ዋቢ አብዱራህማን - የሁላችንንም እርዳታ ይፈልጋል! በመኖርያ ቤቱ ከሌሎች አርቲስቶች ጋር አግኝተነዋል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 190

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +14

    የተንቢ የጉራጌ ታጋይ ተስፍሽ በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ እኔ የምለው ግን የጉጌ ልጆች የት ሄደው ነው ግን አንድ ይሄ ቻናል ማሳደግ አቅቶን ነው ሼር አርጉት እንጂ ዘንድረሽ ቁርጡ ✊✊ ብጉር ሽፍታ ለሚያስቸግራቹ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ግቡ የተጠቀምኩትን ላሳያቹ

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      እንደመር

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 4 ปีที่แล้ว +13

    ተስፋችን ክበርልን። ዋቢ በጣም ያሳዝናል!! እባካችሁ እንረባረብ

  • @abdulahmed3802
    @abdulahmed3802 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሳዝናል ተስፋ ነዳ ብዙ መልካም ነገሮች እየሰራህ ነው፡
    ለጉራጌ ህዝብ በዚሁ ቀጥል ስለዋቢ ሁሉም የሁሉም ሀላፍትና ነው

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ከዘገየ ነው ያየሁት ከልብ የሳዝናል ካገዝነው የቀድሞ ቦታ የማይደርስበት ምንም ምክንያት የለም ቅድሚ እንዲነሳ እንርዳው አይዞህ ወንድሜ አሁን ያለበት ሁኔታ ብትገልፁልን እላለሁ በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው!!

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ያዘንኩት ዋቢ በዚህ ሁኔታ በማየቴ
    እንዴት ይህ አንጋፋ ድምፃዊ በዚህ ሁኔታ ይቸገራል? የኛ ነገር እኮ በጣም ያሳዝናል ቆይ የሱ ዘፈን የሰሩ ሰዎች ለምን ያለበትን ችግር አያወጡም ስራውን ቃብ ከማድረግ እሱን ማቆም አይቀድምም ነበር?
    ጋይስ የኔ ቤተሰቦች ይህ ታሪክ ከተባበርን እንቀይረዋለን ዋቢ ማለት ለኛ ማህበረሰብ እንቁ ልጅ ነው ስለዚህ እንተባበር please please please
    በአካውንት መላክ ለምትፈልጉ
    👉🏾ዋቢ አብዱራህማን ደሳለኝ መርሻ እና ፈለቀ ማሩ አካውንት 10003408
    ንግድ ባንክ በማለት ላኩ በእግዚአብሔር (በአላህ)በጉራጌነቱ እንዲኮራ እናርገው
    👉🏾በጉፈንድሚ አስተዋፆ ማድረግ ለምትሹ ያው ሊንኩን ነካ አርጉት 👉🏾www.gofundme.com/f/24ako18n1c?+share-sheet&rcid=10db50ba134c4cbb9eb9f2782a150f08
    ለምትሰጡ እግዚአብሔር እጥፍ አርጎ ውለታችሁ ይመልሰው
    ለንፉግም ቀልብ ይስጥልን
    እርስ በራሳችን እንደጋገፋለን? ወይስ አንደጋገፍም? የሚለው ጉዳችን በዋቢ የሚታይ ይሆናል ቢያንስ ቤቱ አሳድሰን ደስ ብሎት የጉራጌ ማህበረሰብ ደግፎኝ ነው ለዚህ የበቃሁት የሚል ምላሽ እንድንሰማ እንተባበር
    የእውነት በጣም ነው ውስጤን የነካው ኡፍፍፍፍ
    ባሻሆ ጦሳሁ ያነነሁ ቃር ደግሮምታነ ሂነታ የሳን

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጌታ ጀማል አስለቅሶኝ ሳላቆም ዋቢም ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አቅራቢው ወንድማችን በርታ ጌታ ይባርክክ

  • @ቅድሚያለተውሂድእንላለን
    @ቅድሚያለተውሂድእንላለን 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ስለ ዝናው ማውራት ለሡ ምን ይጠቅማል ተረባርባቹ አሳክሙት በተረፈ ወንድም ዋቢ አብዱራህማን ወደ ተውበት ተመለሥ በዚ ሁኔታህ ከአላህ እንዳትገናኝ በተረፈ አላህ ሙሉውን ጤናህን ይመልሥልህ

