የተረዳሁት ነገር በምንም ሁኔታ በከባድ ሁኔታ ውስጥ ብሆንም በሀይማኖት መጠንቀር መበርታት የትኛውም ችግር ፈተና ከሀይማኖቴ ወደ ሁዋላ እንደ ማያስቀረኝ ነው የተረዳሁት እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ያለንን ለደሆች እናካፍል ለነሱ መስጠት ማለት ለ እግዚአብሔር ማበደር ነው እኔም እናቴ ጉሊት ነግዳ ድንጋይ ተሸክማ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችኝ ዛሬ ደረስኩላት ስደት ላይ ብሆንም የትላንቱን ሕይወት አልፈናል በእግዚአብሔር ሀይል በድንግል ማርያም ምልጃ
ጀግና ነሽ እግዚይብሔር ይጠብቅሽ
kale hiyot yasemalin mamirachin
Egzabiher yrdash yene wid.
ቃል ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ እንደታመንሽ ፈጣሪ ያስብሽ
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
Yene konjo ayizosh Egziabher kegna gar new enem edachew yale terik new yalegn silezi Kegziabher gar hulunem enalefewalen Egziabher chekagn huno sayhon lemheret new Egziabher lemiwedew bebeshta ena belelam beteleyaye neger Egziabher yeterenal egnam lenesemaw yigebanal enantema Abatochachen ena wendmochachen bewenet kal hiwet yasemalen yenante bereket yideresen AMEN!
በእምነት መጽናትሽ በጣም ደስ ብሎኛል እማይ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጠሽ በነገራችን ላይ አድስ አበባ ስለሆንሽ ነው እንጂ ከፈለ ሃገር መምጣት ከፈለግሽ አንዱን ሰረቢስ እሰጥሻለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ እባካችሁ አድራሻዋን😢😢😢
እግዚአብሔር ይሰጥሸ ሰለቅንነትሸ አደነቄሸ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት በሰማይ ዋጋ አለሽ ያንቺን ያህል ፅናት ቢኖረን
ጀግና የኦርቶዶክስ ልጅ በየሻለሁ እውነት ለሁላችንም ትምህርት ይሆነናል በሀይማኖታችን መጠከር አለብን አውነት ብር አላፊ ጠፊ ነው እነዚህ ሰይጣኖች በገዘብ ነው የሚሰቱት የሰራቸውን ይሰጣቸው
አይዙሽ እናት ዓለም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነውና በአመንሽበት ሐይማኖት ፀንተሽ ኑሪስውን ለመርዳት በስውነት እንጂ ከሐይማኖትና በዘር አንፈርጅ ስው መሆኗ በቂ ነው
እፍፍፍ መድሃሀኒ አለም ማረን። የኔ እናት ስታሳዝን
ንሰሐ ገብታ ጠበል ብትከታተል ደግ አዋቂ መሀሪ አምላክ ልጆቿ ሲል ይምራታል። እኛም እንረዳለን ደውለን ።በ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
ቤተክርስቲያን በዚህ ስራ በደንብ መስራት አለባት እባካችሁ መሀበረ ቅዱሳን በርቱ ሃይማኖታችንን ጠብቁልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እኔስ እንባዬ ቀድሞኝ ዝም አልኩት ለነዚህ ለምስክኖች ካልደረሰን ___ክርስቶስ ተርቦ ተጠምቶ ከጎናችን ነውና
እግዚአብሔር ይማርሸ አይዞሽ እህቴ
በፈተና የፀና እርሱ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለሜ ለእኛም ምሳሌ የምትሄን እህት ናት ኡፍፍፍፍፍ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በእውነት። የኔ ማር እግዚአብሔር በደስታ ይለውጥልሽ ሀዘንሽን። ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው
Eff yene enat egziabher ebashin yabslesh 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን
Qalehiwot yasemalen be ewnet betam new yemtsaznew egziyabher ygobgnshe yemahbere qidusan mereha gbire azegajochi yenatachin megena slk weym akawnt asqemtuln yetechalegnn magez efelgalehu
