ቀበርቾን🌴🌴 👉ለሲህር 👉 ለጅን 👉 ለቡዳ 🕋ህክምና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @ttww9470
    @ttww9470 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋሊኩምእሠላም እራሄመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡሥታዝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
    ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @SeadaMohammed-u4w
    @SeadaMohammed-u4w 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ የዚህ ኡሥታዝ ይለያል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ምንይባላል ልዩሠዉ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኢንሻአላህ ከተገኘ እንጠቀማለን እኔ ብዙ ህመም አለብኝ ባገራችን ሞልቷል

    • @vhgkvkgm8536
      @vhgkvkgm8536 10 หลายเดือนก่อน

      መድሃኒት ከቦታ ቦታዎች ይለያያል የሂንዱ ቀበሪቾ ከየት ይገኛል ጥቅሙን

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 10 หลายเดือนก่อน

      @@vhgkvkgm8536 አረብአገር ከሆንሽ ቅመማቅመም ተራ አይጠፋም ወይንም ከሂንዶቹ ሱቅ እኔሴትዬዬን ነግሬያት ሞልቷል አለችኝ

    • @مكيه-ر3ن
      @مكيه-ر3ن 10 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለሽው አጣር አለ ቀስጥል ህንድ ብለሽ ጠይቂ

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 10 หลายเดือนก่อน

      @@مكيه-ر3ن እሽ ኩዌትነኝ ስወጣ እጠይቃለሁ ትናንት አማዞን ላይ አግኝቸነበር ካሽ ካልሆነ

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@vhgkvkgm8536ሞልቷል አረብ አገር ክሆንሽ

  • @SemiraAerarsis
    @SemiraAerarsis 18 วันที่ผ่านมา

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 10 หลายเดือนก่อน +21

    እናቴ በጅን በሲሕን በአይንነስ እየተሰቃየችብኝነው ዱአ አርጉልኝ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው በእዝነቱ በራህመቱ

    • @UmuAyimen-w3k
      @UmuAyimen-w3k 5 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ይሽፊሃ ያረብ

    • @MadinaSeid-p2v
      @MadinaSeid-p2v หลายเดือนก่อน

      አላህያሽራት

    • @SemiraAerarsis
      @SemiraAerarsis 18 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያሽራት

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩምላህ ኸይረን አላህ መልካምስራህን ይቀበልህ ኡስታዝ

  • @ALHAMDULILA803
    @ALHAMDULILA803 10 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah jazakalahuu kayiran wandimachin sullallah alayii wasalam ❤❤❤

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለሏሁአለይወሰለም❤❤❤

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 10 หลายเดือนก่อน

    Allah keyr jezawotin yikfel ustaze le allah biye iwedotalew ❤

  • @asia-bo7ry
    @asia-bo7ry 6 หลายเดือนก่อน +1

    mash Allah Rabin isinira haa jalatu jezakalah keri 🎉🎉🎉

  • @Fatimah-n7i1y
    @Fatimah-n7i1y 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ድቄቱ ካለሽ 1 ሻይ ማኪያ በውሀ ወይም በሻይ ከምግብ በኋላ ቢስሚላሂ ብለሽ ጠጭ

  • @MiftaBusser
    @MiftaBusser 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጀዘከለህ ኸይር

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 10 หลายเดือนก่อน

    Jezakela heyir shukren inshallah allah kale entekemewalen🙏🙏

  • @KedirAhmed-o7h
    @KedirAhmed-o7h 12 วันที่ผ่านมา

    ዛክላህ ኸይር

  • @amilesulimani5116
    @amilesulimani5116 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኘሊስ በእንግሊዝኛ ምን ይባላል

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ🤲🤲🤲👍☝️☝️አተተወከለን

  • @kedijaahmednur431
    @kedijaahmednur431 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይሄድ ቀበርቾ የሚባለውን ነገር ስጠላው አድ ልቤን እፍን ነው የሚያደርገኝ ነበር ኢቶጲያ ሲያደርጉልኝ ለጂን መድሀኒት ነው እየተባለ ይጨሲጨስ እ

