Meselu Fantahun - New Ethiopian music video 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2022
  • #newethiopianmusic #ebstv #fanalamrot #fana_tv #artistv #artstvworld #dawittsige #ethiopianmusic #musicchannel#newethiopianmusic2022 #newethiopianmusicvideo2022 #ethiopianentertainment #የተለያዩ የመድረክ እና ከቨር ስራወችን ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ ሰብስክራይብ ያድርጉ Like.. Comment.. Subscribe
    Zefen KB
    Copyright ©2023: Zefen Kb ዘፈን ለሁሉም
    የተለያዩ ወጣትና አንጋፋ የመድረክ #ሙዚቃዎችን
    ....... SUBSCRIBE.....በማድረግ ቻላችንን ጐብኙ ተመልከቱ እናመሰግናለን።
  • เพลง

ความคิดเห็น • 100

  • @marmar803
    @marmar803 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅዋ ደንበኛ የአዝማሪ ነው በተዓምር ሊቀየር አይችልም።
    ኢሄንን ዘፈን "" የዓለምወርቅ ጀምበሩ"" የምትባል "የፋና ላምሮት" ተወዳዳሪ ምርጥ አድርጋ ዘፍናዋለች ለኔ የዚች ሴትዮ አዘፋፈን በጣም ለዛዛ ነው 😔
    እንዳጋጣሚ ኢሄ ዘፈን በጣም ነው ደግሞ የምወደው ዘፈንም ነው ።

  • @NahodAddimera
    @NahodAddimera ปีที่แล้ว +48

    በጣም የሚደነቅ ስጦታ .ኡፍፍፍፍ ከ አስመራ ለመጀመሪያ ጌዜ አዲስ አበባ( 1982) የገባሁበት ነበር የሰመሁት በዘመነ ደጉ .ይሄ ዘፈን ነበር ደጋግሜ የምሰማዉ .🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว +5

      👍👍👍🙏 ያ ቀን ይናፍቃል አይዞን ይመለሳል

    • @ammensur5940
      @ammensur5940 ปีที่แล้ว

      @@user-uk1bg3xb2b ሙስሊም አይደለህም ሲጀመር ስም ቀይር አሽቃባጭ

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว +3

      @@ammensur5940 😂😂😂😂😂😂 ሙስሊምነት ክርስቲያንን መጥላት ከሆነ አዎን ሙስሊም ልሆን አልችልም! አል ሙሀመድ መንሱር ስማ ! ማንም እስልምናዬንም ዐምሓራነቴንም ሊቀማኝ አይችልም !!!!! ፈሳም! አፍጋኒስታን ግባ ! ኢትዮጵያ የሁሉም አገር ናት

    • @ammensur5940
      @ammensur5940 ปีที่แล้ว +1

      @@user-uk1bg3xb2b በትክክል አለመፃፍህ ክርስቲያን መሆንህን ያሳያል🤣ሞኝህን አሙኝ

    • @ammensur5940
      @ammensur5940 ปีที่แล้ว +1

      @@user-uk1bg3xb2b አል ሙሐመድ እንደማይባኳ አታርፍም በድጋሚ ተበላህ 🤣🤣ወይ ካፊር

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምነው ወስድሽኝ ሽገር አቤት ድምፅ አቤት ስጦታ

  • @user-lj8mm8di9s
    @user-lj8mm8di9s 3 หลายเดือนก่อน

    ሰወድሸ አኮ ድምፃ ይነዝራል

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ልዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ተባረክ በጣም ነው የምወድሽ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @zahara1114
    @zahara1114 ปีที่แล้ว +3

    አድናቅሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ረዥም እድሜና ጤና ተመኘው መሲ

  • @yonas316
    @yonas316 ปีที่แล้ว +9

    የአክሰትሸን ዘፈን በደንብ ተወተሸዋል የሺመቤት ዘመን ተሻጋሪ ነው በአንቺም ላይ ያምራል በርቺ

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia ปีที่แล้ว +7

    Great band and great Voice

  • @YetateyLij
    @YetateyLij ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ይህ ድምፅ ደጋገምኩት አልሰለችህ አለኝ

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 ปีที่แล้ว +5

    የአክስትሽን የየሺመቤት ዱባለን ዘፈን በደንብ አድርገሽ ተጫወትሽው። ይህ ዘፈን በልጅነቴ በጣም እወደው ነበር። ኬኔዲ መንገሻ ትዝ አለኝ።

  • @amenkbrom7771
    @amenkbrom7771 ปีที่แล้ว +3

    Mesin yesmawat lij eyalew 80s jimma del fre temrt bet ye 2 kefel temari eyalew be ager akuwache awtobis anatachiw adregew bemikftut 📢 asfaltu Le temherbetachin krb selnbr nw😍😍

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l ปีที่แล้ว +2

    አንቺንና ፍቅር አዲስን ሞቼ ነው የምወዳችሁ

  • @Ebrahim-wt5eu
    @Ebrahim-wt5eu 9 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ድምጽ እጅግ በጣም የሚደነቅ ብቃት

  • @beniyamkebede3885
    @beniyamkebede3885 ปีที่แล้ว +2

    Lovely good old days 😍👌

  • @Usurfit
    @Usurfit ปีที่แล้ว +2

    All hightones. Amazing vocal.

