😂😂😂😂😂😂 abo debrogn wye videoyachun eyayew eyeteftataw nw. it's my first time watching ur videos ena beteketatay eyayew yhe 4tegnaye nw. ena pls yhen show mechem endatakomut... I love it!!! betam slemtskew chick gn betedegagami asteyayet tesetoachu mnm alaregachubetm.. lelaw beterefe mrt show nw!!
ከ ሃንተር ግርማ ጋር ያለው ድብድብ ተፖሰቷል እየገባችሁ እዩት 👇🔔👇
th-cam.com/video/NtO_QVLvQG4/w-d-xo.html
የልቤ ነው ያደረስከው
ኧረ ከኋላ ያለችውን አፏን ያዙልን ጆራችንን አደማች
Kelal esuan nbr mastrb
Zegi yehonch lij nat🤮
በጣም ነው የምደብረው የሆነች ቡሀቃ አፍ
😂😂😂
maryamn betam eyabesachechign nw.. enchi tubo mouth
ከኋላ የምትስቀው ልጅ ድምጿ በጣም ነው ለጆሮ የሚሰቀጥጠው ዝም አሰኟት አለዚያ በሷ የተነሳ ፕሮግራማቹ ተመልካች ያጣል በተረፈ ትረባው አሪፍ ነው
እሺ ሚሚዬ Next እናሻሽላለን 🙌
ደስ ትችላላችሁ!
ትንሽ ሳቅ ቢቀነስ (በተለይ የቸከሷ)😀
ዳኒያችን ይመችሽ
አፊዬ Brother ይመችሽ ፈታ በይልኝ
first view first comment ጠብተህ አላደክም እንዴ 😂
Er yachi metglftwun metchowewn lij aswtat
ቀላል 🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ 🙌🤟
@@tiktoktop1048 ይመችሽ 🤗
Part 1 ያላያችሁ ሰዎች የታችኛውን Link ይንኩት 🤣👇👇👇
.
.
th-cam.com/video/m1I4c4uUDa0/w-d-xo.html
አንቺ ትኩስ
Season 2 Roast Battle ከ Mati ጋር ተለቁአል እየገባችሁ እዩት 🤣🤣 👇👇
.
th-cam.com/video/muMPeU5O0VQ/w-d-xo.html
Ya roast hero dani 🔥 ኮመንቴን pin አድርገው 😁
🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ 🙌🤟
ከዋላክ ያለችውን ትንሽ አጠብ አጠብ ብታርጋት ሳቁዋን በልኩ ታርገው ነበር አር ምላስ ጀለሶችህ ይቻሉት
ከጀርባክ ያለችዋ ልጅ ስትቀፍ በ እሱዋ ምክንያት ነው ላይክ ሳላደርግ የወጣሁት
There are certain amazing people who can play such kind of game. Please search and bring them to this show. Thx
Ok bro i will
በእናታችሁ ከኋላ ያለችውን አስገቧት ትሮሰት በዳኒ😂😂😂
እሺ 🤣🤣🤣 ነይ በላት
ኧረ ከዃላ እምስቂው ሴትዮ ፓንትሽ እንዳይቀደድ 😂😂😂
የ Roast Genocide የፈፀምኩበት Part 2 Video ተለቁአል እየገባችሁ እዩት 🤣 👇
th-cam.com/video/IHGMLHaNuZ0/w-d-xo.html
ዳኒ ካንተ በኋላ ያለችው ፕሮግራሙን አበላሸች ከተቻለ ባትቀርብ ወይም ዝም ብትል።
ቀጣይ እናስተካክላለን ሚክዬ
@@danitad ቀጣይ ትላለክ እንዴ እናትክን ብዳት part2 ታስተካክላለች ብለክ ነበር
@@bibe7822 borko
@@danielmoges3508 ብዳታም
@@bibe7822 still borko
ከባድ ነሽ ዳና ✌🏾🔥
ግራጅዌት ያደረግሽዉ በ Roast ነዉ እንዴ !!…lol
እረረረ....🅓🅐🅝🅝🅝🅨
You broke my Scale 😀😀
Killer .... and that was so funny tho.