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ.በጣም.ይቀናብኛል.በባዶ.እባክህን.🙏

  • @fendsha
    @fendsha หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሲህር አለብኝ በፀጉሬ የተሰራና የተበላ ሩቃ ሄጄ ሲቀራብኝ ሊናገር አልቻለም እየሳቀበት ስራ መስራት አልቻልኩም በስደት😢😢😢

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ 10 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሠለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ሶሎለ አለይሂ ወሰሊም

  • @አስቤንአላህወነአመልወኪል
    @አስቤንአላህወነአመልወኪል 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩምላሁህኸይርንኡስታዝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 วันที่ผ่านมา

    Wa wr wb

  • @foziaoumer9788
    @foziaoumer9788 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሕ ኸይረን❤❤❤

  • @OnePease-v6w
    @OnePease-v6w 5 วันที่ผ่านมา

    yenyaa Kebarichoo ayihonim

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 10 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
    @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 10 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አለማወቅ እናቴ መዳኒት ነው ትለኝ ነበር ቆርጠን አምጥተን ማታ ስንተኛ አጭሰነው ነበር የምንተኛው አጠቃቀሙን አናቅም ነበር
    ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @HabtamuAdune
      @HabtamuAdune 10 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነትነዉ

    • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
      @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 10 หลายเดือนก่อน

      @@HabtamuAdune አጋም የሚመስል ትንንሺ እሾህ አለው በኞ አከባቢ ጉማሬ ብለው ይጠሩታል

    • @HabtamuAdune
      @HabtamuAdune 10 หลายเดือนก่อน

      በአረበኛ ስሙ

    • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
      @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@HabtamuAdune ቀስጠል ህንድ አጣር ቦታ አለ ይሸጣል

    • @SeadaMohammed-u4w
      @SeadaMohammed-u4w 7 หลายเดือนก่อน

      እና እሱቅ ይገኝል ማለትነዉ እኔፈልጌ አጣሁኝ እደት አረጌባገኝሁ

  • @HgyCgb
    @HgyCgb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HalimaHusen-hq1yv
    @HalimaHusen-hq1yv 4 หลายเดือนก่อน

    ሰ ዐ ወ ሰ ዐ ወ

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህከይር ወድማችን 🎉🎉🎉🎉

  • @habibamohammad9764
    @habibamohammad9764 10 หลายเดือนก่อน

    Jazak allah🌷🌷🌷🥀🥀🥀

  • @ZebibaSeide-b2t
    @ZebibaSeide-b2t 25 วันที่ผ่านมา

    ሠለሏህ አሊሂ ወሠለም

  • @ZaharaZA-o4m
    @ZaharaZA-o4m 2 หลายเดือนก่อน

    አተንምአለህይጠብቅህየረብጀዛህንካላህየምታገኘውያርግህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ
    @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሱለላህ ወአለይህወሰለም

  • @Seid404
    @Seid404 10 หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركة
    صلى الله عليه وسلم

  • @MohammedDawd-e1t
    @MohammedDawd-e1t หลายเดือนก่อน

    ኢሻ አላህ ትልቅ ጥቅም ነው

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @zaharaahmedzaharaahmed7667
    @zaharaahmedzaharaahmed7667 6 หลายเดือนก่อน

    Wedema jezaken alhe yekefelike enameseke kuseteli heden gizechalihu balhe fekade edadengi bdoake ateresagin atenm ketekoligoch hulu alhe yetebikeke yarebyetammwenim hulu alhe yemarachwu yarebb

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  6 หลายเดือนก่อน

      አሚን🤲🤲🤲 የነቢዩሏህ አዩብን ህመም ያነሳላቸው አሏህ ከናንተም ያንሳላቹ🤲🤲🤲🤲

  • @اللهاللهاللهاللهاللهاللهال-ص7ق
    @اللهاللهاللهاللهاللهاللهال-ص7ق 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንያረብ

  • @nuranyaalbiol1528
    @nuranyaalbiol1528 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን😢❤

  • @habibamohammad9764
    @habibamohammad9764 10 หลายเดือนก่อน

    Mashalah🌷🌷🌷🥀🥀

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ረ8ጀ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ረ8ጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    saw saw saw❤❤❤