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 4 ปีที่แล้ว +31

    እኛ ጉራጌውች እኮ ለራሳችን ኣንሆንም

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว +1

      ከራስ ይጀምራል አንቺ አስተምሪ በዛውም እርጂ

    • @halimanasir3458
      @halimanasir3458 4 ปีที่แล้ว

      @@jenbertube5689 ena madam bet new meseraw demoze siders yakemen aregalew ensha allah

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @samiraasfow7581
    @samiraasfow7581 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አላህ አፋያ ያድርግህ ከአሁን በኋላ ወደ ዲንህተመለስ

  • @malik-8513
    @malik-8513 4 ปีที่แล้ว

    የዋቢ አብድራህማን የተሾመ ወልዴ ጀማል መሀመድ ዘፈኖችን በመስማት ነበር በጉራግኛ ካለመታማት ወደ ጉራግኛ ቋንቋ ተጠቃሚነት የተደጋገርኩት። ምንም እንኳን ጉራግኛን የምናገረው በመስቃንኛና ሶድኛ ቢሆንም ሁሉንም የጉራግኛ ዳያሌክቶች ያለምንም ችግር እግባባቸዋለሁ። አሁን ጋሽ ዋቢ አብድራህማንን የምንረዳበት መንገድ አርቲስት ደሳለኝ መርሻ በሜሴንጀር ዋትስአፕ ወይም ቴሌግራም ብታሳውቀን። ኢንሻአላህ እኔ ዝግጁ ነኝ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢም ማስተባበር እንችላለን። ችገሩን እንድንረዳ ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ።

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህአብሺርእኛምእነግዝሀለን ዋቢ አብድራህማን ድምፅህ እዴትእደሚስብ

  • @hayathayat2769
    @hayathayat2769 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ መቀራረባቹ በጣም ደስ ይላል

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ተስፉ በጣም እናመሰግናለን የራሱ አካውንት ቁጥር ከነ ስልኩ አስቀምጥልን

  • @birukgezahegn2317
    @birukgezahegn2317 4 ปีที่แล้ว

    ዋቢ አስደናቂ በጣም ጀግና ነው እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳህ!!

  • @ahmedhyru3614
    @ahmedhyru3614 4 ปีที่แล้ว

    ዋቢ አብድራህማን የኔ ምርጥ ሰው
    እውነት በአርቲስቶች አፈርኩ ግጥም እና ዜማ መተው ሲወስዱ ቢያንስ ቤቱ እያዩ ባላዩ ማለፋቸው አሳፋሪ ናቸው
    ከዚህ ጅግና ድምፃዊ ግጥምና ዜማ ሲወስዱ ቢያንስ እነሱ ባይረዱ ምን አለበት የሚኖርበት ሁኔታ ቢያሳውቁ
    ምድረ ችጋራም ሁላ
    ይቅርታ ሀይሉ ፈረጃ ከእሱ ሙዚቃ እየወሰደ ሲዘፍን ምነው አሁን አይቶ ባላየ አለፈ
    እሱ ቤት የተገኛቹ አርቲስቶች ከልብ እናመሰግናለን
    ተስፍ የኔ የጉራጌ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ከልብ እናመሰግናለን

    • @ዳድየኛእንቃረኛ
      @ዳድየኛእንቃረኛ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ሀይሉ ፈረጃ በጣምምምም አድናቄው ነኝ ዛሬ ግን አዘንኩበት ሀይሉ የሱን ዘፈን ሲዘፍ ከሰማሁት ቆይቶዋል ቢያንስ እስካሁን እደዚ ሚዲያ ላይ ወቶ ቢሆን ኖሮ ለዚህ አይደርስም ነበር የሚርዳዋ ያገኝ ነበር ብቻ ያሳዝናል የኛ ባለሀብቶች ቤታቸው ከሞላ ለሌላው ግድ የላቸውም

  • @tasewtesfa9633
    @tasewtesfa9633 4 ปีที่แล้ว

    ዊ ዋቤ የብሬሽ እግዘር አፍያ ያሜኽ ፡፡ የሰብ ማል የሰብ ቀመጥ ጎቤያንዳ ዝካ ቲኸር ፡፡ ዋቢ አብዱራህማን ድኖ ደስተኛ ሆኑ የልቦናውን እግዚአብሔር ፈጽሞለት እኛም እሱም እንድንደሰት ፈጣሪ ይፍቀድ፡፡ ተስፋ በርታ ደግሞ በዚህ ጉዳይ ተሳክቶ መልካም ብስራት እንደምትነግረን ተስፋ እናደርጋለን፡፡