  • @zuzuzuzu1935
    @zuzuzuzu1935 ปีที่แล้ว +1

    Betam techiyaleshi sewdesh😍😍

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 ปีที่แล้ว +2

    አይህ አይህና ይመጣል እምባዬ
    አንተም ወይ እድልህ እኔም ወይእዳዬ

  • @rosagetachew1303
    @rosagetachew1303 ปีที่แล้ว +2

    Waw its amazing 👏

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ

  • @addishiwot7075
    @addishiwot7075 ปีที่แล้ว +3

    I like her decpline ❤️ ❤️

  • @tigstgebremedhn2968
    @tigstgebremedhn2968 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo ❤️

  • @yohanneszekarias6075
    @yohanneszekarias6075 ปีที่แล้ว

    You created for art 🎨 keep it up ❤

  • @adu1535
    @adu1535 ปีที่แล้ว

    መሰሉ ሁሌም አዲስና አስደናቂ ብቃት።

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 ปีที่แล้ว +2

    amazing singer demamu demamu alemiye nana

  • @aderajewashagrie5222
    @aderajewashagrie5222 ปีที่แล้ว +1

    when i was in grade 5 tekelel tekelel with ma best haftoma

  • @tshepomosioua6461
    @tshepomosioua6461 ปีที่แล้ว +2

    ልክ እደ ቡሩቱከን ዱበለ ተስጦ

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 ปีที่แล้ว +1

    አይክና አይክና

  • @Haimamama123
    @Haimamama123 ปีที่แล้ว +1

    wow alebabesua siyamer

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @haymihaymi6909
    @haymihaymi6909 ปีที่แล้ว +2

    ምሰሉ እኮ ትለያለች

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 ปีที่แล้ว +1

    ባንዶቹ 👌👌👌 አንደኛ ናቹህ የመሲ ድምፅ ❤️ ሰርክ እየታደሰ የሚሄድ ድምፅ

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 ปีที่แล้ว +1

    አይ መሰሉ የሃገሬ ልጅ

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 ปีที่แล้ว +1

    ደርባባዬ

  • @dantek1753
    @dantek1753 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 ปีที่แล้ว +2

    ታምሜያለዉ ደክሜያለዉ ህመ ሜ በረታ

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 9 หลายเดือนก่อน

    Yene Yemengezem 1gna

  • @aragawalemu6160
    @aragawalemu6160 ปีที่แล้ว +1

    Yeshimebet

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash4121 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ አለባበስ ትህትና ውበት ❤

  • @amanuelbelay389
    @amanuelbelay389 ปีที่แล้ว +3

    ለሙያህ ስትሰጥ እንዲ ነው ወጣትነቴን አስታወሺኝ

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 ปีที่แล้ว

    Nobody plays yeshi emembet dubale songs like Lamrote!!

  • @marmar803
    @marmar803 2 หลายเดือนก่อน

    ታምሜ ፤ታምሜ ስጨነቅ ፤ስጠበብ ኩራብኝ ግዴለም ነው የሺመቤት የምትለው ፤ ቁጭትን ነው የሚያሳየው
    ኢቺ ምን ብላ አለችው ታምሜ ስጨነቅ ኮራበል ግዴለም 😢

  • @hayatsuleyman3800
    @hayatsuleyman3800 ปีที่แล้ว

    Yeseya yet gebach

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว

    መስሉየ የት እንደምትዘፍኚ ቦታውን ባውቅ እመጣለሑ እንዴት እንደምወዳችሑ ቤተስብ ድምፃችሑ ውድድድ የሚያውቅ ስው ካለ ንገሩኝ ❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አስለቀስሽኝ ብዙ ትዝታዎችን ቀስቀስሽብኝ በተለይ በናንተ ቤትና በአስፉ ድምፅ ዘፈን በፀጋየ እሽቱ በኤፍሬም ታምሩ ብዙ ችግሮችን ስላሳለፍኩ ዘፈኖቻችሑን የሚያስታውስኝ ያን ትዥታ ስለሖነ ያስለቅስኛል

  • @JONTAMBEK
    @JONTAMBEK ปีที่แล้ว +8

    ሴቷ ማዲንጎ

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c ปีที่แล้ว

      👏👏

    • @mekdes5825
      @mekdes5825 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሌላም አሉን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 ปีที่แล้ว +1

    Ayamrim!