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወአሊኩም ሰላም ሰለላሑ አለይሂ ወሰልም አረቦች የሕድ ኡድ የሚሉት ነው ወይ ኡስታዝ መልስልኝ

  • @madinahossain
    @madinahossain 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን❤

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ የህንዲ ከበርቾውን ዛሬ አስመጣሁኝ በዱቄቱም በእንጨቱም ዱቄቱን ስንጠቀም ምግብ በልተን ወይንስ ሳንበላ ሀሪፉ እሩቃ ቀርተንነው ወይንስ ነይተን እንጠቀመው እሚጠጠጣው አላህ መዲሀኒት ያርግልሽ በሉኝ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ገዝቻለሁ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 หลายเดือนก่อน

      ጥዋት ጥዋት አንድየሻይማንኪያና አንድኩባያውሀ ሞቅአድርገሽ ቢስሚላሂብለሽ ጠጭ. አላህ መድኃኒት ያድርግልን

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 6 หลายเดือนก่อน

      @@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ እሽ እህቴ አሚንንን ያረብ እኔም አሁን ተጠቀምኩት

    • @AbcEfg-my7cz
      @AbcEfg-my7cz 6 หลายเดือนก่อน

      ሁቢ ያንች ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው ግን የመለሰ የለም ከምግብ በፊት ነው ከምግብ ቡሀላ?? እዳታልፊኝ ማርየ

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 6 หลายเดือนก่อน

      @@AbcEfg-my7cz ሰላም እህት እኔስ ከምግብ በፊት ለብባለውሀ ቀላቅየ ተጠቀምኩት ንፁህ ማር ካለሽ ጨምሪበት ትንሽ ምሬት አለው

  • @ZaharaZA-o4m
    @ZaharaZA-o4m 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን

  • @madinahossain
    @madinahossain 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ አለይ ዉሠለም❤❤❤❤❤

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 6 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን ያረብብብብብ

  • @Luizdiaz_edits
    @Luizdiaz_edits 5 หลายเดือนก่อน +1

    S A W❤

  • @عليعلي-ض3ط
    @عليعلي-ض3ط 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም አሞኛል እሩቃ ተቀራብኝ ብዙ ግዜ ተመላልሼ በስደላይ ነኝ ያለሁት አሁን ደህና ነኝ ግን መቶ በመቶ አልተወኝም እራሴን ያመኛል አኪም ሄድሁ እሩቃ ቦታ እሸህ ጋር ሄድሁ ዱአ አርጉልኝ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  2 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ያንሳላቹ ሩቃውን አታቁሙ ቀጥሉበት

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 9 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዛከላህኸይር የወንድሜንልይ አይንናስ ከህፃኑጀምሮ ታሟል ይሄው ሰባትአመቱ አይኑበርበሪ ነውየሚመስለው ይበላዋልያሸዋል. ይሸፍነዋል በቃእርይእዳለነውየሚያድረስ የባህል ህክምና ሀኪምምቢሄድ ምንም ለውጥየለምባሰበት እባክህ ምድነውመላው. የትነውያለኸውአድሳባከሆንክ እርዳኝ ቁርአን ይለቃል ያረብ እናቴም እግሯንአሳስሯትእራሷን እረስትአለ በልጅነት በሲህር እታዛ የማይጥሉትነገርየለም ሲህር😢

  • @userasd5115
    @userasd5115 10 หลายเดือนก่อน

    ኢሸአላህ,አሚንንን

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 10 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ

  • @huriyaashmael9482
    @huriyaashmael9482 7 หลายเดือนก่อน

    Jezakulan keyran yet new yemigegnew kebricho be kilil ketemoch ygegnal

  • @aliami3143
    @aliami3143 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላሁ ከይረ

  • @yasmenaa990
    @yasmenaa990 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክራን🎉🎉🎉🎉

  • @Abela22
    @Abela22 10 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንያረብ

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላወአለሂወሰለም

  • @رحمةالطيبة
    @رحمةالطيبة 6 หลายเดือนก่อน

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Abela22
    @Abela22 10 หลายเดือนก่อน