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 3 ปีที่แล้ว

    ኤሄ ዘፈን የሀይሉ ፈረጃ ይመስለኝ ነበር የውነት አበሳ ነህ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነው ምናመሰግንህ በዚ ወጣትነትህ እንዲ የተዘነጉትን ሆንብለህ ፈልገህ ማውጣትህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @mariamalali8114
    @mariamalali8114 4 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሽ በርታ እግዝያብሄር ያግዝህ አባታችን ዋቢ እግዝያብሄር ጨርሶ ይማርህ

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ባየሁት ነገር በጣም በጣም አዝኛለሁ በበኩሌ በህይወት ያለ ሰው አይመስለኝም ነበር!!!በቃ እኛ ጉራጌ ማለት ይሄ ነን የውጪ አልጋ የቤት ቀጋ ነን!! እንባዬ ማቆም አልቻልኩም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ቀን አለው ትቆማለህ!ሁላችንም የቡኩላችን እናድርግ ሰጥቶ የከሰረ የለምና!!!!

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሳለች ክትፎ ቤት ይህ ሰው ተጠቅማችሁበት ሲወድቅ አለመፈለጋችሁ ያሳዝናል ምን አለ ለህዝቡ ብታሳውቁ አዝናለሁ ማንኛውም ዘፋኝ የህዝብ ልጅ ምሆናችሁን አትርሱ 😢😢😢😢💚💛❤️

  • @ትቴምየድንግልልጅ
    @ትቴምየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዋቢዬ የኔ ውድ ስወደው እኮ እግዚአብሔር በቸርነቱ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ ወንድማችን

  • @melakuhailelikka
    @melakuhailelikka 4 ปีที่แล้ว +3

    Wabi Abdurahman's pieces of music are still in my mind. As a kid, his works were my favorite tastes. Particularly the rhythms are so uniquely composed and unforgettable. I wish all Guragigna musicians learned from him. I am grateful for Tesfa for bringing his situations into the light. I think his works are available only in VHS and if they are converted to digital, they will be in high demand. I hope I will get my favorite childhood pieces of music in CDs soon.

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 ปีที่แล้ว

    የተንቢ ተስፉ አተ ባትኖር ማን ያወጣልን ነበር ማንስ ያሣየን ነበር 😥😥😥 ዋቤን በዚህ መልኩ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ አርቴሥት ለብሱ መውጣቱ እንጂ ጌታን ውስጡን ማንም አያቅም እረ ውድ አረቴስቶቻችን ከሱ ተማሩ የራሣቹ የሁነ ነገር ማድረግ አለባቹ ውድቼ የጠፉትንም መፈለግ አለብን በምን ደረጃ እዳሉ አናቅም እና ዋቤ እጅግ በጣም አዝኛለሁ ቸሩ መዳኒያለም ካለህበት መከራ ያውጣህ እንወድሀለን አለንልኽ አባ ድምፅህም በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ የዘመኑ የጉራጌ ጀግናችን በርታልን በአካል ሄደው ላዩትም ላሳከሙትም ያለበት ሁኔታ ላሳወቁንም ክብር ይገባቸዋል ጉራጌ በልጆችዋ ትደምቃለች ዘንድሮ ኑሩልን

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว

    ዋባዬ አይዞኝ የኛ ጉራጌ ለራሱ አይሆንምኮ ያሳዝናል

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋቢ ምትረሳ ሰው አደለህም አተን በማየቴ ደስ ብሎኛል አይዞህ ከጎንህ ነን

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @ይስሬሸባወና
    @ይስሬሸባወና 4 ปีที่แล้ว +1

    የሰብ ጭዛ ሰቡ ሰቡ እውነት ነው የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው ወድሜ ተስፍሽ ነገ ታሪክ ይመሰክርልሀል በርታልኝ ሁላቹም እነ አምደ እነ ደሳለኝ ሌሎቹም ከልብ ነው ምናመሰግነው በርቱልን ወገን አንድ እንጨት አይነድም አንድ ሰው አይፈርድም እንረባረብ