Amen Amen Amen
Fetar kancha yhun betam Endshalen
የኔ እናት
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፅናትሽ ደስ ይላል አይዞሽ ሚስኪን ስታሳዝን
እባካችሁ አካውታን .... ያለችበትን ሁኔታ አስታውቁን በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
መሀበረ ቅዱሳን እንዲህ አይነት ስታቀርቡ አካውንት ወይም ስልክቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩነበር ያማል በእውነት እህቴን አይዞሽ እህቴን
Ewnet yulem jker new ayzeh
Uffff😭😭😭😭ayzoshi ehite egziabher alle
እግዚአብሄር ጤናሽን ይሥጥሽ ያልታሠበ እጀራ ይሥጥሽ ኡፍ እዴት ታሣዝናለች
አይዞሽ የአመንሽው ክርስቶስ ከነእናንቱ ከአንች ጋር ነው
Ayzoshi ehita egziabher alle uff
አይዞሽ የእኔ እናት ያንቺ እንባ ለእኔ ይሁንልኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ክርስቲያን ጠግቦ ሳይሆን ተርቦ አጊጦ ሳይሆን ተራቁቶ ነው የእግዚአብሄርን መንግስት የሚወርሰው በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈውን እግዚአብሄርን ብቻ ተስፋ አድርጊ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገ አዲስ ቀን ነውና መናፍቃን ሃራጥቃ እግዚአብሄር ያጥፋቸው እነሱ የሰውን ልጅ በገንዘብ ገደል ለመክተት የማይፈነቅሉት ጉድጓድ የለም እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ሁላችንም የየበኩላችንን እንርዳት ነገ ስንቅ ይሆነናልና
Ayezoshi yene enat enenHayemanot shin adera endewuleleshalen
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነው የሚዛዝነው ሂወትሽ አይ ይች አለም ለሚያልፍ ቀን እኳን የማያልፈውን ሀይማኖትሽን አልቀየርሽ የኔእናት አይዞሽ እግዚአብሔር ክፍትሽን አይቶ ይፍውስሽ እመብርሀን አንችልም ከልጆችሽ ትጠብቅሽ የኔ እናት
እመብርሀን ትድረስልሽ ኡፍፍፍፍ እናትስ ።አታልቅስ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
እመብርሀን ትርዳሽ
አይዞሽ እህታችን
ድንግል ትደግፍሽ ዘመኑ የከፋ ነዉ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የተነሳ ጠላት የበዛት ጊዜ ነዉ እየሞትን እንበዛለን በርቺ
እግዚአብሔር ቸር ነው በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍ ያሳዝናል በጌታ
አይዞሽ እናት ዓለም እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉ ለበጎ ነው
ወይይይ የኒ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ እመ አምላክ አትለይሽ እናት ሲሰቃይ ያሳዝነኝል እናት ማለት ህይወት ማለት ነው የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ምሺት ይሙላልሽ እናም አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውሽም፡፡
Efffff yny enat egezabeher ayrsam egezabeher hoy sent aynt sew ale
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሺ
Ufffffff yene enat egzihabher yirdash
😢😢😢😢 የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ
በናታችሁ የባነክ ቁጥር ሰጡን
ይች እህት ደረሰች አሳውቁን እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን
ቆራጥ እምነቶ ዋ ጠንካራ ድህነቱዋ ኩራትዋ የሆነች እቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚያብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እማሆይ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ውይ ተዋህዶ ያመል ግን እስከመቼ ነው ግን እንደዚህ የምቀጥለው እበከችሁ አሁን ከመውራት ወደመፍቴ እንግበ ሁሌ ግፍ
