የወር አበባ በምታይባቸው ቀናቶች ፈፅሞ ማድረግ የሌለብሽ 7 ነገሮች |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 562

  • @rhema1115
    @rhema1115 5 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርቶችን እያገኘን ነው በርታ ሰላምህን ያብዛልን

  • @tsiyonahmad2009
    @tsiyonahmad2009 2 ปีที่แล้ว

    Enamsegenalen docteri merit techari egzibhari. Yebarikh

  • @Susu-t7y
    @Susu-t7y 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሡግናለን ዶክተር አላህ ይጨርልህ በርታ

  • @emebettolosa9496
    @emebettolosa9496 3 ปีที่แล้ว +1

    Beunet betam mert melekt nw tnx Dr

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለምክርህ ዶክተርየ❤

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 4 ปีที่แล้ว +8

    ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስሰጥ ወላሒ በጣም ትክክልነህ ዶክተር እኔ ዛሬ የወር አበባ ላይነኝ ባጋጣሜ በጣም ትልክ ካብ ቡና ጠጣሁ ከዛ ከ 5 ደቂቃ በሗላ የልቤን ምት አሁን መግለፅ አልችልም ሆደም ተረበሸ አይሮየም ተጨነቀ እና አሀን ትምህርትህን ስሰማ በጣም ገረመኝ

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 5 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ዳኒ የኛ አሳቢ ምርጥ ሰው ሁሌም ቁብ ነገር ነው የምታስተላልፍልን እኮ አመሰግናለሁ

  • @kidgetayeshareg6907
    @kidgetayeshareg6907 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሔር ይስጥልን ዶክተርዬ ብርክ በልልን።

  • @chaltuutsagaye39
    @chaltuutsagaye39 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን አሪፍ ምክር ነው ጎበዝ እውቀትህ ሁሌ ሁሌ ይጨምርልህ ቴንኪው 👍👍👍

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ወድሜ ጥሩ ምክሪ
    አግቻለው

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenalene docteur

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እናመሠግናለን

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +81

    ኡፍ እንደዉ ፔሬድ ገና ስሙ ሲጠራ እፈራዋለሁ በጣም ያመኛል አይ ሴት መሆን

    • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ራሱ ወሬ ሊደርስ ሳምት ሲቀረው ነው ጭቀት የሚጀምረኝ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ።ሰላም ኤሚ

    • @mnblkj1002
      @mnblkj1002 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ያመኛል ዶክተር ለዘህ መከር ካለህ

    • @amiwelloyewa1849
      @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

      @@nigestadmase6358 እንዴት ነሽ እሙ

    • @look3271
      @look3271 5 ปีที่แล้ว

      አሚይዬ ማሬ

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ወድሜ

  • @batulsiraj6524
    @batulsiraj6524 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን. ደህናመጣህ. ዶክተር

  • @asnakgettaneh8140
    @asnakgettaneh8140 5 ปีที่แล้ว +1

    enameseginalen

  • @mahletassefa7470
    @mahletassefa7470 3 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen ke enbirte betach ena ke wegebe betach ena tafaye betam yamegnal

  • @zamzam5968
    @zamzam5968 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ. ትክክልነህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 ปีที่แล้ว +2

    ትክል ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ክልብ እነመስግነለን

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን😢

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 5 ปีที่แล้ว +1

    Ka lib enameseginalen doctor dane xaqami mikir new barta thank you ❤❤❤

  • @rahmamohammed9303
    @rahmamohammed9303 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 ปีที่แล้ว +9

    እናመስግናለን ዶኮተር እኔ ወሪ ኣበ ባ ስመጣን ወገበይ በጣም ያመኛል

  • @mariamadiso4488
    @mariamadiso4488 5 ปีที่แล้ว

    Wooooow biyalo tikikil new betam tebareki DD thank you so

  • @zabura9603
    @zabura9603 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላ ዶ / ር

  • @samoorsameer6555
    @samoorsameer6555 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግንአለን ዶክተር😘😍

  • @ፍቅርተገብሬኤል
    @ፍቅርተገብሬኤል 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ደኩተር

  • @adistigi2140
    @adistigi2140 5 ปีที่แล้ว

    Slam slam Dr betam enamesaginalen betam arif temrt naber

  • @mesertgermamee15
    @mesertgermamee15 4 ปีที่แล้ว

    Thank you very much great doctor amazing
    Rellay nice advice

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶ/ር

  • @atsedemaryam4412
    @atsedemaryam4412 4 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ ደስ ሲል ዶ/ር

  • @mastewalbirhanu4382
    @mastewalbirhanu4382 4 ปีที่แล้ว +6

    ዶክቶር ከልብ እናመሰግናለን ❤❤

  • @emutikasa5480
    @emutikasa5480 4 ปีที่แล้ว

    Selam lanite yehun doctor eshi enameseginalen gin eni betam techegiralew yene ye wore abebaye beye woru iye metam chigir yefetiribing yehon?