    ያረብ 😭

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 10 หลายเดือนก่อน

    ሱለላሂ አለይህ ወሰለም

  • @Huzeyifaawahid
    @Huzeyifaawahid 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክን አላህ ይክፈልክ

  • @CR7123CR7CR
    @CR7123CR7CR 8 วันที่ผ่านมา

    የትነዉሠፈራችሁ

  • @ሂወትይቀጥላል-ዘ3ቐ
    @ሂወትይቀጥላል-ዘ3ቐ 10 หลายเดือนก่อน +5

    በአላህ በፎቶ አሳየኝ በስደት ላይ መሞቴነዉ በሲህር አላህ ሠበብ ቢያረግልኝ አትለፈኝ በአላህ ከቻልክበዘይቱ እስከሱሙ አሳየኝ መሞቴነዉ ያልሞከርኩት መዳኒትየለም

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልሞትነው😢😢😢😢😢አይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 10 หลายเดือนก่อน +6

      መዳምን ቁስጠል ሒንዲ እፈልጋለሁ በያት ሁሉንም ያዉቁታል ዘይቱንም አረበች እህት አልላህ ያሽራችሁ የታሙማችሁችን በሙሉ

    • @Toybaseid-xx4og
      @Toybaseid-xx4og 10 หลายเดือนก่อน +2

      አጣር የሚባል ሂደሽ ቀሽቲ ሂድ መጥሁን ታልሽ 10ሪያል ብዙ ይሰጡሻል መጥሁን በያቸው

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 10 หลายเดือนก่อน +1

      Yet nesh ihite 😢ayzosh

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 10 หลายเดือนก่อน

      @@ZainabZainab-u6j ዱባይነኝ ውደ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @AminatYassen
    @AminatYassen 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገኘው የት ነው የህድ ካልሆ አይሆንም እደ??

  • @ጀማልሙሀመድ-ኰ2ቸ
    @ጀማልሙሀመድ-ኰ2ቸ 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ma-ih6rv
    @ma-ih6rv 4 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አፍያ አርግልኝ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 10 หลายเดือนก่อน

    ሡለሏህ አለሂ ወሠለም

  • @zabebqbeba7318
    @zabebqbeba7318 7 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንያረብ😢😢

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 10 หลายเดือนก่อน

    Ameen 🤲🤲🤲

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ

  • @FAElzAFAElzASeid
    @FAElzAFAElzASeid 10 หลายเดือนก่อน

    አላሁመ አሚን ያረብ

  • @HAYkELMoHAMMED-op6dl
    @HAYkELMoHAMMED-op6dl 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩምእህቶቸ ወድሜቸ እደትናችሁ እኔሰላምነኘአልሀምድሊላሂ አድነገር ልጠይቃችሁ እኔስደትነኘ አባቴ ገዘብአለው እኔን150000ሺብር ብድርጠየቀኘ የለኘም ብየአለቀስኩታመምኩ ወላሂየ1አመት ከ7ውርልጁታቸ ነውየተሰደድኩት አድብርየለኘም ዱአርጉልኘ ግንላባቴባለመስጠቴ አላህይቆጣብኘል ወይ😢😢😢😢በህልሜ አባቴንእያየሁትነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እስታዙ መልስልኘ

  • @MK-to5lc
    @MK-to5lc 6 หลายเดือนก่อน

    Would you spell the name of the medicine please? Anyone

  • @فاطمهالثيوبي
    @فاطمهالثيوبي หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲❤️🙏

  • @LubabeAyi
    @LubabeAyi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ሳህ ትክክክል

  • @RHMYJAMESwtsgxg
    @RHMYJAMESwtsgxg 2 หลายเดือนก่อน

    ሀደሠም

  • @HayatNigatu-l4c
    @HayatNigatu-l4c 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ታማብኛለች ዱአ አድርጉልኝ

  • @hayatmohamed7421
    @hayatmohamed7421 10 หลายเดือนก่อน

    Shukren

  • @ዝሀራአጣዬየቱብ
    @ዝሀራአጣዬየቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    S.A.W

