ዘመናዊ የቆዳ ውጤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Price of modern leather products in Addis Ababa |Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 2 ปีที่แล้ว +12

    ተመስገን ነው ጥራቱ ቆንጆ ከሆነ ዋጋው በጣም ጥሩ ነው እዚ ቤት ዘረፋ የለም በርቱ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ከቻይና እቃ የገላገልን የምን ቦንዳ መሰብሰብ ነው የአገራችንን ምርት ማሳደግ አለብን በርቱ

    • @rahelyishak1911
      @rahelyishak1911 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ የቦንዳ እቃ እኮ በጣም ኳሊቲ ነው እስካልሰለቸሽ ድረስ አያልቅም ምነው ናቅሽው ?

  • @hassenseid6049
    @hassenseid6049 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ዋናው ጥሪቱ ነው

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 ปีที่แล้ว +5

    ገበያ በጣም ጥሩ መረጀ ነው
    አስቲ ባካችሁ የልጆች ሳይክልና የአዋቂ ዋጋ ስንት አንደ ሆነ መረጀ ብታጋሩን ብዙ ሰው ይህንን ማወቅ ይፈልጋል 🙏

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 2 ปีที่แล้ว +2

    If that is Genuine leather , it is extremely cheap. I cannot wait to get to Addis, I will buy me a bunch of those.

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዋጋው በጣም ተመችቶኛል ደስ ይላል ዋናውአስተማማኝ ከሆነ

  • @meskiye1105
    @meskiye1105 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ጫማ የላቸውም ዋጋው በጣም አሪፍ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዋጋው በጣም ጥሩ ነው

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጥሩ ዋጋ ነው በእውነት አሪፍ ነው

  • @ashagrebezabih1649
    @ashagrebezabih1649 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋቸው ጥሩ ነው። እናመሰግናለን።

  • @almetowgashaw6986
    @almetowgashaw6986 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ዋጋ ነው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን
    ለምታሳዩን መረጃ ሁሉ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ዘሬ ጋና ከኢትዮጵየ ጥሩ ወጋ የለዉ ነጋር ሰማዉ አልሃምዱሊላህ

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነጋዴ ነው ። ዋጋውን ለመናገር የሚጨነቅ ይመስላል

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 2 ปีที่แล้ว

      ቢናግር አርፍ ነብር ለምን አሁን የትናገር ከቦታው ሲኪድ ዋጋው አይግናኝም ምን ያስጨነቅዋል ስራ ነው

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 ปีที่แล้ว

    ወጋችሁ ጥሩ ነው በርቱ

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ሌዘር ከሆነ ዋጋው በጣም አሪፍ ነው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ በርቱልን የገበያ ሚዲያ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 ปีที่แล้ว +8

    የሴቶች የተለያዩ አልባሳት አቅርቡልን እረጃጅም ቀሚሶች

  • @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ
    @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው ምርጥ ነው

  • @6ebamound132
    @6ebamound132 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ጫላየ እባክህ ትላልቅ ብረት ድሥት ትልቅ አሣየንንንን በጣም ትልቁን ለበሬ መሥሪያ ለፍየል የሚሆን ካረብ ሀገር ከምሸከም

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 ปีที่แล้ว

      Ke areb hager amchi hager defresh atgezim beza lay arif atagegnm

  • @raheltekil5851
    @raheltekil5851 2 ปีที่แล้ว

    pls do vedio where can we gate leather by itself

  • @hayathabeshawit6640
    @hayathabeshawit6640 2 ปีที่แล้ว +1

    የጥራቱ ነገር ያሳስባል ኳሊቲ ከሆነ ጥሩ ነው

  • @mergiyadagemawi6470
    @mergiyadagemawi6470 2 ปีที่แล้ว

    በርቱው

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ 🙄

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላምውድየሀገሬልጆች በያላችሁበትሠላማችሁ ይብዛ የሠውደሥታየሚያሥደሥታችሁ ጉራብላችሁ አበረታቱኝ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ነው ዋጋው😳

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ቆዳ ጢራቱ አርፊ ካሆኔ ጡሩ ነው እባክህ ኳልት ጫሞች እያል 👏👏👏👏👏👏

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው:አይታመንም:ግን:ጥራቱ?👍

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 2 ปีที่แล้ว

    Ye seti jaketi sinti new
    Lezari ena ye jinsii jketi
    Bekih negargn

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 ปีที่แล้ว

    Ayemrm

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey amesegenalew emefelegew neger neber egezabeher yeseteh wedeme

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 ปีที่แล้ว

    Yasitoche. Asarume

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      ቦርሳ የሴቶች አይደለም እንደ

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 ปีที่แล้ว

    😘😍

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 2 ปีที่แล้ว

    how about women prodact

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      እንደ እንዳለ የሴቶች እኮ ነው ፤ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵይ ምርት ከሆነ ጥሩ ነው👍🇪🇹👍❤️🇪🇹❤️👍

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴቶችን አሳዩን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      አረ በጠቅላላ የሴቶች ነው፤ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

    • @6ebamound132
      @6ebamound132 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @bettyseifu3791
    @bettyseifu3791 ปีที่แล้ว

    Selekachun

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 2 ปีที่แล้ว

    ምንም የወደድኩት የለም

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว

    የቤት ካሜራ በቀጣይ

    • @Tube-vd6ib
      @Tube-vd6ib 2 ปีที่แล้ว

      የቤት ካሜራ ልገጥሚ ነዉ ባልሽን ለመጠበቅ ነዉ አይደል🤔🤔🤔🤔🤔

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-vd6ib ክክክክክ

  • @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ
    @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    በዛ ላይ እርካሽ ናቸው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว

    የሴቶች

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      አረ በጠቅላላ የሴቶች ነው ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 2 ปีที่แล้ว

      @@gebeyamedia ዋጋ በኦላይ ሲናግሩ አሪፍ ነው በአካል ሲክድግነ የጨምራል ልምን ??

  • @samilaasenet
    @samilaasenet ปีที่แล้ว

    No quality seraw lay yaln sewoch enakewaln

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 2 ปีที่แล้ว

    ቆዳ የምለብስ አለ እንዴ አዉጥታቹ ለጅብ ስጡትህ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 ปีที่แล้ว

      😅😅😅💃💃💃💃💃💃

  • @ወላፈን-ዸ5ዘ
    @ወላፈን-ዸ5ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ዉሸት ነዉ 2014 በዚህአይሸጥም

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    👍