Techelaleh , for real !!⛳️
ዳኒ አንተ ልጆቹን ፈጀሀቸው ወይኔ ሄሉ አሳዘነችኝ ወረድክባት ይመሰክራሉ 👍👍😂🤣😂🤣😂😂😂😂
ባቢ ብርድ ልብስ ለብሶ ሲተኛ አልጋው የተነጠፈ ነው የሚመስለው (ከመቅጠኑ የተነሳ እውስጥ እንዳለ እንኳን አያስታውቅም😁)
😂😂😂😂😂😂 abo debrogn wye videoyachun eyayew eyeteftataw nw. it's my first time watching ur videos ena beteketatay eyayew yhe 4tegnaye nw. ena pls yhen show mechem endatakomut... I love it!!!
betam slemtskew chick gn betedegagami asteyayet tesetoachu mnm alaregachubetm.. lelaw beterefe mrt show nw!!
ሮስት የምትደረጉ ቺኮች በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም መደነቅ ነው ያለባችሁ... ስንቱ ዥልጥ አክራሪ ዘረኛ ትንሽ ነገር ሲባል ኡኡኡኡኡኡ ከተማ ካላነደድኩ የሚል ፍልጥ እርድና ማለት እንዲህ እስከጥግ ድረስ ተነጋግረህ በራስህ ስቀህ መኖር ማለት እንደሆነ መች ይሆን የሚገባው???? አክራሪነትን 1ኛው መከላከያ መንገድ (የሰለጠነው ዓለም ላይ እንደሚደረገው) በብሔር በሃይማኖት በሌላም ጉዳይ ላይ ሳንፈራራ ስንፎጋገር ነው ብቻ ብዙ ዘበዘብኩ በርቱ... ዳኒ ግን ጡት ጡት ያበዛኸው ሚስትህ ጣቷን ነው የምታጠባህ 😅
የአራዳ ልጅ ይመችሽ 🤣🤣ቀላል 🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ 🙌🤟
If you keep working on it this can be an amazing show 😂 I freaking love it
ይመችሽ bro ከተመቸሽ ሼር አርግ ለ ፍሬንዶች
ዳኒ ግን የየት ሰፈር ልጅ ነው ምርጥ አራድዬ ትረባው ራሱ ይመቻል ።
🎩
😁
👕👍Great!
👖
ወይኔ የምር በጣም ደስስስስ የምል ጫወታ ነው ባለፎ Fb ላይ ነበር ያየዋቹ ዛሬ ግን ዩቱብ ላይ አገኛዋቹ በርቱልን ምርጦች
እሺ እህቴ ፈታ በይልኝ ገና ብዙ ስራዎች አሉ
በጣም አሪፍ ነው የልጅቶ ሳቅ ግን በጣም ያስጠላል ተከፍሏት ነው እሚመስለው
NICE VID AND BRAVOOO
plz bro part 3
wedene channelm biqbel ee gibzha ayinaqm
እስቲ እኛ ደሞ ዳኒን በ comment እንተርበዉ የሚስማማ እስኪ like &replay lay ተረባዉን ያስቀምጥ
ዳኒ እናትክ ወልዳክ ሳይሆን አርታክ ነዋ
ዲኒ እኮ የትም ወንበር ላይ ቢቀመጥ እግሩ መቼም መሬት አይነካም ከማጠሩ የተነሳ አየር ላይ ተንጠልጣይ ነዉ
ዳኒ የሶፋ እግር ሳሀን ክዳን ፊት
እራስሽን በመስታወት አይተሸዉ ታቅያለሽ የደስደስ ያለዉ ጉማሬ ነዉ የምመስለዉ
ዳኒዩ ይመችሽ 🙏🙏👍
ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ .....ጥቁር ለባሽ ሳቅሽ አላሰማ አለኝ "ይሰቀጥጣል" ድርሹ ዳና ..ምን ትስቃለች ሆ