  • @wazircell3412
    @wazircell3412 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ነው ያዘንኩት በጣምም ነው ያለቀስኩት እኛ ጉራጌዎች አደለም እርስ በእርሳችን ይቅርና ለሌላም እንተርፋለን እባካቹ እንደርስለት እናድነው የጉራጌ አርቲስቶች ግን በጣም አዘንኩባቸው ከደሳለኝ ውጭ

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
    @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ይሁን ለበጎ ነዉ
    አይዞኝ ከችግር በኃላ ድሎት አለና

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልቤ ተሰበረ አሁንም ቢሆን አረፈደም በሂወት እያለ መረባረብ አለብን አሉ ብዙ የጉራጌ ሙዚቀኞች በጣም ልባቸዉ የተሰበረ ከቆሙበት የወደቁ አሉ ተስፍሽ አንተ ሚዲያ የማምጣት የቤት ስራህ ነዉ እባክህ እጅ እንዳትሰጥ አለን ከጎንህ ቡዙ አሪቲስቶች ማዉጣት አለብህ የጉራጌ ሙዚቀኞች አንዳቸዉም ኢተርቪ አይደረግላቸዉም ለምን ለጉራጌ ሙዚቀኞች ትልቅ ንቀት ነዉ አንተ ባታወጣዉ ዋቢ ማን ያወጣዉ ነበር ተስፍሽ አንተ ከመጣህ ብዙ አሪቲስቶች ነፃነት ያገኙ ይመስለኛል አትቸኩል ይቱብ በቅርብ ቀን ታዋቂ ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አለሁ ይበልህ የኔ ወድም

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 ปีที่แล้ว

    እነሱን እያየሁ ያለቀስኩበት ቪድዮ😭ዋቢ አብዱራህማን ምን ሆኖ ነው ብላችሁ ለምትጠይቁ😥😥 ኢሄ ጀግናችን በዚ ሁኔታ ማየቱ በጣም ይከብዳል ከምር ሁላችንም ያቅማችንን ተረባርበን ካለበት ልንታደገው ይገባል
    ዋንኛው ቋንቋችን እዳይጠፋ ሲጥር የነበረው ወንድማችንን ዛሬ የኛ እርዳታ ይሻልና ሁላችንም ያቅማችንን ልንሯሯጥለት ይገባል ሼር አድርጉት

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ፡ወንድማችን፡እግዛአቤሔር፡፡ይማረህ፡ጌታ፡አለ፡

  • @behaalem
    @behaalem 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው !

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @dalalloyaa6936
    @dalalloyaa6936 4 ปีที่แล้ว

    አላህ አፍያ ያድርግህ እናንተ የጉራጌ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ

  • @ዳድየኛእንቃረኛ
    @ዳድየኛእንቃረኛ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጊታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንዴት ያሳዝናል የጉራጌ ልጅ እኮ የሰው ፊት ማየት አይወድም የኛ ህዝብ አይረዳዳም ለምን እደሆነ አላቅም ሀይሉ የሱ ምርጥ ዘፈኖች ከመውሰድ የት እደወቀ ብጠይቁት ምን አለበት በውርሰበት ቅረረ እና ዝማህሬ ሰኔም በፍረሆቱ ስወዳቸው እፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን ወድሞቼ አግዙት እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @mamababa1761
    @mamababa1761 4 ปีที่แล้ว

    Yasaznal Allah afiaken istk

  • @merirobi527
    @merirobi527 2 ปีที่แล้ว

    ጉሪጌ በርቲ ከጎንችሁ ነን በርቱ

  • @ababaygeber5633
    @ababaygeber5633 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዘንኩት የሰሩ ሰዎች እዳልሰሩ እደ ጣፍ በርተው መጥፋታቸው በዛላይ ያማልልልልልልል ልደታ ማርይም ጨርሳ ትማርህ እና አዲስ ስራ ለምስጋና እናገኝህ ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
    @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋሻ ተራእንረ ተባረክንረ አኸኸአር አድብስንረ ከስኛ በርታንረ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 4 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል በህይወት መውደቅም መነሣት አለ ብልህ ሰው በውድቀቱ ይማርበታል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ።