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ይርዳሻል በሀይማኖት መፅናት መታደል ነው
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት እማምላክ ትርዳሽ
እግዚአብሔር ይባርካችው
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ መገኛ ካላት አባቶቸ ስልካችሁን ስጡን😢😢😢😢😢 ሳኡዲ ነው የምገኘው መምህሮቻችን
Egzyaphire kanchi gare yehune emebiti tatenkersh Amen Amen Amen Amen
ዋው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያሠብሽውን ሁሉ ያሣካልሽ በገዘብ እምነት አይቀየርም
እግዚአብሔር አምላክ ከጎነወት ይሁን
እግዚአብሔር አይጥልም ሶው ቢጥልም፡
ኣይዞሽ እናት ኣለም ሁሉም ያልፋል በእግዚኣብሄር ቸርነት
ድንግል ማርያም ትድረስልሽ የኔ እናት
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እመአምላክ እሷ ትርዳሽ ልጆችሽን ታሳድግልሽ
አደራችሁን የተዋህዶ ልጆች ለቁራሽ እንጀራ ማህተባችሁን እንዳትለውጡ እኔ ልጅ እያለሁ አባት የሞተበት ኢንፎርም እና ደብተር እስክርቢቶ ምግብ ይሰጣል እያሉ ትምህርት ቤት እየመዘገቡ ይወስዱ ነበር እኔ ግን ምንም አባቴን ባጣ ጴንጤ አልሆንም ብዬ አሁንም በእምነቴ አልሁ አለም ብታሰቃየኝም በሙዚቃ በጨፈራ ግን ማህተቤን አልበጥስም ከልብ ከፀለይሁ ያለብኝን ብልሹ ባህሪ በእግዚአብሔር ቸርነት እርዳታ እተዋለሁ ሀጢያትም እየሰራሁ ቢሆን ፀሎት አላቋርጥም እኔም ለነዛ ለመናፍቃኖች ሳልገዛ ሂዱ ከኔ እራቁ በማለቴ ይሄው ዛሬ ከእኔ አልፌ ወገኔንም ለመርዳት ችያለሁ ክብር ለድንግል ልጅ እግዚአብሔር ከልጅነቴ ጀምሮ አልተወኝም እናቴ አማላጄ ድንግል ማሪያም ሚስጥረኛዬ በሰደት ሳለሁ ስደክም እያበረታችን ስተኛ ከአንድ ከቀይ ልጅ ጋር ሆና ልጄ ተኝ እኔ አለሁ ብላኝ በበረዶ ላይ የተኛሁትን አረሳም ስነቃ ነው ብርድ እንደ ነበር ያወኩት ይህ ሁሉ ስለምትወደኝ ነው እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን የተዋህዶ ልጆች አይዟችሁ እንዳትረቱ ገንዘብ አላቂ ነው የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃል እንጂ ስለዚህ ወገኔ ለቁራሽ እንጀራ ብለን ማህተባችንን እንዳንበጥስ ምክንያቱም ሀይማኖት አንዲት ናት ሊያውም ተዋህዶ
brabow gobez
ዉይይይይይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዉይይት😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
እፍ እግዚያብሄር ይርዳሽ 😭😭😭እህቴ
እመብርአን እባሽን ትጥረግልሽ አይዞሽ ይእም ያልፋል እናንተም ተባረኩ ግን ምን ረዳቿዋት እኛም ያቅማችንን እድንረዳ በምን በኩል ነው እባካችውን ግልፅ አድርጉልን መቼም ዝም አትሏትም እኔ በጣም አለቀስኩ ልጅ ያለው ሰው እኔ ብወን ማለት ያስፈልጋል ከአገር ውጪላለን ምን ማድረግ እዳለብን አሳውቁን እግዚያቤኤር ይባርካችው
አይዞሽ እናቴ የእማምላክ ልጅ ይረዳሻል የኔ ጠንካራ እናት
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
ወንድም እህቶቸ በፆለት አስቡን በሰዉ ሀገር ሊያስቀሩን ነዉ እንደት ወደሀገራችንን እንግባ ለ2 ወር ብለዉ 1አመት ዘጉብን ሰማይና ምድር ጨላለመ እፍፍፍ አባቴ ባየከኝ እናቴስ በደህና ቀን አለፍሽ😢
ሴትየዋ አሁን የት ናት ያለችው
@@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ አይዞን እህታለም በወጀብና በአውሎ ንፋስ ውስጥ እግዚአብሔር አምላክ መንገድ አለው ትንቢተ ናሆም ምዕራፍ 1፥3 በፀሎት በርቱ በእንባ እግዚአብሔርን ለምኑት አትጨናነቁ ያመናችሃት አምላክ አይተዋችሁምና አይዟችሁ
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ለበረከት ከተሳተፍን እናታችን በምን እናግኛት?