....አንተም ወደሁዋላ ዞረህ እሱዋን ብተርብ ይሻልህ ነበር 😏😏
አዲስ የፊልም ገለፃ ቻናል ይቀላቀሉ👇👇
th-cam.com/video/4R2GXNwBEQI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/4R2GXNwBEQI/w-d-xo.html
አቦ ዳኔ ምርጥ ነው ይመችክ የአራዳ ልጅ🙏🙏🙏
ይመችሽ Brother ፈታ በይልኝ
ለroast የተፈጠራችሁ ጉዶች
እኔ ግን ከ2 አመት ምናምን በኃላ ዳኒን ማየት ነው ምፈልገው 😂😂😂😂
የት ይሄዳል ብለሽ ነው ከ 5 ዓመት በሁአላ 😜
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አፍን ዝም ብላ ምትከፍተውን አስወጣልን እንዴ በሳ ምክንየት መሳቅ እራሱ አስጠላኝ እኮ
Ketay yistekakelal bro
ዳኒዬ ትለያለህ ብሮ ትረባ እየተማርክ ያደክ ነው የሚመስለው ብራዘር 🤣
እንደ አስተያየት ደግሞ ከአንተ ኃላ ያለችውን ልጅ ስትስቅ ይረብሻል እና እሷ ትስተካከል ብራዘር በተረፈ ምችት ድልት ይበልህ ወንድሜ ✌🤝🙌
አንዴ ለ ዳኒ👏👏👏👏👏👏👏
ይመችሽ bro 🙌
@@danitad chikochuma 😁
አረ ዳኒ wuuuuuu አልቻልኩም ትለያለህ 😂😂😂😂🔥🔥🔥🔥
ዳኒ በጣም ነው ያሳከን ስላልቻልኩ ጥርሶቼን በእጄ ይዥቸው ነው የሳኩት ይሜሜሜ
ይመችሽ natishaye ቀላል 🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ 🙌🤟
Dani ጁንታውን በጦርነት ሳይሆን በስድብ ብታባርርልን....ስድብ ሲያጠና የደገ ነው ሚመስለው በነገራችን ላይ እጥረቱ በስድብ ብዛት ተረግሞ ይመስለኛል
አንዲት ድምጥዋ የሚሰቀጥት ሴት አለች ድምጥዋን ሳቅዋን ትደንስ እስከ ቂጥዋ አተርተርብን
After watching your battle with *JOSI* here we go i Subbed your chanenel from 🇫🇷 dani really love your joke and *BARTA*
Ere kehola yalchiwa mnshe begde nw ende yemseqew😂😂
አህህህ የምትለዋ ልጅ የኔ ብጤ ግልፍጥ😂😂😂
ማርያምን እላችኋለሁ ጨዋተው ያበደ ፈታ የሚያደርግ ነበር በሴቶች የተነሳ ጨርሼ አላየውትም ኢቭን እነሱ እየተጫወቱ ዝም ብለው ማሽካካት ምን አይነት ንፋሶች ናቸው ግን በጌታ ይገቫናል ይሄ ከባለፈው ቪዲዮ ጋ የተሰራ ነው ሌላ ቀን ግን ዳኒ በምታምነው አምላክ እነኝህ ኮሸኮሽ የሆኑ ሴቶችን አታምጣብን አንተ እራስክ ቪዲዮውን እየውማ ዳኒ የመጨረሻ እኮ ነው የሚዘጉት ዝም ብሎ ጩከት የውነትም ሳቅ በሆነ በተረፈ አሪፍ ጨዋታ ነው ቶሎ ቶሎ ኑልን
Ohhh the pain in the "ewenetehen new?" Kills me hehehee
ዳኛው ይቀየር ምትሉ🥶
ዳዬ ልጅቷን አሶጣልን በሷ ሳቅ ፕሮግራሙ ሊደብረን ነው የሆነች ቡሀቃ አፍ
ክትከታህ ገዳይ ነው ዳዬ 👌👌👌
ከኋላ የተቀመጠችዉ ድሮ ሸሌ ነበረች እንዴ ?? ነዉ ከዚ በፊት ስቃ አታዉቅም??
