It is not must . Mary , pawlos, Timothy, john the Baptist... didnot get married. Being single helped them to focus on their savior jesus Christ. Marriage is the responsibility that split someone's mind . Pleasing God while taking the household responsibilities takes a lot of commitment. I know the world/society outcast someone who didn't get married. But the future belongs to those who knows what they want out of life .
አይዞሽ ተጎድተሻል ግን ለሌሎች አስተማሪ ነው። ብዙ ታስተምርያለሽ ሰው ደባብቆ እየታመሙ ሚኖሩ ብዙ ናቸው። ለዚህ ዘመን ትውልድ ላስተዋለ ኣስተማሪ ነው።
ወይኔ እህቴን!!! የሴት ልጅ መከራ!! ኣይዞሽ የማያንቀላፋው ኣለልሽ የሚክስሽ!! ደጋግሜ ሰማሁሽ!!!❤️⭐️
❤አብሮሽ በነበረበት ሰአት ብቸኝነት እንዳይሰማው እየረዳሽ ጥሩ የሆነልሽ ሁለት ነገር አለ አንድ እሱን ተንከባክበሽ የሚፈልገውን ተሰርቶ ይጠበቃል የቤት ሰራተኛ እና አብሮት የምተኛ ሴት ስላስፈለገው ነውየሚመስለው ሌላ ጓደኛዬ ልክ እንደአንቺ ተጠቅሞ ትዳር ስትየቀው አትጨቅጭቂኝ ካልተመቸሽ ሂጂ ምን ጎደለብሽ ብሎት መጨረሻ በልቡ ያለችውን ሴት አገባ ይረዳኛል ይከባከበኛል በቂ አይደለም ብዙ ነገር እየተጠቀመባችው እንደሆን ተረዱ ቤተሰብሽንም ሊያግዝ ይችላል ይሄ አሳማኝ በቂ አይደለም
ስለዚህ ሴቶች እድሜ ይሄዳል ቶሎ አምልጡ አግዚአብሔር ይርዳችሁ !!!
Enem baleshiw lay Lebes yemetateb Efelegalehu ....Lezih degemo anchi Arif temseyegnalesh..😜
@@xFlavoriax ee aysemame😳😳
እህቴ በቃ ሁላችንም በህይወታችን ብዙ ፈተናን አሳልፈናል እናሳልፋለንም በቃ ህይወት እንዲህ ናት አይዞሽ እህቴ ግን በቃሽ ይቅር ካልሽ ይቅር ነው በሁሉም ሚዲያ አትቅረቢ ይበቃሻል እግዚአብሔር የልብሽን ሰላም ይመልስልሽ😊
በተገኘው ሚዲያ ብትቀርብም አስተማሪ ስለሆነ መጥፎ ሆኖ አይሰማኝም እሕታችንን የተሻለ ነገር ይግጠማት
የሴቶች ቁንጮ አስተማሪ ጠንካራ ለሴቶ ለሁሉም ተምሳሌት ነሽ ክበሪልን❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምርህት ነው እሕታችን ፈጣሪ ይባርክሽ ከተማርንበት
እኔ ምለዉ ደራርቱ ትመስያለሽ ❤❤
ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ ወደ ትደር ያልገባችው። አህታችን ልጅን ያህል ነገር ጊዜዋን በልቶ አሳጥቷቷል
You are amazing strong woman one thing am happy your idea b/s most woman before marriage every thing done then after married she is not new for men.
ጥያቄ ለሴት እህቶቼ ባል ባናገባስ? ባል ማግባት ግዴታ ነው?
It is not must . Mary , pawlos, Timothy, john the Baptist... didnot get married. Being single helped them to focus on their savior jesus Christ. Marriage is the responsibility that split someone's mind . Pleasing God while taking the household responsibilities takes a lot of commitment. I know the world/society outcast someone who didn't get married. But the future belongs to those who knows what they want out of life .
Xየወላጆ ሰላም እጦት ለልጆቻቸው ይተርፍል ምክንያቱም ስለ ሰላም አያውቁም ስላ ጠብ እንጂ የተማሩት ስለሆናም የነሱ ህይወትም ጭምር ነው ማሰብ የሚገባቸው
አስተዋይ በጣም አስታማር ምክር
ግሩም ትምህርት ነው ።
Wow sister bless you more 💕💕💕💕
3ሰተኛዉ ምናልባት መቀመጨዉ ተደፍሮ ይሖናል መቀመጫቸዉ😂የተደፈረ ሴት አያገቡም😂
የማይረባ ነገር የመስማት ትዕግስት አዳበርኩ
Aeyzosh, Ehtea. Aelem, yechnk Bet new. Aeyzosh.
