||ለ2015 የደረሳችሁ ሁሉ ልብ ብላችሁ ስሙኝ|| አዲሱን ዓመት||እንዲህ ተቀበሉት||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||ሰብስክራይብ አድርጉ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @saray4418
    @saray4418 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን 🤲❤️ አሜን 🤲❤️❤️❤️

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. አባታችን. መልካሙን. ቀን. ያምጣልን አምላካችን. ❤❤❤

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጣችን ይደር አሜን

  • @zemeneandualem9252
    @zemeneandualem9252 2 ปีที่แล้ว

    በእዎነት እንዴው አንተ አባተ ድንግል ማርያም ጌታ መድኃኒያለም ደራርበው ጸገውን ካለህ ጸጋህ አብዝተው ይስጢህ በእዎነት ተባረከ ነአዳምን እድሜ ይሥጥህ ሁሌም እንደህጻን ያድረግህ ጸገውን ያድልህ በእዎነት።

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣቹ ክውር ኣባታችን እግዝኣብሔር ኣምላክ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይፍቱን ክውር ኣባታችን፫ ወለተብርሃን ብላቹ

  • @tirubirhan-qs5cn
    @tirubirhan-qs5cn ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ሺህ አመት ያኑርልን!!!

  • @feleke2260
    @feleke2260 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልዮት ያሰማል አባ በጸሎቶ ያስቡኝ

  • @derashmedia5675
    @derashmedia5675 2 ปีที่แล้ว +25

    አባታችን በጸሎት ያስቡን እኛም የሚሉንን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን

  • @tigest9984
    @tigest9984 ปีที่แล้ว

    አባቴ እንደ ማቱሳላ እድሜዎትን ያርዝምልን እንደ እርስዎ ያለ መምህር ያፍሩልን ለኔ ለ ሀጢያተኛዋ ግን በረከትዎት ይደርብኝ 🙏🥰🥰

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gemechuwendimu3632
    @gemechuwendimu3632 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የመንግስት ወራሽ ያደርግልን አሜን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @desalegchekol5651
    @desalegchekol5651 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እኛም የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏

  • @TederosAsmare
    @TederosAsmare ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቹህ ይደረብን

  • @kidanegetachwe186
    @kidanegetachwe186 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ያኑርልን ያገልግሎትን ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛም የስማንውን በልባችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @ytagsehulumyaginal
    @ytagsehulumyaginal 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ክቡር አቦና ። ንዓና'ውን ሰምዕና ንኽንተግብሮ ዓይነ ልቦናና ይኽፈተልና አምላኽና ። ብሓቂ ሰብ ይበልፅ ካብ ሃገር ድንቅ መልእኽት

  • @getnetyshitla933
    @getnetyshitla933 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር አገራችን ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ክፉውን ሁሉ ያርቅልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን ምሉውን ሌንክ አስቀምጥሉን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም አልቁዱስ አልረዛቅ አልከሪም አልአዚዝ አልተዋብ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣ስለቃሉ፣የቃሉባለቤት፣ክብር፣የተመሠገነይሁን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Abatechn Kal hiwoten yasemalegn liyuu temert new ♥️❤️

  • @shewitemnet7254
    @shewitemnet7254 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሃገራችንበሰማይነው
    @ሃገራችንበሰማይነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላመ ለናንተ ይሁን በደሙ የዋጃችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ

  • @gadisedanbi5707
    @gadisedanbi5707 2 ปีที่แล้ว

    Abatechin edime ena tena yestowti egizaber🤲🙏💞💞💞💞💞

  • @danieldebasu259
    @danieldebasu259 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen aba erejm edmena tena ystln

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘርኞችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ኑሩልን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን በልባችን ይደረብን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ 🙏🙏🙏

  • @zemenayzemenay3301
    @zemenayzemenay3301 ปีที่แล้ว

    Kale HIWOT yasemaln

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን በእድሜበጤናይጠብቅልን

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለእኛም የምንሰማበት ልቦና ይስጠን

  • @mulerraya7904
    @mulerraya7904 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን በጾለቱ የስቡን አባታችን

  • @የድንግልማርያምልጁነኝ
    @የድንግልማርያምልጁነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @marigkfy9738
    @marigkfy9738 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥዎት አባታችን ድንቅ መልእክት ነው።