አረ ዳኒ ይመችሽ😂😂😂😂😂
አሪፍ ነዉ ዘና አደረጋችሁን ግን ከሗላ ያለችዉ ልጅ ዶሮ ነገር😅🐓በጣም አደረቀችን
Enkulal hula tilaleche bro 😂
በጣም በጣም በእውነት እንዴት እንደምወዳቹ በተለይ እናንተን ለዚህ ደረጃ ያደረሳቹ እሱ ይክፈለው እኔ አቅም የለኘም ፣ ግን እኔ የምለው ይሄ ነገር ፈጠራ ባልሆነ ፣ እረ ብሮ ተበተን 2022 እንደገና 1900. ዛሬም ክብ እንጀራ
diani ግን ትለያለክ ሁሉንም ታሸንፋለክ ግን ሰይፉ ፋንታሁን አትችለውም እስቲ ከሱ ጋር ሞክር😃
Esti tawaki asdergachehu askerbugbe 😂
Eshi famous argugna endekerbe 😂
ለመፈመስ ብዙ ነገር ይደረጋል በርቺ ምጮሂዋ
ዳኒዬ ሙት እቺን ልጅማ ኘሮግራም ይዘህ በአንድ ቪድዮ ካልተሶረተች እሄን ሾዉ ድጋሚ አላይም አናዳናለች 😎
I can’t stand that girl’s laugh. Ruined the whole show for me.
Next አስተካክላለው 🙌
የሴት ልጅ ክቡር የሰዉነት ክፍል እያነሳቹ መቀለጃ እያረጋቹህ መሳለቅ ከዛም ይባስ ሴቶቹ ይበልጥ ማሽካካት ሴት ልጅ ቁጥብ ስትል ክብሯን ስጠብቅ ነው ሴት ሚያስብላት🙄በዚ የተረገመ ከንቱ ትውልድ በመፈጠሬ አዝናለሁ ልቦና ይስጠን 🙏
Kentu tiwlid bilo yemiyasebu adelum enesu eko eyekeledu new sent alu adel ende ye rasachewn ye kibur sewnet sew fit eyasayu yemilkesekesu
ጠብተህ አላደግክም ወይ😂😂😂😂
ዳኒዬ ትረባው በጣም አሪፍ ነው ግን ደግሞ ከጀርባ ያለችው ልጅ ስትስቅ ምትሉት አይሰማም ዝም አስብሏት please 🙏
Ere liju "ere dani alasaznkm bekagn" 🤣🤣
ውነትህን ነው? ውጣ ከዚህ😂😂😂😂😂
አሶጡት ቀላል 🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ mekdiye 🙌🤟
Bruh yachin lij bcha astkakiyat but the program is dope tho 💯
Are fetari besetn joro 💪
ውስጡ ግን 7አሮጊቶች አሉ😄😄 የ ስድብ apparent አንተ ጋ መውጣት ነው😄
Betam yamral Dani yimechish.....gn pls ke ante jerba yalechiwun lij aswotata sitastela be geta
Kchalk GN be HD camera record asdreg zoom sihon blured yhonal....
ልጅቷ ግን ሳቋ ሳክስ ነው የውሸት ነው ምትስቀው ያስታውቃል ሄለን ምትባለው ግን ቆንጂዬ ናት ከሷ ላይ ምን አይነት እንከን ያወጣል ብዬ እየጠበኩ😂 ነበር አሁንም ቢሆን የሷን ለማግኘት ስንቱ ሴት ደቼ እይበላ ነው ኩሪ የኔ እናት አንድም ሚያሳፍር ነገር የለሽም😭
Yimechish dani bale mamawa litnekor nw ende yegebachiw🤣🤣
Part 3...... Daily bitlekulin mulu YT tikotaterut nebr❤️🙏🏿
አረ ዳኒ ከኋላክ ያለችው ግልፍጥ የሆነች ጆሮዬ ደማ በሳ ድምፅ
Dani u are Savage u killed everyone RIP 😂😂😂😂
Yimecheshe boniye
ተራ ስጧቸዋ ሴቶቹን ለበለባቸው እኮ ኤዲያ ሳቄን ታጠፋዋለች ያቺ የኋላዋ ቀስ አትልም🙄🙄
የሙስሊምም የክርስቲያንም ነው እንዴ ምትፆመው are uuuuu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😥
we have been waiting
በየሳምንቱ ይኖራል የደውል ምልክት መጫን አትርሺ
Betam nw mtaznanugn bertu 😍😍😍😍😍
ይመችሽ ጆቫን 🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ 🙌🤟