Girls , wake up . Life is not only about relationship. Marriage is not for all . Focus and invest in yourself . Ignore the social pressure. .
its truth Ladies wake up early
በጣም ይገርማል ይሄ ከባድ ነው ይህን ያክል ሞክረሻል ካልተሳካልሽ አርፈሽ ብትቀመጪ ምን አለ አላርጅክ ሆነሻል ለትዳር የአንቺ ደሞ ባሰ ግን ሴቶቹ ምን ነካችሁ በሽተኞች ምን ያስተምራል ይሄ ጋዜጠኛዋ ችግር ሆኖባት ወዲህ ደሞ ዩትበርዋን እየሰራች ነው እንጂ የአንቺ እጅጅ.................ይላል
ምነው በየ ሚዲያው ሆነ ለ3ኛ ጊዜ ስሰማ ከልብ ይቅር ከተባለ በቃ አንድ ጊዜ ለትምህርት ይሆናል እናም ጠንክረሽ ወደፊት ለህይወትሽ መጣር ነው በቃ
ለኛ ትምህርት ነው ❤
@@mercymercy9309 ልክ ነሽ ከማን ያዘዋል ጋራ ያደረገችውን ቆይታ በደንብ አዳምጨ አዝኛለሁ ከዛ በኋላ በየ ሚዲያው ከምትቀርብ ይበቃት ነበረ ነው ያልኩት እንጂ ትምህርት አይሆንም ብየ አይደለም
@@betelmulu4897በቂ አይደለም ማን ይዘዋል አያስወራም ኮመንት አረግን እሱ ላይ ሌላ ሚዲያ ላይ እንድትነግረነረ
Lerejim gize wustuwa siletegoda lesew magarat kusiluwa iskishir mawurat tifelig yihonal silezi binichil asirem tidegagim binichil ayizosh binilat kalfelegin demo scroll madreg yemibal neger ale
ትተንፊስ እጂ እርኩስ ወንዶች ብዙ ሴቶችን አበላሸ
በስማምይቅርይበለን
ለምታዮ እህቶቼ እኔ ልምክራችሁ
ትዳር ልጀ ከፈጣሪ ነው ከራስ በላይ
ነፈሰ ለራሳችሁ ኑሩ ማንነም መጠየቅ
ዎጋ የለውም ቀይ መስመር ማሳመር
አለባችሁ🙏🙏🙏🙏
አይ በየሚዲያ መስማት ይሰለቻል ተደጋገመ ለተጎዳችው ስው ማውራቱ ከውስጥዋ ይወጣላታል ግን ብዙ ሰዎች ጋብቻን እንዳይጠሉ እሰጋለሁ
እኔኮ ከሜዲያ ወደሜዲያ ሰምተነዎል ይሄን ታሪክ ምድነው መቀባአበል😮
ከአንዴም ሶስት ጊዜ መሞኘት ይከብዳል: ልጅ ለመውለድ የነበርሽ ግንኙነት በቂ ነበር ያልሆነበት ምክንያት አንድም እግዚአብሔር አልፈቀደም ሁለትም ልጄን ለብቻየ ማሳደግ አልፈልግም ብለሽ ነው ይህ ከሆነ ደግሞ ስህተቱ የራስሽ ነው:: ጊዜሺን ባግባቡ መጠቀም የኖረብሽ አንች ነሽ ስለዚህ ባለፈ ነገር ላይ መቆዘሙ ጉዳቱ ይበዛል:: " ሁሉም ነገር ለበጎ ነው" ብለሽ እለፊው
ያበሻ ወንዶች ለምድነው ከትዳር በፊት መላክ መላክ ተጫውታችሁ ትዳር ውስጥ ስትገቦ ሰይጣንን የሚያስቀና ጨካኝ የምትሆኖት ? ማያ ብያችሁዋለሁ
በየሚዲያው ማለቃቀስ ሁላችንም የተለያየ ታሪክ ይኖረናል በየአደባባዮ መዘርገፍ ሞትዋ ለምን መወራት አስፈለገ ሁላችንም እንሞታለን
God is in control. It is what it means to be . Her calling is not what she wanted.
ሴቶች ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ አብሮዋችሁ ያለውን ሰው በደንብ አጥኑ ዝግጅ ለመሆኑ በደንብ አጥኑ ከ6 ወር በላይ አትስጡት ምክኒያቱም ጊዜያችሁን አታቃጥሉ ዞር በሉ!