@@meseretedayewu2162 አዎ የሁላችን ጥያቄ ነው
ይገርማ ገዘብ ሳያበረክኳት እዲህ በሀይማኖት መፅናት መታደል ነወ ፈጣሪ ይርዳሺ ኡፍፍፍ
ሰውን በጥቅም ሀይማኖትህን ቀይር የሚሉ ሰዎች እነሱ ሀይማኖታቸውን ለጥቅም የለቀቁ ሰዎች ናቸው ይችህ ሰው ግን እግዚያብሄር ከእርስዋ ጋር ይሁን
በአለም ያሉ ምዕመናን እንዲያይዋት አድርጋችኃል ሆኖም ክችግሯ አንፃር ገንዘብ ሊረድዋት ለሚፈልጉ ለምን የባንክ ቁጥሯን አብራችሁ አታያይዙም በተደጋጋሚ ጊዜ አይቻለሁም ችግር ላይ ነን ለሚሉ ባንክ ቁጥራቸውን አብራችሁ ብታያይዙና ምዕመናን በአቅማቸው ቢረዱ የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ብትረዱ ጥሩ ነው
ትክክል ነዉ ሰዉ የቻልነዉን እንረዳለን
ትክክል እባካችው
መርዳት የሚፈልግ ስልክ ቁጥር አስቀምጠዋል እንዴት ነው የምታስቡት ለራሷ በልታ አላደረች የባንክ አካውንት በምን አቅሟ ነው የምትከፍተው 50ብር ለእርሷ ብርቅ ሆኖባታል
@@ኤፍራታድርሳን እውነቱን ለማውራት ከድሮ መምህራኖቻችን በጣም የተቸገሩትን ለበኣላት እያዋጣን የአቅማችንን አምላክ ከሰጠን ላይ እንረዳለን:: ስንረዳም በተወካዮቻችን በኩል አካውንት እንዲከፈትለት አደረግንና ማንኛውም ሰው ካለበት ቦታ ሆኖ በመምህራችን አካውንት ገቢ ያደርጋል::
ለምሳሌ ውጪ አገር ያሉ ሆነ ክፍለሃገር ያሉ እንዴት ሊረዷት ነው? ከዚህ በፊትም በሲዳማ ሀገረስብከት የደርሱ ቃጠሎዎች ዘገባ ተሰራ ምዕመናኑም ቤተ ክርስቲያኑን አሰሩልን ኮሚቴ አለን እርዱን አሉ ግን የባንክ አድራሻቸውን አልገለፁልንም:: ከ privacyጋር ተያይዞ ከሆነ አላውቅም
ትክክል
አይዛሽ እናት አለም የምድር ልቅሶ ደስታዊ በሰማይ ነው እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው 😭😭😭
😭😭😭😭yalfale ayzshie ebkchie ykwente ktrwane lklene enrdate
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ናችሁ በርቱ ጎበዞች የምንረዳበት መንገድ ብታመቻችሉን ጥሩ ነው እንዲህ እያረጉ ነው ከእምነታቸው የሚያሥወጡት ተጠንቀቁ የምህረት አባት እሡ ይጠብቀን
እረ 😭😭😭 ........በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭 ኡፍ ያማል ። እባካቹ ሁላችንም ያለንን እንለግስ ለእህታች ትንሽ የሚባል የለም።እባካቹ ማህበረ ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ክስተቶች እንዳይፈጠሩ በምን መልኩ እንረዳዳ ከማዘን በዘለለ ብር ብቻ ሳይሆን በአካል አለን እንባባል።
ሁላችሁንም ግን ሳላመሰግን አላልፍም 🙏ጥሩ ትምህርት ነው ባለታሪኳንም አመስግኑልን እሷ በግልፅ ባትነግረን እኛም አንማርም ነበር።እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልሽ ።🙏
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ስለሆነ
ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ሁላችንም በየአካባቢያችን ብዙ አሳዛኝ ህይወት የሚኖሩ ስላሉ እንድንጎበኛቸዉ ይገፋፋናል፡፡ በተለይ
በቤተክርስቲያን ስር ያለዉ የምግባረ ሰናይ መዋቅር ስራዉን እንዲሰራ የሐይማኖት አባቶች ትልቅ ሚና መጫወት ይገባቸዋል፡፡ ይህ ሲሆን
ነዉ ዘላቂ መፍትሔ የሚገኘዉ፡፡
በትክክል እኔም ብዙ ግዜ የተርዳሁት ነገር ነው ለምን እንደው አላውቅም ቢያንስ ስልክዋን እንኳን ቢያስቀምጡ ምናለበት አስተያየት ኮሜንት የሚያነቡ አይመስለኝም አቤት የኛ ነገር በስንቱ እንገዳ