  • @asmarchsinishaw7120
    @asmarchsinishaw7120 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ዶክተር ዳኒ ሰላም ላንተ ይብዛልህ የዛሬውን ቪዲዎ ከልብ አዳምጨዋለሁ በጣም እናመሰግናለን !ወንዶች ኖዎ ኖዎ ከዚጋ ወጡልን ሚስጥር እዳታዳምጡ እነሆም ውድ ተናፋቂ ያገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 4 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 5 ปีที่แล้ว +1

    Tnx Dr

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @khanali2910
    @khanali2910 5 ปีที่แล้ว +2

    ደክተርየ እንኳን በስላም መጣህ ያንተ ትምህርት ሁሎም ግዜ እከታተልኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ምትስጠን
    እንድ ነገር ሽክ በለኝ በጣም ኣሽጉሮኝል በሁሎት ሳምንት እየማጣኝ ለምንድ ነው እና ችግር ኣለው ወይ እባክህን መላ በለኝ

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 6 หลายเดือนก่อน

      Lemastekakel Mekelakeyawn 30 Fre Miwatewn Farmasi Geztesh Wseji Dem Manes Yametal Wde

  • @መሰረትበቀለ-ሸ4ጨ
    @መሰረትበቀለ-ሸ4ጨ 5 ปีที่แล้ว

    እሺ ዶክተረ እዬ እናመሰግናለን እድሜ የሰጥልን

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen dani

  • @sayedatijani9173
    @sayedatijani9173 4 ปีที่แล้ว

    Ene betam yemeghal gen ade wor dena kehonkute ande wor degemo betem yemeghal .este mendenow chegeru?este mela baleghe dr.🌹❤🌹

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @aynalemteffera2257
    @aynalemteffera2257 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥልበት

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 ปีที่แล้ว

      🙋🙋👍👍👍

  • @taemoyedingilmaryam2965
    @taemoyedingilmaryam2965 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen dr

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ💝🌹

  • @udtveyxudutb4109
    @udtveyxudutb4109 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አመሠግናለሁ ብዙ ተማርኩ

  • @nefetegawaamararoesee2811
    @nefetegawaamararoesee2811 5 ปีที่แล้ว +1

    Er doketer. Mela beleg ene 3 wer molag yemetal bey setebek esekahune wef yelem hodene betam yenefagal

  • @sameraalnoaf5885
    @sameraalnoaf5885 3 ปีที่แล้ว

    በታም ነዉ ምናመሠግነዉ

  • @user-qx7st8ij2p
    @user-qx7st8ij2p 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 💕 so much doctor

  • @bangladeshbangladash4630
    @bangladeshbangladash4630 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ደኩተር እሱን ዝምነዉ ምክሩን ጀዛከላህ

  • @bontuemsgana2979
    @bontuemsgana2979 4 ปีที่แล้ว +3

    This man is really helpful and great Ethiopian youtuber than i have ever been seen. Much love and respect dr.

    • @AmsalAsrat
      @AmsalAsrat ปีที่แล้ว

      በናትህ ዶክተርዬ በፔሬድ ሰአት በጣም ስለሚያመኝ መፍትሄ ካለ እባክህ

  • @tsigegirma-j1h
    @tsigegirma-j1h 8 หลายเดือนก่อน

    Doctor ebaki lawerak efeligalew

  • @hirutgetachew7142
    @hirutgetachew7142 4 ปีที่แล้ว

    Wey ena betam yamegnal demo limeta 4 kene sikerew yanechanichgnal medew mefetehaw lelaw werune tebeko ayemetam euffff yemadam sera

  • @zertiewsisya2941
    @zertiewsisya2941 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር የወርአበባየሲመጣጭኔንያሳክከኛልእናእታጠባለሁገላየየመቆጣትባረአለኝምንይሻለኛልእርጅናሁሉነውየምመኛው

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 5 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመስግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @meme-ul6nm
    @meme-ul6nm 5 ปีที่แล้ว

    selam dr lemtstene temhert betam amsgenlew tenana edme emeyelhalew

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 4 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalane

