ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በአማርኛ እየተወያዩ የአማርኛ መፃህፍት እየአስተዋወቁ "ቡክ ፎረም" የሚል ሥያሜ ትንሽ ግር አያሰኝም!?
ለፕሮግራማችሁ ሥያሜ እገዛ ከአስፈለጋችሁ ለምሳሌ የመፃህፍት መድረክ ማለት ይቻላል ።
ጥያቄ አለኝ የስነፁሁፍ ገዳይ ማነው? ረጋ ብላችሁአስቡበት ይህ ሰው እብድ ነው ብላችሁ እንዳት ፈርጁኝ ቢሆንም መብታችሁ ነው❤❤❤❤
ምዕራባውያን ህወሓትን መጋለብ ከጀመሩ ውለው አድረዋል። ነገር ግን የሞተ ፈረስ መጋለብ እንደማይፈልጉ ሳይታለም የተፈታ ነው። የአውሮፓው ቦሬልና የተመዱ አንቶኒዎ ጉቴሬዝ አመለካከት የመጣው፣ ህወሓት ራሱን አግዝፎ ስለሚያወራ፣ የማይበገር ጉልበት አለው፣ ብለው ስለሚያምኑ ይመስላል ። ወታደራዊ ዘመቻ ለችግሩ መፍትሔ አይሆንም ይሉናል፤ ነገር ግን የአማራና የአፋር ክልል ነዋሪዎች አሁን አንፃራዊ ሰላም ያገኙት በወታደራዊ ዘመቻ ነው። የትግሬ ክልል ነዋሪዎችም በወታደራዊ ዘመቻ ሰላ እንደሚያገኙ አያጠራጥርም ። በህገወጥ መንገድ ታጥቆ ህገ መንግሥታዊ ስርዓትን ለማፍረስ የሚዋጋን ሀይል እንደራደር ብሎ የሚቀመጥ መንግስት ካለ ደካማና ሌጅትመሲ የሌለው መንግስት ብቻ ነው። ህወሓት ትጥቁን አውርዶ ለድርድር ከቀረበ ጥሩ ጅማሪ ይሆናል።
Lemendenew ken befereji yemetakerbut
ኧረ እባካችሁ ኢትዮጵያዊ ሁኑ! ቡክ ፎረም፣ ኦገስት ...ማለት ለምን አስፈለገ