የኔ እናት መታደል እኮነው በችግር በፈተና ጊዜ ለእግዚአብሔር መታመን።
አይዞሽ እናቴ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትርዳሽ ፀበል በርች አይዞሽ የአብረሀሙ ስላሴ
በእውነት እኔማ አስለቀሰችኝ ያመንሽው፣ የታመንሽለት አምላክ እግዚአብሔር ያስብልኝ እናታለም ልጆችሽንም በጥበብና በሞገስ ያስድግልሽ ዘንድ ትልቅ ደረጃም ያደርስልሽ ዘንድ እፀልያለሁ እንጂ በሌላ ነገር ልረዳሽ ባለ መቻሌ አዝናለሁ!
ልጅሽን ትልቅ ያድርስልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ።
እናትነት እውነት ነው ጌታን እንባ እንባ አለኝ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እኔንም እናቴ ድንጋይ ተሸክማ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችን ከባታችን ጥሎን ጠፍቶ 4 ልጆች ጉሊት ሸጣታ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችን አሁን እግዚአብሔር ሁላችንም አርፈን እናታችንን አሳርፈናል በምንችለው መጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ አሁን በተለያዩ ሀገር ስደት ላይ ነን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን)😭😭😭የፈረጅ ቀስ በኢትዮጵያ የአገሩን ስጦታ አንቋሾ የሰው አገር ማሞገስ እዲ እየተደረገ የተሰረሰረበት ህይወት (ፈጥሮ የማጥለን ሰርቶ የማረሳን ሰጥቶ የማይወስድ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾 ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
እምነትሽ ታላቅ ነዉ እናታለም በዚህ ዉስብስብ ኑሮሽ ማህተብሽን አጥብቀሻል ይቻለዋል ሁሉ ይቻለዋል ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ
የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህር
የኔ ከልፋታ እማየ የእኔ እባ ይፍሰስ😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻን አይዞሽ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ እኳን ሚዲያ ላይ ቀረብሽ እጅ። ይረዱሻን አይዞሽ እማ።
ግዜው አስቸጋሪ ቢሆንም የሚቻለውን ሁሉ ይደረጋል እማ።
እኛግን ካች ብዙ እንማራለን።
ማህበረ ቅዱሳንን ምዕራፍ ደስስ እሚል አስተማሪ ብዙ ነገር ይምንረዳበት የምንረዳበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለህይወትያሠማልን፣መምህራችን፣በጣም፣ጥሩአቀራረብነው፣እህታችን፣በአይማኖትሽ፣በርች፣እንርዳት፣እህቶቻችን
እመብርሀን ትርዳሽ ጎበዝ።
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህሮቸ ያኑርልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። አቀራረባችውም
የሚደነቅ ነው ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