  • @fornoforo7652
    @fornoforo7652 5 ปีที่แล้ว

    Thanks Doctor for this in formation

  • @helenalex6008
    @helenalex6008 4 ปีที่แล้ว

    Dokiter bexam yemigerm hasabinew enameseginalen

  • @a-negnewnatinfelaginegn288
    @a-negnewnatinfelaginegn288 5 ปีที่แล้ว

    Selam Dr Dani yechankegnin hasab selanesah betam amesginalow

  • @ሳራቱአብዱQ2334
    @ሳራቱአብዱQ2334 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እኔም ልሞት ነዉ ያውም በሰደት

  • @leylaaman9573
    @leylaaman9573 5 ปีที่แล้ว

    እናመሸግናለን ዶክተር

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 4 ปีที่แล้ว +5

    የመዳም ስራ ራሱ ኤክስርሳይስ ነው ደኩተሬ ስለሙግቡ ደግሞ ድሃ መርጦ አይበላም ያገኘውን ነው. እኔ ለራሴ የሚያኖረኝ የመዳህኒአለም ቸርነት ብቻ ነው የምቀባው የምጠቀመው የማውቀው ነገር የለኝም እርሱ እንደሰራኝ አለሁ በቸርነቱ 👏

  • @ወርቅነሽየድግልልጅወርቅነ
    @ወርቅነሽየድግልልጅወርቅነ 5 ปีที่แล้ว +2

    ደኩተር በጣም እናመሰግናለን ይክርታ አንድ ጥያቂ አለኝ የሽንት ማጥ በጣም ነው የሚያስቃየኝ እናም መፍተሂው ምንድነው ደኩተርየ

    • @kwt908
      @kwt908 5 ปีที่แล้ว

      ሀኪም ቤት ሂጂ ውሀ በድብቅ ጠጪ ህክምና ላይ መዳኒት አዉ

    • @atsedeyemariyamlijtemesige4245
      @atsedeyemariyamlijtemesige4245 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቶሎ ሀኪም ቤት ህጅ መጥፎ ነው ሲቆይ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 5 ปีที่แล้ว

    እሽ እናመሰግናለን በትልቁ

  • @fatimahf4161
    @fatimahf4161 5 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr

  • @alenaasefa8255
    @alenaasefa8255 5 ปีที่แล้ว

    Thanks D/r

    • @alemkassa9956
      @alemkassa9956 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አናመሰግን አለን ዶክተር ምስጋናችን ከልብነው

  • @sadaalsada2291
    @sadaalsada2291 5 ปีที่แล้ว

    Tanks D.r

  • @shsh-rt1iz
    @shsh-rt1iz 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በግል እንዴት ላገኝህ እችላለው

  • @fikerintarabelibefikerinta1713
    @fikerintarabelibefikerinta1713 5 ปีที่แล้ว

    Ine damo yewore ababa gize wuste marara nager yifeligal woyim gomzaza nager silezi betam new buna mitateu

  • @አይጊዜ
    @አይጊዜ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንዶክተር

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen!!!!💚💛❤

  • @embetalmayu1942
    @embetalmayu1942 4 ปีที่แล้ว

    OK thanks, Loveeee

  • @ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11
    @ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዳኒየ አላዉቅም ነበር ካሁን በሀላ እጠነቀቃለሁ

  • @wwn7907
    @wwn7907 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዶክተር እቤሬድላዬ ሁኖ ማርገዝ ይቻላል ወይስ?

    • @zahraoumer8489
      @zahraoumer8489 10 วันที่ผ่านมา

      🤔🤔🤔ያምሻልደ

  • @hayatwoowwnicebushera6875
    @hayatwoowwnicebushera6875 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለምትስጠን ትት ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር አንዲ ጥይቄ አለኝ እኔ ቤሬዲ ላይ ስሆ እግሬን በጣም ነዉ የሜመኝ ለምዲነዉ

    • @alamtadese6473
      @alamtadese6473 5 ปีที่แล้ว

      የወር አበባ ላይ ስትሆኝይ የመጀመሪያውን ቀን የሞቀ ውሀስር እግርሽን ዘፍዝፌ በጣም አሪፍ ነው አጠቃላይ ህመሞችን ይቀንሳል

    • @hayatwoowwnicebushera6875
      @hayatwoowwnicebushera6875 5 ปีที่แล้ว

      እሽ የኔቆንጆ ተባራኪ እኔደሞ በተቃራኔዉ ቀዝቃዛ ዉሀ ዉስጥ ነበር የምዘፈዘፈዉ ስለሜቀጣለኝ

    • @alamtadese6473
      @alamtadese6473 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hayatwoowwnicebushera6875 ቀዝቃዛው ውሀ ነው እንዲያምሽ የሚያደርገው በሞቀ ውሀ ብቻ ዘፍዝፌው

