ጀዛከላህ 5 || የዳእዋው ሞተር ሀጅ ሙሳ ኪኪያ ረሂመሁሙሏህ||ሃሩን ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ሀሩን ሚድያ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላ ህሀሩንሚድያአላህትልቅደረጃያረሳቹ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ Jezakumulaheyiren

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 ปีที่แล้ว

    ጃዛኩሙለህ ኸይረን ጃዛ ሀሩን ሚዳዲያ አላህ ይጠብቀችሁ

  • @ተሥፋሙ
    @ተሥፋሙ ปีที่แล้ว +1

    ሀሩኖች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ትለያላችሁ ምናለ እንደናንተ ሁሉም ለሙሥሊሙ ብቆሙ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአህማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአማሻአላማሻአላማሻአላሜሻአላማሻአለማሻማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአለማሻአላማሻአላማሻአላማሻአማሻአለማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአለማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአለማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻአላማሻማአላማሻአላ❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 ปีที่แล้ว

    wa wr wb Harun media ማሻአላህ እውነትም ጀዛከላህ በጣም ጥሩና ትክክለኛ ፕሮግራም ነው የጀመራቹት በርቱ የሰፈሬን ንጉሥና እንዲሁም በእሥልምናው ላይ ትልቅ ተፅኖ ከፈጠሩት አንዱ አባታችን ነበሩ አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይዎፍቃቸው ገና የሳቸውን ፎቶ ሳነው እቤታቸው ያለው የኪታብ አይነት ለማየት ጓጉቼ ገና እቤት ውሥጥ ሥገቡ ቤቱን በዶ ሆኖ ሳየው ደንግጬ ነበር ግን ሼሼሃችን ወደ ሲኤምሲ ሂፍዝ መሃከል ተወሥዷል ሲሉ ደሥ አለኝ
    ሌላው ለሙሥሊሙ ኡማ እያገለገሉ ያሉትን ኢማሞች እና ሞአዚኖች ልናሥታውሳቸው ይገባል ለምንድነው እንደዛ ያልኩት እኔ እዛው መሳለሚያ ሞቢል ወይም አሁን ቶታል ሆኗል መሰለኝ አጠገቡ ቢላል መሥጂድ አለ የሱ መሥጂድ አሰጋጆ (ይማም )የነበሩት ሃጂ አህመድ ይመሥለኛል ሥማቸው አሁን በሂወት የሉም አላሃ ይራሀማቸውና ቤታቸው ኳሥ ሜዳ አቅራቢያ ነበረ ኢሄማለት መሥጂዱ ያለበት ቦታና ቤታቸው በጣም የተራራቀነው ግን አምሥት ወቅት ሰላት እየተመላለሱ ያሰግዱ ነበር አሥቡት ያገራችን ብርድ ክረም ሲመጣ ደሞ ያአላህ በጣም ከባድ ነው አገር እያለው አድጊዜ ክረምት ነበርና ጊዜው ቤታችን እሳቸው ሚመላለሱበት መገድ ላይ ነውና የሰላት ወቅት ሲደርሥ ሲመላለሱ አያቸው ነበር ለሁሉም ጊዜ አለውና እኔም አድጌ የሰው ታክሲ ያሥኩና አንድ ቀን በራችን ላይ ቆሜ እሳቸው አሥር አሰግደው ወደቤት እየሄዱ ሃይለኛ ዝናብ እዘነበ ነው እሳቸው ጥላቸውን ዘርግተው ዝምብለው ይሄዳሉ ሳያቸው እሳቸውናቸው እየሮጥኩ ሄጄ ታክሲዬን ይዤ መጥቼ ኑግቡ ውሥታዝ አልኳቸውና ገቡ ሰላምአሌኩም አሉኝና ሱብሃን አላህ አላህ ላከልኝ አሉ ሲያዩ ታክሲነው ሰው አልጫንኩም ባዶነው ልጄ ወዴት እሄድክ ነበር አሉኝ እኔም እርሶን ልሸኞት ብዬነው እኔ ቤቴ እዛጋር ያሐው ነው ሥላቸው የከሌ ወንድም ነህዴ አሉኝ አዎ ሥላቸው ደሥ አላቸው የሰው ታክሲ ሆነእንጂ ሁሌም ባመላልሳቸው ደሥ ይለኝ ነበር
    እናም እንደዚ መኖሪያ ቤታቸውና መሥጂጆች ተራርቆ ያሉትን እየተመላለሱ ለሚያሰግዱ ኢማሞች መፍቴሄ ብንፈልግላቸው ባይነኝ ከተቻለ መጠን ያለ መኪና ቤት ተከራይቶ ከሆነ የሚኖሩት መሥጂዱ አቅራቢያ ቢመቻችላቸው