በጣም ያሳዝናለል እህታችን ወደ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ይምርሻል በእንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ ተቋቁማ ሃይማኖቷን ጠብቃ መቆየቷ ለብዙዎች አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችንን እንደምንም እናግዛት ጴንጤዎች ግን ተው ብር አለን ብላቹ በሰው ችግር አትነግዱ ሰውን ወደሞት አትውሰዱ ፍርድ አለባቹ።
መናፍቃኖችማ ብር አስክሮአቸዋል እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ፓስተር ዮናታም የተዋህዶ ልጆችን በብርና በጥቅም መሃተብ እያስበጠሰ እያስኮበለለ ነው አባቶች ግን ዝም ብለዋል
@@samsunggallery2358 በጣም እንጂ በብዙ አቅጣጫ ነው ዘመቻ የከፈቱት ስም ማጥፋት ማጠልሸት በስፋት ተያይዘውታል በህግ መጠየቅ ያለባቸውን አባቶች በቸልታ ማለፍ የለባቸውም ፓስተር ዮናታንማ በመልካም ወጣት ስም ወጣቶችን እያታለለ እያስኮበለለ ነው የኛም ወጣቶች በቀላሉ በገንዘብ የሚታለሉ መሆናቸው ያሳዝናል ተከታታይ ትምህርቶች ለወጣቶቻችን ቤተክርስቲያን በስፋት መስጠት አለባት።
አይዞሽ የኔ እናት እመብርሀን አትለይሽ
በጸበሉ ቀጥይበት ትድኛለሽ
እሱ ቸሩ መድኃኒአለም ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
የባንክ አካውንት ለመፃፍ ሞክሩ በሚሊየን የሚቆጠር የቤተክርስቲያን ልጆች አለን አደለም ለወደቁ ምእመናን ለፖለቲካ ፍጆታም ገንዘብ እያዋጣን ነው
አወ ያቅማችንን እንረደለን
Egzabeher Amlek cerisoe yimareshi yene enati betam tenkar eneti nat ye uneti
Unetum heyimanot be enatochi lebi westinew yele
እግዚአብሔር ኣምላካችን እህታችን በእውነት ጌታችን መዳሃኑቱን ይላክልሽ
ግን መረዳት አለባት አደራ ልብ ይሠብራል😢😢😢😢መሀበረ ቅዱሳን በእዉነት በርቱልን እግዚአብሄር ይርዳችሁ
ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው እምነት!!! መናፍቆች ደካማ ጎን ፈልገው ነው የሚመጡት። ትክክለኛ እምነት ቢሆን ኖሮ የተቸገረን ለመርዳት እምነትም ዘርም መጠየቅ አያስፈልግም ነበር እዮብ የእግዚአብሔር ወዳጅ ነው ተፈትኗል ፈተናውንም ተወጥቶታል እግዚአብሔር ይመሥገን! አንችም ትወጭዋለሽ በሗላም ይጣፍጥሻል!!!
አይዞሽ እህታችን። ያስተማሩ ያስረዱን ድንቅ መልስ ነውበእውነት እና ቄስስ ፀጋዎትን ያብዛልን። ጠያቂውንም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ያቆይልንሁላችሁንም።
ቃል ህይወትን ያሰማልን እህታችን
የኔ ናት የዋህ እኮ ናት ደግሞ ስታምር የኔ እናት ሴት ብዙ ትሆናለች ኡፍፍፍፍፍፍፍ እህህህህህ። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ ድህነት አይኑ ይጥፋ መናፍቃን እግዚአብሔር ያጥፋቸው እምነት አስክዶ አይደል ስጥታችሁ የምፀዱ ያጥፋችሁ እመቤታችን እንኩዋን ለስው ለውሻ የራራች የምትራራ እናት ናት እናት መናፍቃን ግን ለምንም ስው ለሆነ ፋጡር የማታራሩ ስይጣኖች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እናንተ የባታችሁ ጌታን ታውቁታላችሁ ትአባታችሁ እምነት አላችሁና እናንተ የሴጣን ልጆች ንፍሳችሁ ሲጀመር ሴይጣን ናችሁ ንፍሳችሁም አይማርም እና ያጣፋችሁ እምነትን አስክዶ መመፅወት ፅድቅ አይሆንላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እርስዋ ነፍስዋ የተባረከች ናት እንኩዋንም ማህበረ ቅዱሳን አዩዋት ትረዳለች የናንተን ድርጅት ግን እግዚአብሔር ያጥፋው ያፍርስው