Are ke Dani jerba yalechiw asiwetuat 🤮🤮
ምን አረገች ቀወጠችው አይደል
Areeeee benatekkkk balefewemmm betammm ahunemmm
@@danitad are yesuas beza volume 0 arge hula yisemal sakua 😂
ሚያወሩት አስጠፋባቸው እኮ ኧረ ዳኒ
ቀላል 🤣 🙌 ፈታ በይልኝ Tnx For your Comment የደውል ምልኩት መጫን አትርሺ 🙌🤟
@@danitad smi ktay yachin zm bla mtskwan trbiln bra
@@danitad ከሚኪ ፈዋሹ ጋር መቼ ነው
@@anwaryassin955 እሺ 🤣
@@sa_-rp7gc after 2 weeks
ara dani brother part 3 yaftena lekako🤩
ይለቀቃል የደውል ምልክት ተጭነሽ ተብቀን
አረ ሔሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🤣🤣🤣🤣🤣
dani ante mechem endematshenef awkalehu😂😂😂😂😂😂😂😂
Show abelashech eko kift endet new mitsqw begeta😂😂😂😂😂😂😂😂
Ante becha roast arege 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይመችሽ Abiye 🤟
Ertib gesho new muyaderekee😁😁😁
ዳኒ ያራዳ ልጅ አልተቻለምይመችህ1ኛ👌👌👌👌👌
እየጮኸች ምትስቀው ልጅ በጣም ታስጠላለች አሶጧት
Jezba roast eko new ye parlama nigigir meseleh ende
አረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን😂😂😂😂😂😂
ከዳኒ ኋላ ሆና የምትስቀው ልጅ የውሸት ሳቅነው በሷምክንያት ዩቲዩባችሁ እንዳይጠላ።
#wanted
He`s the owner of roast battel
He came from mars his name is
#dani
Eree uuuuuu ante sewye gedelkegn eko ere lehode ezenilign😂 gedelkachew eko
🤣🤣🤣🤣
Buju star የአራዳ ልጅ ይመችሽ ፈታ በይልኝ
Anchi lije lebse atekeyeriem? Yehechie semayawie lebse selechichen.😆
Temesasay ken siletekeretse new
🇪🇷✨ዳኒ 👑 👏👏👏👏👏💎 ✨👍
አረ ዳኒዬ ይምችህ
ይመችሽ Bro ፈታ በይልኝ
Ere gerami battle 😁😁😁😁😁
Ahun eko yihen video ayto siko cherso
Betesebochachu bezi melku new yasadeguachu ? Yemilm aytefam.
ምርጥ ሮስት😂😂😂😂😂😂
,
Zola Man Utd😎
ዞላዬ የ አራዳ ልጅ ይመችሽ 🙌
እረ ዳኒ ቀኔን ነው ያበራሽው😂😂😂
roastu arif neber gin kehuala tkur yelebesechiw arfda new ende mtasbew 🤣😂😂😂
Btam new mtastlutttt ....ewunt des ayilmm.. sera ftochi😭😭😭😭😭😭😭😔
ዳኒ ከኋላክ ያለችው ቸከስ ስትስቅ ሆድ ቃዋን ልተፋው ደረሰች beketay 🙄🙄🙄vido lay esan balemasayet tebaberen sakachnn eyekemachn new eko😭😭😭😭
🤣🤣 ለጨዋታዉ ድምቀት ጠጅ ቤት ሄደክ ለምን ሰካራሞቹን ሮስት አታረግልንም
🤣🤣🤣🤣
arif new gn Btam metsekewa lij aganenchew madamkiya new metmeslew be keldu lk tesakln ngeruln
አረ አንተ ሰዉዬ የነሱስ ይሁን እኛንም ፈጀኋን በሳቅ
ደኒ እዉነትህን ነዉ እግሯ ሽባ እንዳይሆን ከሜራ ማን ተጠንቀቅ የ Subscribbutton እንዳይሰበርብን😐🙄🙄