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙለህ ኸይራን ሁለቹንም

  • @መድናmedina
    @መድናmedina ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አዘጋጆችም አቅራቢወችም እናንተም ጀዛኩምሏህ ኸይር
    እሳቸውንም አላህ ጀነተል ፊርዶወስ ይወፍቃቸው

  • @confu4922
    @confu4922 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ የዳዕዋችን አሚር

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 ปีที่แล้ว

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ! ❤

  • @reshidabdu6326
    @reshidabdu6326 ปีที่แล้ว

    Allah yerhamu hagin musa

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 ปีที่แล้ว +1

    አሩን ሚዲያ ማሻአላህ በዛው መሀመድ አውል ረጃ ለዲን ያድረጉት አሰትዋፆ ትዳፍኖ እነዳይቅር ለማስታወሰ ነው

  • @ሃሩንሚዲያድምፄነው
    @ሃሩንሚዲያድምፄነው ปีที่แล้ว

    ዘኩሙሏህ ኸይር❤❤❤❤

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 ปีที่แล้ว

    Allha jenetel ferdos yewefekachew

  • @taybatube194
    @taybatube194 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ🇪🇹ጄዛኩም አላህ ኸይር ዉድ ሙስልሞች ረመዳን ሙባረክ ✅

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ ህጄዛኩምአላህኸይረዉድሙሰልምችረመዳንሙባረክ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @baydausiman2732
    @baydausiman2732 ปีที่แล้ว

    ማሻአለሀ👍👍👍👍💖💖💖💖🌹🌹🌹🌷🌷

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ❤

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ ปีที่แล้ว

    Allah ytabkachu

  • @dhhejujdjjfjjfjti9585
    @dhhejujdjjfjjfjti9585 ปีที่แล้ว

    الحمد اللة

  • @hawamohammed5608
    @hawamohammed5608 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @sualihaali4420
    @sualihaali4420 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው።

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk ปีที่แล้ว +4

    የመዳም ቅመሞችዬ❤የረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ😘🤗🎉
    ፕሩፍየሌን በመካት አበርታቱኝ እስኪ ከርታታዋ እህታችሁ ነኝ 😢😊

  • @Allahuakber1336
    @Allahuakber1336 ปีที่แล้ว

    as wr wb jezakelah herunoch allah yitebkachihu 🤲

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚📚📚📚📚📚📚

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Masha Allah

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هلا والله
    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله الحمد لله رب العالمين الحمد لله رب العالمين يا رب الله يعطيك العافيه جزاك الله خيرا دنيا واخره اللهم ربنا ياربي انصير اثيوبيا يا مستجاب الدعاء

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع ปีที่แล้ว

    መሻአሏህሽኽህሰይዲአህመድሙስጠፍእንደትናችው❤❤❤❤❤ያረብአንተአፎችውንመልስላችው❤

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አሹኩርሐኡስማንየአላህበር

    እንዴት ዘገየችሁ?ለምተራጉት እዉቅነ አላህ የእማን እውቅነ ይስጠችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ማሻላህ ወድሞቸ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ ปีที่แล้ว

    Walehi habash snbal waretam nen harun midiya balefaw lzeganew sil betiktok mn atlum neber ahun yetalech

    • @Umufetitube
      @Umufetitube ปีที่แล้ว

      አላህ ይህድና ባልሆነ ነገር ተጠምደናል

  • @fuadmekifuadmeki-rs5ip
    @fuadmekifuadmeki-rs5ip 8 หลายเดือนก่อน

    Ziyara blachu erasachu ክብ ሰርታቹ ትቀመጣላቹ????

  • @fathimafathima6154
    @fathimafathima6154 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍✅❤💚💛🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ousmanahmed812
    @ousmanahmed812 5 หลายเดือนก่อน

    ስራቸውን ለማጥፋት እየታገላቹሁ የማስመሰል ዚያራ ምንድነው የአራጣ ብርም አታብሉ ሸህ ፈቱዲን የአባትህን ክብርና ዕውቀት አታጉድፍ

    • @sualihaali4420
      @sualihaali4420 5 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ምንድን ነው ወንድሜ?
      መዘየሩ ፣ እውቅና መስጠቱ ችግሩ ምንድን ነው?

  • @Dimaa213
    @Dimaa213 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @ስደተኛዋ-ደ2ኸ
    @ስደተኛዋ-ደ2ኸ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @fuadmekifuadmeki-rs5ip
    @fuadmekifuadmeki-rs5ip 8 หลายเดือนก่อน

    Ziyara blachu erasachu ክብ ሰርታቹ ትቀመጣላቹ????

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ💚💚❤❤❤❤❤❤💚💚❤❤❤💚💚❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