እኔን የኔ እናት 😢😢😢😢 አይ ፅናት ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ሀዘንን በደስታ ለቅሶን በሳቅ ይቀይርልሽ እሱ ቸር ነው ምን ይሳነዋል
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ሁሉም ያልፋል ከታገሱት እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም አትለይሽ ልጄችሽን ታሳድግልሽ እመ ብርሀን
ቃል ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምሌክ ይርዳት
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ዲያብሎስ ይፈትናል አንችም በእግዚአብሔርም ፍቅር በመፅናትሽ ድል ነስተሺዋል እና በርቺ የእግዚአብሔርን ምህረቱ እና ታአምራቱ ከእምነት ፅናትሽ ጋር እኛን አስተምሮ አንቺንም ጠቅላላው ህይወትሽን ቀይሮ የደስታ ፍጻሜሽ ተካፋይ ያድርገን አየዞሽ በርቺ።ለእግዚአብሔርም የሚሳነው ነገር የለም ሁሉ በእጁ ነው።🙌🙏🙏
እግዚያብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ ስጋሽ ቢታመም አዕምሮሽ ገን አልታመም ጎበዝ ከሁሉም የሚበልጠውን ይዘሻል በእምነት ያፅናሽ የታመንሽለት እግዚያብሔር መልካሙን ነገር ያድልሽ እመብረሀን ትርዳሽ
Kale hewet yasemaln
እውነት ለመናገር የኛ ሰዎች ንፉግ ናቸው ሌሎች ሀይማኖት ተከታይ ምንም የገንዘብ ችግር የለባቸውም ሀይማኖት ቀይሩ ሀይማኖት ከቀየራችሁ ሀብት ቤት ምግብ የመሳስሉት ነገሮች ይሰጣሉ የኛን እዩ ደሞ ሁሉም ነገር እያላችሁ ያልቅብኛል በማለት እነሱም ሳይበሉ ለ ልጅ ልጅ የሚተርፍ ሀብት አከማችተው መለአከ ሞት መጥቶ ይዙዋቸው ይሄዳል ያለንን ብናካፍል ሰዎችም ሀይማኖታቸውን ባልቀየሩ ከዚች እናት የተረዳሁት ነገር በምንም ሁኔታ በከባድ ሁኔታ ውስጥ ብሆንም በሀይማኖት መጠንቀር መበርታት የትኛውም ችግር ፈተና ከሀይማኖቴ ወደ ሁዋላ እንደ ማያስቀረኝ ነው የተረዳሁት እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ያለንን ለደሆች እናካፍል ለነሱ መስጠት ማለት ለ እግዚአብሔር ማበደር ነው እኔም እናቴ ጉሊት ነግዳ ድንጋይ ተሸክማ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችኝ ዛሬ ደረስኩላት ስደት ላይ ብሆንም የትላንቱን ሕይወት አልፈናል በእግዚአብሔር ሀይል በድንግል ማርያም ምልጃ
ጀግና ነሽ እግዚይብሔር ይጠብቅሽ
kale hiyot yasemalin mamirachin
Egzabiher yrdash yene wid.
ቃል ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ እንደታመንሽ ፈጣሪ ያስብሽ
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
Yene konjo ayizosh Egziabher kegna gar new enem edachew yale terik new yalegn silezi Kegziabher gar hulunem enalefewalen Egziabher chekagn huno sayhon lemheret new Egziabher lemiwedew bebeshta ena belelam beteleyaye neger Egziabher yeterenal egnam lenesemaw yigebanal enantema Abatochachen ena wendmochachen bewenet kal hiwet yasemalen yenante bereket yideresen AMEN!