  • @mussieaschalewzeleke7484
    @mussieaschalewzeleke7484 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yaseman

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪ መልእክተኛ ነብያችን አል መሲህ እየሱስ ክርስቶስ በሱና በናቱ ላይ የፈጣሪ ሰላምታ 🌴 ይስፈን 🌴 አሚን 🤲🇪🇹🙏 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ

  • @Nolawizebeaman
    @Nolawizebeaman 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ኡፍፍፍፍፍ ምን እንደምል አላቅምምምምም

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be selotachu asibun

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet ysemalin be ewnet end abatachin abat abatatoch ybizalun betam new timihirtachow libachin ymimesit egzabiher xega ybizalachu endeabatachin Ynet abatoch endiniket egzabiher yrdan

  • @mseswark599
    @mseswark599 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ውድ እቁ አባት ካመት አመት አሸጋግሮ ያኑርልን

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 2 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @getinetdejen537
    @getinetdejen537 2 ปีที่แล้ว

    አባ አባቴን በፀሎተወት ያስብት ወልደ ጊወርጊስ ይባላል

  • @zerfetafach3209
    @zerfetafach3209 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት!!!

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet new abatachin lbonachnn.ymelsln mastawalun yadlen aba kale hiwet yasemaln edmena tenan.ystln.yagelglot zemenachhun yabzaln💗🙏

  • @fesesgebira1517
    @fesesgebira1517 2 ปีที่แล้ว

    አሜን/3/

  • @RitaRita-qi4th
    @RitaRita-qi4th 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen abatachin egizibeher kale hiwot ayesemalen fetar rejem edime ena tena yesetachu🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤

  • @fitsumfekadu3543
    @fitsumfekadu3543 2 ปีที่แล้ว

    Amen Abatachen 🙏🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen

  • @astertube1663
    @astertube1663 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yemesgen Abaatachin Selam Le Agerachin Ethiophia Yihun Amen And Adergen Geta Hoyi And Adergen Amen Kale Hiwote Yasemalen Amen Amen Amen Charuu Amlakachin Ayina Libonachin Yekfatilen Amen Amen Amen Ewnat New Mastewalun Yadilen Egziabher Amlak

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Egziabher leben lebon yadeln lehulchnm

  • @workiyakebbede8086
    @workiyakebbede8086 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ብረይጓልተዋህዶ
    @ብረይጓልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ፫ ስምተን ለመተግበር ያብቃል

  • @yonaskebede2426
    @yonaskebede2426 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @kitoalo3751
    @kitoalo3751 2 ปีที่แล้ว

    ameeen.ameeen.ameeen

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abbatechn🤲💒🤲🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @weynishetassefa8592
    @weynishetassefa8592 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ልክ ኖት ወይ ብላ ማርያምን ያሣነፀ ኦርቶዶክሥ ዛሬ የአንድ ብኤር መገልገያ ይመሥል አትገቡም የኛ ክልል ነው ተብሎ ይገደላል በዚእ ዙሪያ በደንብ መማር ያለብን ይመሥለኛል የሚሠማ ከተገኘ

  • @kdwy5772
    @kdwy5772 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ሙሉን ምልዕልት አጋሩን!

  • @hevensolomon9085
    @hevensolomon9085 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአባታችንበእውነትቃልህወትያሰማልእድሜናጤናይሰጥልንአባታችን🙏🙏🙏

  • @samsonankoka164
    @samsonankoka164 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንድህ አይነት ሊቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @eyasumarew5124
    @eyasumarew5124 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማን ሰምተን ለመዳን ያብቃን

  • @salamas9853
    @salamas9853 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @ፍኖተረድኤትዩቱብ
    @ፍኖተረድኤትዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ብርሀኔቻናልዩቱብ
    @ብርሀኔቻናልዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @jameelamol3996
    @jameelamol3996 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትያሰማልንአባታችንእኛምየሰማነውንበልቦናችንያሣድርልንአሜንአሜንአሜን

  • @eyasumarew5124
    @eyasumarew5124 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማን ሰምተን ለመዳን ያብቃን

  • @haymanot2196
    @haymanot2196 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን