ምስራቅ ተፈታለች ታዬ ቦጋለ ተቸግረዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @Joshua.basse_
    @Joshua.basse_ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thanks and appreciate your very fact !!!!❤❤❤

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Joshua.basse_
    @Joshua.basse_ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በአዲስቷ ኢትዮጵያ ማንም ከሕግ በታች ነው::

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርታ

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን #በላይ #መንገሻ ጀግናችን | #ሀሌታ_1
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Mesfinabebe-wp2sr
    @Mesfinabebe-wp2sr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም በላይ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም በላይ ልክ ነህ መምህር ታዬጎበዝ ሀገር ወዳድ ስው የተማሩ ለሀገራቸውም የደከሙ ስው እና በተቸገረ ስው ላይ እናሹፍ ህዝቦች ሀገራችን ኢትዮጵያ የተማረ ስው ያስፈልጋታል ስው ይሳሳታል እና እንርዳቸው ቢያንስ ምን ደርሶባቸው ነው እርዳታ የጠየቁት እንበል መምር ታዬ እይዞኝ ይህ ቀን ያልፍል

  • @Myen0912
    @Myen0912 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታየ ቦጋሌ አሜርካ ነው ያለው ለምን ከፖለቲካ ወጣ ብሎ ሥራ አይሰራም ❓❓❓🤷🏾

  • @SimonteferaLamore
    @SimonteferaLamore 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Belye mangsha qoxe wai harmon qoxe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢሻን ❤❤❤❤❤

  • @californa6827
    @californa6827 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታየ ወረቀት የለውም እንዴ ሰላም ትሁን አቢቾ በራታ

  • @Myen0912
    @Myen0912 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የተገደደበት ምክኒያት አንድ አይነት ነው😂😂

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምስራቅ ምትባለዋ አትመቸኝም ፅንፈኛ ፋኖ የዘመነ ካሴ ውሽማ ትመስለኛለች ። እሷ ብቻ አይደለችም ፍራሽ አዳሽ ብሎ የሚሰራውና እሷ የምትሰራበት አርት ቴሌቭዥን ላይ የሚሰሩት ሁሉ የሚያቀርቡት ግጥም ሁሉ ሸር ሴራ አሽሙር ለሀገር ለትውልድ እና ለህዝብ ምንም ማይፈይድ ጭራሽ ህዝብ ከመንግስት ጋር ሚያጣል ህዝብ ከህዝብ ጋር የሚያጋጭ ሥራና ሴራ ነው የሚሰሩት ። ስለ ታዬ ቦጋል ብዙ ባላውቅም አንድ ሰሞን መንግስት ቦታ እንዲሰጠው ይፈልግ ነበር ዝም ሲባል ተቃዋሚ ነገር መስሎ መንግስትን ሲሳደብ ነበር በቦረና ድርቅ ወቅትም እረዳለሁ ብሎ ገንዘብ ሰብስቦ እንደውም እንደሰማሁ የሰበሰበውን ገንዘብ ወስዶታል ሲባልም ነበር ከዛም በኋላ ከአማራ ፅንፈኞች ጋር ሲሞዳሞድ ነበር ከዛ ውጪ ሀገር ሄዶም ዘራፍ ነገር ውስጥ ገብቶም ነበር ሰሚ ያገኘ አልመሰለኝም ከዛ በኋላ ድምፁ ጠፋ አሁን ደግሞ ቸግሮኛል እርዱኝ እያለን ነው ። የራሱ ጉዳይ

    • @ShitaBelay-tl1hq
      @ShitaBelay-tl1hq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሷ ሴትዮ ግንነገረሰራዋ አይሠቼኝም አርት ቲቢን በፊት እወደዉ ነበር አሁን ግን እሷ የምታሰመሰለዉ ነር አይጥምም ሴት የሰላም ተምሳሌት ልትሆን ሲገባት የምታደርገዉ ፀባጫሪነት ጥሩ አይደለም ከሌሎቹ ሴት እህቶቻችን መማር አለባት ሴራዋን ታቁም ጥሩ አይደለም

  • @Myen0912
    @Myen0912 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታየ ቦጋሌ አሜርካ ነው ያለው ለምን ከፖለቲካ ወጣ ብሎ ሥራ አይሰራም ..ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የተገደደበት ምክኒያት አንድ አይነት ነው😂😂

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵን የነካ
    የለውም በረካ።
    የኢትዮጵያን ታሪክ በመራራ እውነት መፅሐፉ ፅፎ ያካፈለን መምህር ታየ የፖለቲካ ቁማር ውስጥ ገብቶ እራሱን ጠልፎ ጣለው።
    የትዕቢት መጨረሻው ውድቀት ነው።
    በጣም ያሳዝናል።
    መምህር ታየ ቦጋለ ያለውን እውቀት እምቅ ችሎታ ለሀገሩ ህዝቦች እያካፈለ ተከብሮ መኖር ሲችል በፖለቲካ ቁማር ተጫውቶ ለማትረፍ በመሰደዱ ይኸው መጨረሻው ታላቅ ውድቀት ሆነ።
    ይበልኝ የእጄን ነው ያገኘሁኝ የሚል ዘፈን ታወሰኝ።
    ወዶ እና አምኖ የገባበት ስለሆነ ይበለው።
    በቅርቡ የትራምፕ ጎርፍ ጠርጎ ወይ ወደ ኢትዮጵያ ካልሆነም ወደ ጓንታናሞ ይወስደዋል።
    ከኑማ?
    😂😂😂😂

  • @zewdua155
    @zewdua155 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Myen0912
    አንድ ሰው ተቸግሬአለሁ ሲል ስብዕና እቅሙ ካለህ እጅህን ዘርጋ! አለበለዚያም ዝም ማለት ይመረጣል:: ለምን ከፖለቲካው አይወጣም? ለምን አይሰራምን ምን አመጣው? ከንቱ ነቃፊ አማራ ን ትሸታለህ:: እግዚአብሄር የፈጠረህ የእርሱ አገልጋይ እንድትሆን መሆኑን አትርሳ!

  • @ሚሊጥላሁን
    @ሚሊጥላሁን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በላያ አንተና አብቹ ግራ እያጋባቹኝ ነዉ