በእምነት መጽናትሽ በጣም ደስ ብሎኛል እማይ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጠሽ በነገራችን ላይ አድስ አበባ ስለሆንሽ ነው እንጂ ከፈለ ሃገር መምጣት ከፈለግሽ አንዱን ሰረቢስ እሰጥሻለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ እባካችሁ አድራሻዋን😢😢😢
እግዚአብሔር ይሰጥሸ ሰለቅንነትሸ አደነቄሸ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት በሰማይ ዋጋ አለሽ ያንቺን ያህል ፅናት ቢኖረን
ጀግና የኦርቶዶክስ ልጅ በየሻለሁ እውነት ለሁላችንም ትምህርት ይሆነናል በሀይማኖታችን መጠከር አለብን አውነት ብር አላፊ ጠፊ ነው እነዚህ ሰይጣኖች በገዘብ ነው የሚሰቱት የሰራቸውን ይሰጣቸው
አይዙሽ እናት ዓለም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነውና በአመንሽበት ሐይማኖት ፀንተሽ ኑሪ
ስውን ለመርዳት በስውነት እንጂ ከሐይማኖትና በዘር አንፈርጅ ስው መሆኗ በቂ ነው
እፍፍፍ መድሃሀኒ አለም ማረን። የኔ እናት ስታሳዝን
ንሰሐ ገብታ ጠበል ብትከታተል ደግ አዋቂ መሀሪ አምላክ ልጆቿ ሲል ይምራታል። እኛም እንረዳለን ደውለን ።በ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
ቤተክርስቲያን በዚህ ስራ በደንብ መስራት አለባት እባካችሁ መሀበረ ቅዱሳን በርቱ ሃይማኖታችንን ጠብቁልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እኔስ እንባዬ ቀድሞኝ ዝም አልኩት ለነዚህ ለምስክኖች ካልደረሰን ___ክርስቶስ ተርቦ ተጠምቶ ከጎናችን ነውና
እግዚአብሔር ይማርሸ
አይዞሽ እህቴ
በፈተና የፀና እርሱ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለሜ ለእኛም ምሳሌ የምትሄን እህት ናት ኡፍፍፍፍፍ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በእውነት። የኔ ማር እግዚአብሔር በደስታ ይለውጥልሽ ሀዘንሽን። ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው
Eff yene enat egziabher ebashin yabslesh 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን
Qalehiwot yasemalen be ewnet betam new yemtsaznew egziyabher ygobgnshe yemahbere qidusan mereha gbire azegajochi yenatachin megena slk weym akawnt asqemtuln yetechalegnn magez efelgalehu
Amen Amen Amen
Fetar kancha yhun betam Endshalen
የኔ እናት
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፅናትሽ ደስ ይላል አይዞሽ ሚስኪን ስታሳዝን
እባካችሁ አካውታን .... ያለችበትን ሁኔታ አስታውቁን በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
መሀበረ ቅዱሳን እንዲህ አይነት ስታቀርቡ
አካውንት ወይም ስልክቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩነበር ያማል በእውነት እህቴን አይዞሽ እህቴን
Ewnet yulem jker new ayzeh
Uffff😭😭😭😭ayzoshi ehite egziabher alle
እግዚአብሄር ጤናሽን ይሥጥሽ ያልታሠበ እጀራ ይሥጥሽ ኡፍ እዴት ታሣዝናለች
አይዞሽ የአመንሽው ክርስቶስ ከነእናንቱ ከአንች ጋር ነው
Ayzoshi ehita egziabher alle uff
አይዞሽ የእኔ እናት ያንቺ እንባ ለእኔ ይሁንልኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ክርስቲያን ጠግቦ ሳይሆን ተርቦ አጊጦ ሳይሆን ተራቁቶ ነው የእግዚአብሄርን መንግስት የሚወርሰው በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈውን እግዚአብሄርን ብቻ ተስፋ አድርጊ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገ አዲስ ቀን ነውና መናፍቃን ሃራጥቃ እግዚአብሄር ያጥፋቸው እነሱ የሰውን ልጅ በገንዘብ ገደል ለመክተት የማይፈነቅሉት ጉድጓድ የለም እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ሁላችንም የየበኩላችንን እንርዳት ነገ ስንቅ ይሆነናልና
Ayezoshi yene enat enen
Hayemanot shin adera endewuleleshalen
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነው የሚዛዝነው ሂወትሽ አይ ይች አለም
ለሚያልፍ ቀን እኳን የማያልፈውን ሀይማኖትሽን አልቀየርሽ የኔእናት አይዞሽ እግዚአብሔር ክፍትሽን አይቶ ይፍውስሽ እመብርሀን አንችልም ከልጆችሽ ትጠብቅሽ የኔ እናት