ትዳር እንዲኖርሽ በጣም ብዙ ለፍተሻል ሳይሆን ቀረ ያሳዝናል;* 20 አመት ሳይሆነኝ ላገባው ያሰብኩትን ጓደኛዬ ቀማችኝ ያልሺው ጊዜና አመትሽ እኮ አንቺ እንደምታከብጂው አንቺ እንደምታወሪው ብዛት የሚከብድ አይደለም; እንኳን በዛ እድሜሽ ተሞሽሮ በቀናት ሚለያይ አስደንጋጭ ታሪክ አለ;,አንቺ ግን በየሚዲያው በጣም አሰልቺ ብዙ ወሬ አበዛሽ ለመስማት ሁላ አፒታይት እስክናጣ ድረስ;, ጠያቂዋ እራሷ ቢዝነሷን እየሰራች እንጂ የሰለቸች ትመስላለች;, ምናልባት አንቺ ጋር ያለ ችግር ሊኖር ቢችልስ? እንዲህ እንዲያ አልኩት የምትይው ሁሉ ብዙ አሰልቺና እየጨማመርሽ ይመስላል በቃ የተለያየ ወንድ ሞክረሽ ሞክረሽ አልተሳካም የቀረውን ዘመንሽን ዘና ብለሽ ኢንጆይ እያረግሽ ለብቻሽ ቀጥይ።
አለመስመት መብትህ(ሽ)ነው ዬትም ብትዳጋግመው የተጎደች ሴት፣እናት፣እህት ነት።
ወረኛ ጨካኝ አድራጊ😂
Lb ,yalew , ymar , Beset ,Edmea mchawet , Betam kebad new.😢😢😢😢.
ይችን ሴትዬ ሰንት ቦታ ነው የምትለፈልፈው በቃ አንዴ ሰማንሸ ማሰታወቂያ አሰመሰልሸው
በሌላ ሚዲያ ያየሁሽ መሰለኝ በአንድ ታሪክ የተለያየ ሚዲያ ላይ ባትቀርቡ ጥሩ ነው
The sound in the midle of the interview is not right very uncomfortable
Please stop it if you think it is good it is not
አንቺ ነሽ በራስሽ የቀለድሽው ወንድማ የሜዳ አህያ ነው
😂😂😂🤨😁wendima yemeda haya new temachegni abebaleshi
ሳህ
ተ መ ቸ ሽ ኝ
😂😂😂😂😂
@@Elsa-dq5yd hh
ምን ታድርግ የዋህ ሆና ነዉ
በነገራችን ላይ ጠያቂም ተጠያቂም የእውቀት ክፍተት አለባችሁ ይሄንን ዝግጅት ከመቅረቡ በፊት እውነት አስተማሪ ነው? ወይስ የብሶት መግለጫ ዝግጅት ነው መሰረታዊ የሰው ባህሪ የወንድ ባህሪ የሴት ባህሪ የሚሉ ይኔታዎችን መዳሰስ አይሻልም ነበር?
ለማንኛውም ተጠያቂዋ ሴት እራስዋን ገምግማ ይሁን የገመገመችውስ በምን መስፈርት እና በእውቀት ይሆንም
ዝም ብዬ ሳያት ጌታን የማትፈራ በጌታ ትዕዛዝ የማትጒዝ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት የጣማት የክብር ንጉስ ደስ የማሰኝበት ጎዳና ገብቶ በሰው ማማረር ልክ አይመስለኝም
ከካሀዲዎቿ የአንዱ ዘመድ ወዳጅ ነህ/ነው?
@@nanaayalew2349 እኔ ሁለቱንም አላውቅም
መሰረታዊ ጥያቄ ነው ያቀረብኩት
በተረፈ አንች ከጋብቻ በፊት ሴክስን የምትደግፊ የረከሰውን ነገር የምታራምጅ የኤልዛቤል መንፈስ አራማጅ መሆንሽን በፅሁፍሽ ስለገለጥሽ እግዚአብሄር ነፃ እንዳወጣሽ ነስሃ ግቢ
Tadya Bmn yegabu confusing talk 😮😮😮😢😢
Englzigna eyekelakelshi strebishew telosh mehed merete,
Setu mn nekaw ene be wend alferdm .
7 amet abreahiw kenorsh lemn atwwljim lemewuledm yiteyekal ende?
