ከአምስት ወሩ ሹመት ማብቃት በስተጀርባ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @YidnekachewYirga-l3m
    @YidnekachewYirga-l3m 2 วันที่ผ่านมา +11

    ይድነቃቸው ነኝ ከአውቶቢስ ተራ ኳስ ሜዳ!
    መንሱሬ ምርጥ!!!!
    በተደጋጋሚ ብልክልህ ስተማታነበው ነው እዚህ ላይ የፃፍኩልህ!
    አሞሪም መገምገም ካለበት ሲመጣ በገባው ቃል (Identity ያለው ቡድን መመስረት, Club Tradition & Team Spirit የቡድን መንፈስ መፍጠር እና በቡድን መጫወት) ነው መሆን ያለበት።
    ቃል የገባውን ነገር መሬት ላይ ማውረድ እንዲችልስ የተጫዋቾቹን ብቃት ፣ ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት ምን ያህል ነው የሚለው ተገቢው ጥያቄ ነው።
    እያየናቸው ያሉት (ከነሽንፈቱም) ነገሮች ግን እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪዎች ናቸው!

  • @endalk-mp5uo
    @endalk-mp5uo 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ከእኔ ዕድሜ ሁለቱን ውሰድ ይገባሀል

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 วันที่ผ่านมา +3

    Man united ❤
    ልቡ ቅን የሆነ😢

  • @bereketgetahun6823
    @bereketgetahun6823 2 วันที่ผ่านมา +14

    መንሱር አክባሪህ ነኝ ሆኖም ዛሬ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል መልኩ ከ The atheletic ነው የወሰድከው መጥፎ ሆኖ ሳየሆን ክሬዲት ብትሰጥ መጨረሻ ላይ መልካም ነው

    • @netsanetzema6341
      @netsanetzema6341 2 วันที่ผ่านมา +7

      ዘ-አትሌቲክስን ዋቢ አድርጎ ለኛ በሚገባን መልኩ ድንቅ አቀራረብ ትንተናውን በደንብ አልሰማህውም ማለት ነው ::

    • @gemejale4885
      @gemejale4885 2 วันที่ผ่านมา +16

      ዘ አትሌትክስ እንደ ዘገበ እያለ ነበር
      ወይስ እኔም ዘ አትሌቲክስን አነባለሁ ብለህ ልትነግረን ፈልገህ ነው😅😅

    • @አብድልመናንበሽር
      @አብድልመናንበሽር 2 วันที่ผ่านมา +6

      መቼም ከተለያዩ ምንጮች አሠባስቦ ለኛ እንዲሆን አድርጎ ያቀርብልናል መቼም ከኪሡ እያወጣ እንደማይነግረን የምናውቀው ጉዳይ ነው

    • @SabaAraya-k5p
      @SabaAraya-k5p 2 วันที่ผ่านมา +3

      3:40

    • @Abu.Maher3133
      @Abu.Maher3133 2 วันที่ผ่านมา +4

      😮😮እሽሽሽ እስኩት ከየትም አምጭው ዱቄቱን ፍጭው ሲባል ሰምተካል እና ከየት ያምጣልክ እንግሊዝ አልተወለደ የሰማውን ያገኘውን መረጃ በቋንቋችን በሚገባን ትንታኔ ያቀርብልናል ጀኛ የሚጠበቀው ሰብስክራይፕ ላይክ እና ሸር ነው ገባህ ክሬድት ትላለህ እንደ😮😮😮😮

  • @WakeneGurmu
    @WakeneGurmu 2 วันที่ผ่านมา

    Mensura kale yalangem 100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebaf150
    @nebaf150 2 วันที่ผ่านมา +1

    King mensur

  • @FerlinGoliath-z5h
    @FerlinGoliath-z5h 2 วันที่ผ่านมา

    ❤ King My Mansur

  • @melakeAlemu-uo7um
    @melakeAlemu-uo7um วันที่ผ่านมา

    Mensura king sew

  • @Babi_Gunner
    @Babi_Gunner 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ምንሱሬ በቴሌግራም ቻናልህ ብትለቅን ልክ እንደ TH-cam ላይ እንደምታደርገው 🥺

  • @filmontaferetafere9783
    @filmontaferetafere9783 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mitaShimalis-ex7kn
    @mitaShimalis-ex7kn 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim 2 วันที่ผ่านมา

    Yetabaku naber ahun mata

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 2 วันที่ผ่านมา

    ከመቼው ይሔሁሉ ሰው ቀደመኝ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅህ ነበር

  • @AdemMelaku-o4o
    @AdemMelaku-o4o 2 วันที่ผ่านมา

    ለምን አላቅርበውም ብዩ ቅርብሉኝ ነበረኝ መንሱሬ አመሰግናለሁ አደም የማቼው ነኝ ከካዛችስ

  • @filmontaferetafere9783
    @filmontaferetafere9783 2 วันที่ผ่านมา

    Mensurie

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 วันที่ผ่านมา

    ያንተ ካድሬነት በዩናይትድ እንደዚሁ ያበቃል...😅

  • @endalk-mp5uo
    @endalk-mp5uo 2 วันที่ผ่านมา

    እስኪ በማብራርያህ አርሰኝ

  • @BshdNdbdb
    @BshdNdbdb 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መሱሬ እዴየት ነህ ስለምትሰጠን መረጆ በጣን እናመሰግናለን እስኪ ስለዊስታሀሙ አጥቂ ሚካኤል አቶኒወ የሆነነገር በለን ዩናይትድ መልካሙ የናትዋ ጎንደር አፍቃሪ ከእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim 2 วันที่ผ่านมา

    Jason wilcox naw simu mansure not willok

  • @ForifeMan
    @ForifeMan 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @FikaduFeleka
    @FikaduFeleka วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