ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Apostle buruk nay amlak seb
You are blessed love you man of god
Yas
Aseyyyyy buruk tbiatka kab yesus eyu❤❤❤❤❤
ዶክተር ተኽልኣብ።
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 2 ቁጥር 1 በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስትያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ:: በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ ይላል:: 2 ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ:= ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል÷ እንዲሁም ሳይሆኑ:: ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ:= 3 ታግሠህማል÷ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም ::
Yeqenielna hji abrihkalna aloka. mesreja gierka kulu abrhayo please.
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ቁጥር 12 በነዚህም ወራት ይጸልይ ዘንድ ወደ ተራራ ወጣ÷ ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ አደረ:: 13 በነጋም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን ጠራ÷ ከእነርሱም አሥራ ሁለት መረጠ ደግሞም ሐዋርያት ብሎ ሰየማቸው:= 14 እነርሱም÷ ጴጥሮስ ብሎ እንደ ገና የሰየመው ስምዖን÷ ወንድሙም እንድርያስ÷ ያዕቆብም ዮሐንስም÷ ፊሊጶስም በርተለሎሜዎስም÷ 15 ማቴዎስም ቶማስም÷ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ቀናተኛ የሚባለው ስምዖንም÷ 16 የያዕቆብ ይሁዳም÷ አሳልፎ የሰጠውም የአስስቆሮቱ ይሁዳ ናቸው::