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 4 ปีที่แล้ว

    Tesfa,
    GOD bless you! I know Wabi very well. I'am sad to hear and see this situation happened to him. Now, he needs our support. It is time.
    Sisay from U.S.A

  • @yabserawolde1921
    @yabserawolde1921 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዋቢ ድምፁም ወኔውም እንዳለ ነው አልተነካም በቅርቡ ከዚህ ኑሮ ወደተሻለ ነገር እንድትመለስ መልካም ምኞቴ ነው ።አርቲስቶቻችን ደግሞ ፍቅር ይስጣቹ አይዞአቹ እኛም ባለን አቅም አለን

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔ አባት እኔን አላህ ሆዬ መጨረሻችን አሳምርልን ወንድማችን ተስፋ ንዳ በርታ

  • @amtube445
    @amtube445 3 ปีที่แล้ว

    አሁን በዚ ሣአት አለ ወይሥ የለም ኡፍፍፍ ግን ጉራጌ ለምንድነው በደዚ አይነት ሁኔታ የሚታዩት ግን ለምን እርሥ በርሣቸው አይደጋገፉም እኔ ገና በዚ ሣምት ነው እሄ ሚዲያ ያየሁት ግን ሁሉንም ገብቼ እያየኋቸው ነው በጣም ያሣዝናል አይ ዲኒያ
    june 2 2021

  • @medinamedina7610
    @medinamedina7610 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል በጣም 😥😥😥😥😥😥😥

  • @ዘመዱዩቱብyoutube
    @ዘመዱዩቱብyoutube 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ካንተ ብዙ እጠብቃለው በርታ በርታ ጓይታ ታኸ እህር

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ወድማችን በርታ ዋቢ አላህ ያሽረውና መስራት አለበት

  • @helentasew3691
    @helentasew3691 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል.............ያሳፍራል ..........

  • @h.j8360
    @h.j8360 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽም ብቻ ኸነም ቀነነም ተጋገዞት ቸነመ ነብሰና ነብሰና። ብቻ ኸነም ኹት የህርደ

  • @hayathayat2769
    @hayathayat2769 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወድሜ

  • @ሂክማዩቱብ-ጰ1ቈ
    @ሂክማዩቱብ-ጰ1ቈ 4 ปีที่แล้ว

    Abshiri abata yelfale welahi betam new yemiyemewe

  • @ኩነኝያባቷልጆ
    @ኩነኝያባቷልጆ 4 ปีที่แล้ว

    ያላህ ማመን ማልችለዉ ነገር አላህ አፊያህን ይልቀቅልክ አባቴ ከጎንክ ነን አካዉንት እዴት ነዉ ማግኘት ምንችለዉ ተስፍሽ በርታ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማር

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 4 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢ያሳዝናል

  • @bintsemu8941
    @bintsemu8941 4 ปีที่แล้ว +1

    Weyna Be Allah Allah Yeshifik

  • @danilehabte2695
    @danilehabte2695 4 ปีที่แล้ว

    Selemtardgw hulm kelib enamsgnal tesfa... betam yasznal

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 4 ปีที่แล้ว +1

    ahunm jegina nk kemr ayzon abate even simhn enkon semche alakim nbr gen alen ayzon.tesfachn my hero go go go

  • @alamerhalamer7071
    @alamerhalamer7071 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ዋቢ የወንድሜ ስም ነው ደስ ይላል

  • @mbnamn8432
    @mbnamn8432 4 ปีที่แล้ว +1

    አዬዞህ

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርህ 😑

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @ንማጅሚዲያ
    @ንማጅሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    Enshalahe yalign demoze sekbli asgbalhu betame yasazenali

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 4 ปีที่แล้ว

    ኣላህ ኣፊያ ያርግህ የኛ ጀግና

  • @gebrehaile5168
    @gebrehaile5168 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው ተስፋ keep going

  • @aliyunesru1197
    @aliyunesru1197 4 ปีที่แล้ว

    Tesfu Many Thanks to You

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ዘመዱዩቱብyoutube
    @ዘመዱዩቱብyoutube 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ በርታ እግዛብሄር ይርዳክ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ድምፅህ ዋዉነዉ

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎታየማርደ፡እግዚአብሔር ይማርልን፡አባቴ💔💔💔💔