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d 5 หลายเดือนก่อน

    መሲልዋጥሽ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 ปีที่แล้ว +1

    አዎ እንዲ ነው የሚያምርብሽ እንደቬሮኒካ ገላሽን እየገለጥሽ አይቼ አፍሬብሽ ነበር

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 ปีที่แล้ว +2

    መሰሉ ፋታሁን ድምፅሽ 👌
    አለባብስሽ ግን ምነው 🤔

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว

      ምነው ጡቷን ቂጧን ስላላሳየች ነው ስርአት ያለው አለባበስ ዘፈኑን ለመጫወት ነው ወይስ ገላዋን ለማየት ነው ሲገርም ደስ የሚል ደርባባ አለባበስ ነው የለበስችው ❤

  • @cococake6803
    @cococake6803 ปีที่แล้ว +5

    Lela sera felgi chomawe zegetoshal

    • @iandi907
      @iandi907 ปีที่แล้ว +1

      የቀናህ ትመስላለህ ወይም ሙዚቃውን ሳታውቀው እንዲሁ በምቀኝነት ነው አስተያየት የሰጠኸው

    • @nebiyattegegn9507
      @nebiyattegegn9507 ปีที่แล้ว

      ደደብ!

    • @Ebrahim-wt5eu
      @Ebrahim-wt5eu 9 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ በላይ የሚያስደምም ድምጽ ከየት ይመጣል?

    • @jonygtube7732
      @jonygtube7732 2 หลายเดือนก่อน

      Why don't you mind your own business are you jealous of this cute artist?

  • @genetnmenalowoezgilewo54
    @genetnmenalowoezgilewo54 ปีที่แล้ว +2

    Stop stop playing by our ears
    Why she crying too

    • @romanmekonnen3400
      @romanmekonnen3400 ปีที่แล้ว +1

      What kind of vocabulary are u using????

    • @bessottamer3808
      @bessottamer3808 ปีที่แล้ว +4

      አንተ ዶማ; የደለዶምህ አንተ የምን ችሎታ ባለቤት ነህ? በየትኛው የዶለዶመ ሞራልህ ነው መሰሉ ፋንታሁንን የምተቸው ? አንተ የሠው ዶማ!!!

    • @bessottamer3808
      @bessottamer3808 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ የሴት ዱልዱም ዶማ በየተኛው ሞራልሽ ነው መሠሉ ፋንታሁን የምተቸው? አንቺ የሠው ግማሽ!!!

    • @genetnmenalowoezgilewo54
      @genetnmenalowoezgilewo54 ปีที่แล้ว

      Music borne in India and dead in Ethio

    • @genetnmenalowoezgilewo54
      @genetnmenalowoezgilewo54 ปีที่แล้ว

      @@bessottamer3808 it’s what it’s

  • @adwaadwa4381
    @adwaadwa4381 ปีที่แล้ว +1

    እኚ ሴትዮ ዘንድሮም ይዘፍናሉ 😂ወንድን
    እያሞጋገሱ ወይ መቅለል 🤑

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว +8

      አዎ ሚጣዬ ይዘፍናሉ ! ይሄኔ ሽንትሽን የማትቋጥሪ ባልቴት ነሽ ። የጎንደሪቷ ልጅ ታስከነዳሻለች ፈሳም

    • @bessottamer3808
      @bessottamer3808 ปีที่แล้ว +4

      የአንተ ችግር ሩጠህ የጎጠኝነት: የጎሠኘነት: የጠባብነት: የበታችነት: የትንሽነት: በራስ ያለተማመን ሰሜት: ከእውቀት የራቀ እና ህሊናው በቅናት እና በምቀኝነት ከተካነ የትግራይ ማኅረሰብ መፈጠርህ ብዙ ሊያናግርህ ብዙ ህገወጥ ድርጊት እንድትፈፅም የሚያደርግህ የድንቁርና ድር ውስጥ ሥላለህ .......

    • @adwaadwa4381
      @adwaadwa4381 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ወይ መቅለል 😂

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว +5

      @@adwaadwa4381 ወይ በቅናት መቃጠል😂😂😂😂😂😂😂 ቀዝቃዛ ወተት ጠጪ በረድ ያረግልሻል😅😅😅😅

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w ปีที่แล้ว +1

      የትላም ዘር ዱሮውንስ ምን ያስባል አንተ መሀይም ባንዳ

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 ปีที่แล้ว +1

    መጮህ መጮህ መጮህ ፈጣሪ ይማራችሁ

    • @solomonkefyalew9682
      @solomonkefyalew9682 ปีที่แล้ว

      ምቀኛ ምንአገባህ።

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 ปีที่แล้ว

      @@solomonkefyalew9682 አዝማሪ ስብስብ ኡኡኡኡኡኡኡኡ🤣🤣😂😂 ምቀኛ??🤣😂😂

    • @ammensur5940
      @ammensur5940 ปีที่แล้ว

      አንተ አጋሜ ለካ በየኮምቱ በአፍህ የምታራው ትግሬ ሆነህብኛል ነው ትግሬ ኸይርየላቹም