Kanegagersh tastawukialesh betam tegodteshal Egziabher libeshin yifewussh.
Andande sanxely be rasachin fekad ymngebabachew negeroch waga yaskeflunal.
ድከመተ ወሲብ ሊኖረዉ ይችላል ምናልባት በደብረ ቀርበሽ መጠየቅ ነበረበት ወደ ሀኪቤትመዉሰድ ነበረብሽ። እንጂ ጤነኛ ሰዉ እንደዚህ ኣይሆነም ነበር።
👀💐😘🙏🙏🙏
ትዳር ያልያዘች ሴት ስለትዳር ስትመክር ያየሁበት ቪድዮ
Worgna neshi enkuanm kanchi gar alnore...sel enatu demo taworyalshi wonde leje respect yewodal setyo mejemera anchi eko 1 2 3 4 eyalshi ke mekter eraseshin teyki..
Kebere nat minim Melkite yelewim yefetat bal ga meshed min yilutan kora bilateral menor new
ግን ሶስቴ አንድ አይነት ችግር ከገጠመሽ የሆነ ችግር በአንቺ ላይ ሳታዉቂዉ ስለሚኖር እስኪ ቁጭ ብለሽ ፋይድ አዉት ለማድረግ ሞክሪ እህትነት
Please my dear move on build up your Life
ቅድሚያ
እንግልዝኛ መደባለቅ ለምን አስፈለገ ???
ጋዜጠኛዋ >;ብለሽ መደምደምሽ ልክ አይመስለኝም አንድም የእውቀት ችግር ወይም ጋዜጠኛ አለመሆን ወይም ለስሜትሽ እንጅ ለወሞያው ደንታ ቢስ ልትሆኝ ትችያለሽ
ምነው ወሬ አበዛሽ አረ እኛ ብዙ ስራ አለብን
Yane enate ye midday gibeat kemehone wechi menem fayda yelewem eraseshen asedesteshe gatan eyamelkshe nuro ehitewa
አንቺ ሴትዮ ያምሻል እንዴ በዚህ እድሜዎት በየሚድያው እየዞሩ እንደ ወጣት አፍቃሪ ማለቃቀስ ሀሜት ማማት አይደብርዎትም እንዴ? አሁንኮ ትልቅ ሴትዮ ነዎት አቦ ሰው ደግመሽ የትም ሚድያ እንዳትመጭብን ሴትዮ
ኤጭ👿
ማን አስገደደህ ለማየት?ከካሀዲዎቹ የአንዱ ዘመድ ጓደኛ ነህ/ነሽ?
ከአንተ/ ከአንቺ እሷ አንድ ስምንት ዓመት ብታንስ ነው ።
😂😂😂
😂😭
እጭ ወደዛ ምንድነው እየተሽከረከርሽ የምታዝጊን🙄እና ምን አገባን ትልቅ ሰው አይደለሽ ምን አርጉ ነው የምትይን አዛ🙄
Too much
ኧረ በቃ በየቦታው አታውሪ አንዱ በቂ ነው
ጠያቂዋ ወንድ ይሄዳል አላለችም?
እና አይሄድም? 😅😅😅
@@Elsa-dq5yd ሴትስ ?
@@ethiopiaafrica5008
ሴትም ትሄዳለች እንደ ወንድ ባይሆንም ፣ ወንድ አይሄድም ማለት ቆሞ አይሸናም ማሐት ነው ይባላል ሁሉም ሳይሆን በብዛ ማለት ነው።
ተበርቼ በራሬ❤❤
እባካችሁ አንዳንድ ሴቶች የ feminism አቀንቃኝ ነን ብላችሁ የሁሉንም ወንድ ስም በጅምላ አታጥፉ። ሳይጋቡ ልደፋልሽ የሚል ወንድ ካገባ በኋላ ምን ያደናብርሻል ይላል ያልሽው ሁሉንም ወንዶች አይወክልም ።
😂😂😂
Boring
EREE YECHE YEE TNZACHE ARUGYET WRYWA SELCHET ALLEGHN ESTYE WEDEE FTRYESE TETEGYE WENEED ATASAGYE MFRYA ARUGYET
ስድብ ምን አመጣው ማርጀት ነውር ሆነ እንዴ እናትህ ወይ እናትሽ አሮጊት አይደሉም እንዴ?
ባልጠፋ ቁምነገር ሆድ የሚነፋ ወሬ
😂😂😂😂
ቁምነገሩ ምንድነው?
ወሬ ብቻ 😳