ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጎንደርዬ ባህል ስለሆነ ነው አ መግደርደሬን እወደዋለሁ ❤
Miss it so much😊 ❤❤❤ thank you for sharing it🙏
Thank u for watching 😊
❤❤❤
ሰላም ጎንርዬ አሰር ዉሀ ማለት ምንድን ነው፦ እንዳስቅብኝ ከጎንድር ከወርጣሁ ብዙ ጨረቃ አልፈዋል።
ሰላም ሂወት እንዴት ነሽከጊዜ ብዛት ብቻም ሳይሆን አሁን ላይ ብዙ ሰወች እነዚህን ቃላቶች ስለማይጠቀማቸው እየተረሱ መጥተዋል ለማንኛውም አሰር ውሃ ማለት ቀጠን ያለ ጠላ ማለት ነው፡፡ዝምበ ከልክል፟ = የእንጀራ ማስቀመጫ እግር የሌለው መሶብቀለምሻሽ = ምግብ ወይም ቆሎ ማቅረቢያ ስፌት ነው
አሰር ውሀ ማለት ቅራሪ ማለት ነው የጠላ
የጎንደርዬ ባህል ስለሆነ ነው አ መግደርደሬን እወደዋለሁ ❤
Miss it so much😊 ❤❤❤ thank you for sharing it🙏
Thank u for watching 😊
❤❤❤
ሰላም ጎንርዬ አሰር ዉሀ ማለት ምንድን ነው፦ እንዳስቅብኝ ከጎንድር ከወርጣሁ ብዙ ጨረቃ አልፈዋል።
ሰላም ሂወት እንዴት ነሽ
ከጊዜ ብዛት ብቻም ሳይሆን አሁን ላይ ብዙ ሰወች እነዚህን ቃላቶች ስለማይጠቀማቸው እየተረሱ መጥተዋል ለማንኛውም
አሰር ውሃ ማለት ቀጠን ያለ ጠላ ማለት ነው፡፡
ዝምበ ከልክል፟ = የእንጀራ ማስቀመጫ እግር የሌለው መሶብ
ቀለምሻሽ = ምግብ ወይም ቆሎ ማቅረቢያ ስፌት ነው
አሰር ውሀ ማለት ቅራሪ ማለት ነው የጠላ