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 ปีที่แล้ว

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @bubugnunug972
    @bubugnunug972 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ የእኝ ባለ ውለታ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔጌታ

  • @yorani2721
    @yorani2721 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet betam yasaznal gin yna seb wetesa yanewe seatu bebize zenga tesfa gobech betam namsegneke guta tezim yirke kar tichot hema yerdahe

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን

  • @የውብነኝጉራጌዋከምስራቅመ
    @የውብነኝጉራጌዋከምስራቅመ 4 ปีที่แล้ว +5

    የተንቢ ተስፊሽ በርታልን በጣም ያሳዝናል አላህ አፊያ ያድርግህ አባቴ💔 አካውንት ላክልኝ

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 ปีที่แล้ว

    የዋትሳፕ ግሩፕ እንክፈትና ያለንን እንርዳው አላህ አፊያ ያድርገው

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 4 ปีที่แล้ว

    Hello Tesfa,
    To undestand more about him, would talk with W/zo Leyla Shikur, owner of the former Munira Music shop who organized and releazed his first album?

  • @zuzusaido6823
    @zuzusaido6823 4 ปีที่แล้ว

    የተንቢ አይዞህ አይዞህ ሁሉም ለበጉ ነው

  • @sasbawdkmg3990
    @sasbawdkmg3990 4 ปีที่แล้ว +1

    Alah yardaw

  • @meski6673
    @meski6673 4 ปีที่แล้ว

    ተባብረን እናድነው የምር ያማል ያው ግርማ ሞገስ ያለው ስፈኒ ቢስማ የማይጠገበው ዛሬ ግን እንዲህ ሲሆን ያማል ግን እራስ ወዳድ ነን በስም ጉራጌ ባለሀብት ነው የት አሉ ታዳ ስማቸውን ማንነታቸው ያስጠራው ጉራጌ ነኝ ብለው ደረታቸው ነፍተው እንዲ ናገሩ ያደረጋቸው ግን አደራ ሁላችንም ይህ አባታችን ወንድማችን እንቁአችን እንዲህ ተጎሳቁሎ እንዳናየው በሚቀጥለው ከዚህ ሁሉ ነገር ወቶ ድኖ ደስተኛ ሆኖ እንድናየው ሁላችንም እንረባረብ

  • @mareeahmad5634
    @mareeahmad5634 4 ปีที่แล้ว

    አይዞን ዋቤያችን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

    Egzyabher ymarh. Eshi yechalnewn enredalen.

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @dreamrak1099
    @dreamrak1099 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ አብሽር

  • @rebekaephrem2877
    @rebekaephrem2877 4 ปีที่แล้ว

    why is it habesha video always playing a loud background music louder than the actual interview????

  • @tsegayeasefa5693
    @tsegayeasefa5693 4 ปีที่แล้ว

    Yasazinal betam

  • @selammarkan9369
    @selammarkan9369 4 ปีที่แล้ว

    ፈታሪ ጨርሶ ይማርክ ጀግናችን ነክ

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል አላህ ይድረስለት

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 4 ปีที่แล้ว

    Yehen channel bemagnete betam des belognale ayezohe berta, waben gn ending bemayete betam azegnalhu eg/r gn yeredawe

  • @ከድጃመንሱር
    @ከድጃመንሱር 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ አፍያ ያርግክ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ ልክነሽ

  • @merirobi527
    @merirobi527 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ 💓💓💓💓💓

  • @thomasbertazeethiopia7981
    @thomasbertazeethiopia7981 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ተስፋ ነዳ ለምታደርገው በጎ ስራ ሁሉ ብድር ከፋይ አምላክ ብድርህን በቸርነቱ ይክፈልህ
    አይዞን እንዲህ ሆነን አንቀርም ሁሉም ጥሩ ይሆናል እናንተም በርቱ::

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ያሳዝናል እንደው ለራሳችን አንሆንም!!!

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እነትእደዚህአለጠብቀወምነበርያሳዝናልአያዝህ😓😢

  • @thomasbertazeethiopia7981
    @thomasbertazeethiopia7981 4 ปีที่แล้ว

    ሐይሉ ፈረጃ ረሻድ ከድር ምን ነው ጠፉ???

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ

  • @sifanhassan3682
    @sifanhassan3682 4 ปีที่แล้ว

    Ya rebi siyasazn