ለፋሲካ በዓል ሰፊ ጥለት ሐበሻ ቀሚሶች ዋጋ new habesha kemis |habesha kemis
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ለፋሲካ በዓል ሰፊ ጥለት ሐበሻ ቀሚሶች ዋጋ new habesha kemis |habesha kemis
ለፋሲካ በዓል ሰፊ ጥለት ሐበሻ ቀሚሶች ዋጋ new habesha kemis |habesha kemis
We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
TH-cam ( ዩቲዩብ )
👇
/ @teditig-መባቻቲቪ
Facebook ( ፌስቡክ )
👇 www.facebook.c...
Tiktok ( ቲክቶክ )
👇 tiktok.com/@teditigst
Telegram ( ቴሌግራም )
👇 t.me/TediXTig
ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756
አልባሳቱን ለማዘዝ +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።
በጣም ያምራል የሰሩ እጆች ይባረኩ