  • @ashasher8783
    @ashasher8783 10 หลายเดือนก่อน

    እሻአላህ

  • @shetokdre9314
    @shetokdre9314 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አላህ ከኽይር ጀዛኽን ይክፈልህ ልጄ ታሞብኛል ከኢትዮጵያ ውጪ ነው የምኖረው የህንዱን ቀበርቾ ምናልባት ኣማዞን ላይ ካገኘሁት ልሞክር ግን በእንግሊዝኛ ስሙን ካወከው ብታሳውቀኝ ከኽይር ነው ባረክአሏሁፊክ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  10 หลายเดือนก่อน +3

      Costus root powder

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 9 หลายเดือนก่อน +1

      አልሀምዱሊላህ ኣማዞን ላይ አግኝቻው ኦርደር አድርጌአለሁ ወንድሜ አላህ ከኽይር ጀዛኽን ይክፈልህ በእዝነቱ በራህመቱ ስላመላከትከኝ

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm 10 หลายเดือนก่อน

    Ezih egna gar powder ale gin Yellow color ne

  • @zabebqbeba7318
    @zabebqbeba7318 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለላ አለይሂወሰለም❤

  • @taybalove251
    @taybalove251 10 หลายเดือนก่อน

    s a w❤❤❤❤❤

  • @sitnasirag2665
    @sitnasirag2665 9 หลายเดือนก่อน

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @AcDc-of9yt
    @AcDc-of9yt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እኔ ከተኛሁኝ ወር ሊሆን ነው ዱአ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  2 หลายเดือนก่อน

      ህክምና ታይታቹ ነበር

  • @Yublader
    @Yublader 7 หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @HelenAberha-ur1rc
    @HelenAberha-ur1rc 10 หลายเดือนก่อน

    Selam wendem ena yzar welaj ayne tela aleben mnem nger aysklnem ebakeh mefthaw mndnew ebakeh

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  10 หลายเดือนก่อน

      0996530863

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 10 หลายเดือนก่อน

      Iski sila tenademe free sila reati tikimochi nigaren betalye sila tenademi tikim​@@abuafnan3577

  • @zabebqbeba7318
    @zabebqbeba7318 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለላአለይሂወሰለም

  • @haneenabusada4455
    @haneenabusada4455 10 หลายเดือนก่อน

    Aysemam

    • @ekramali9073
      @ekramali9073 10 หลายเดือนก่อน

      ስልክሸ ችግርአለበትደ😂😂😂😂😂😂😂

  • @BiedaBadawi
    @BiedaBadawi 2 หลายเดือนก่อน

    የህዱ የት ይገኛል ?

  • @HalimaHusen-hq1yv
    @HalimaHusen-hq1yv 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን

  • @bmm3152
    @bmm3152 10 หลายเดือนก่อน

    saw❤❤❤❤❤

  • @zabebqbeba7318
    @zabebqbeba7318 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለላአይሂወሰለም

  • @seadaali515
    @seadaali515 10 หลายเดือนก่อน

    a s w አሰላሙአለይኩም ወንድሜ እባክህ እርዳታህ ያስፈልገኛል አሂ ለአላህ ብለህ አዳኙ አላህ ነው ግን ሰበብ ሆነኝ ላማክርህ እፈልጋለሁ እንዳታልፈኝ አሂ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  10 หลายเดือนก่อน

      Ws Wr Wb 0996530863

    • @ZufanAsefa-jk9hs
      @ZufanAsefa-jk9hs 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@abuafnan3577hiii

  • @fetiha2378
    @fetiha2378 หลายเดือนก่อน

    አጠቃቀሙን ብትነግረን ለምን አጊንቺዋለዉ አጠቃቀሙን በሳምንት ስንተግዚ መጠኑ ቢታወቅ ጥሩ ነዉ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  หลายเดือนก่อน

      አንድ የሻይ ማንኪያ በፈላ ውሃ በባዶ ሆድ መጠጣት

    • @muradmu1301
      @muradmu1301 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@abuafnan3577ኡስታዝ በባዶ ሆድ ነው እንዴ የምንጠቀመው እኔ ውርጃ አስቸገረኝ አላኩሊሀል አልሃምዱሊላህ እና በሳምንት 2 3ጊዜው እጠቀመዋለሁ ግን ምግብ ከበላሁ በሁዋላ ነው ምጠቀመዉ አይቻልም

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