    • @seadi5740
      @seadi5740 5 ปีที่แล้ว

      ውይ እኔም በጣም ነው እሚያመኝ

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 ปีที่แล้ว

    Doctor thank you👍

  • @sisihammad8036
    @sisihammad8036 5 ปีที่แล้ว

    Enmseknalen

  • @uaeuae3830
    @uaeuae3830 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ምክርህን በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄአለኝ የወር አበባየ በሚመጣ ስአት ባለቤቴ አይረዳኝም ወሲብ እናደርጋለን አሁንላይ በጣም የሚያሰቃይ ህመም እግሬን በቀኘ በኩል በጣም ያቃጥለኛል ወሩን ሙሉ የሚፈሰኝ ጊዜ አለ ወገቤን በጣሞ ህመም ይሠማኛል ዶክተርየ እባክህ ጭንቀት ላይ ነኝ ለጉዳት ያጋልጠኛልንደ ???

  • @senisami6772
    @senisami6772 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን ስለምይሰጣቸው ትምርቶች ከልብ እናመሰግናለን. ተያቄ ነበረኝ እነዚን የተናገርቃቸውን በብዛት አልተግብርም ግን ስራ በጣም ይበዛብኛል ለሱ ይሁን የምያማኝ?

  • @juicymelon1065
    @juicymelon1065 5 ปีที่แล้ว

    Ebalacuh betam yamgal men letkm

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር ከወር አበባ በኋላ ያለን ፈሣሽ ምን ይሆን ችግሩ በቅርብ ግዜ ይህ ነገር ያጋጠመኝ የፈሠሠው ፈሣሽ ሸታ የለውም ግን በጣም ያቃጥለኛል ተሎ ካልታጠብኩት

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 5 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen doctor Dani 😍

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 10 หลายเดือนก่อน

    ቡና ማብዛት የወርአበባን ያዛባል?

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 5 ปีที่แล้ว +7

    እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ የተፍጥሮ ግጄታ ነው እንጂ ስው ስራሽ ቤሆን እንደህመሜ ምንም ያህል ገንዘብ ይከፈል አስወግደው ነበር !!!

  • @MelakuBirhan
    @MelakuBirhan 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ምክር ነው ዶ/ር ዳኒ ከልብ ነው ምስጋናችን ፡፡ ወተትን አፍልቶ መጠጣት ችግር አለው ወይ ያልሽው ሴት ወተት የፕሮቲን ምግብ ስለሆነ አሪፍ ነው መጠጣት ይመከራል ፡፡ በተረፈ ዶ/ር ዳናን ይጠይቁ ፡፡

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶክተር አኔ ወር አይሞላኝም እና በጣም ሽታ አለው

  • @zuzubnitm8159
    @zuzubnitm8159 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ አለኝ ዶክተር በወር አብባ ጊዜ ግንኙነት ማረግ ምን ችግር ያመጣል ለምክርህ እጅግ ባጣም አመሰግናለሁ

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 4 ปีที่แล้ว

    Fikirengaye bzis ytadelech nat semetam sehedim atakem

  • @HanaHana-md2ph
    @HanaHana-md2ph 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesgenale

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 5 ปีที่แล้ว

    ዶኮተር ብጣም አመሰግናለው

  • @tiztamekasha9300
    @tiztamekasha9300 5 ปีที่แล้ว

    Amesgnalehu dr dani

  • @medinamusbah5948
    @medinamusbah5948 5 ปีที่แล้ว

    እነመሠጊነለን

  • @TsediHaliu
    @TsediHaliu ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ እባክህ አትለፈኝ የወር አበባ ላይ ኮካኮላ አይጠጣም ይላሉ ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ እባክህ 🙏

  • @fassikmekonen4465
    @fassikmekonen4465 5 ปีที่แล้ว

    Eri lmot new betam new ymameg ffff .bezaley sedet lay negi sera ybzali ayzoshi belugi

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 5 ปีที่แล้ว

    D....እመሰግናለሁ

  • @foziaa9418
    @foziaa9418 5 ปีที่แล้ว +2

    ቡና ካልጠጣሁ አልነቃቃም ሌሎችን ግን አላደርግም ስለመረጃህ ሁሌም አመሰግናሁ